www.maledatimes.com የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ? - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ?

By   /   January 23, 2013  /   Comments Off on የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ?

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 41 Second

የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ? በሚል ር እሰ ጉዳይ ላይ በዶክተር ፍሰሃ እሸቱ እና የይግግር ምክርቤቱ አባላት እንዲሁም ማንኛውም የፖለቲካ አመለካከት ያለው ህብረተሰብ  በነጻ መድረክ ውይይት እንደሚያደርግ ከ ሽግግር ምክርቤቱ  የተላከው ደብዳቤ ይገልጻል ፣ይህ ውይይት ህብረተሰቡን ያማከለ እና ስለተቃዋሚዎች ጠንካራ እና ደካማ ጎን ለመወያየት የሚያስችል   መድረክ ሲሆን  የገዥው ስር አትም በአሁን ሰአት ምን እያደረገ እና እንዴት አድርገው ተቃዋሚዎች ገዢውንእንፉ ይችላሉ ገዥው መንግስት እንዴት በብቃት እና በፖለቲካዊ ብስለት ሊበልጣቸው ቻለ በሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ሊመክር እንደሚችል ለማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል   ደረሰው ዘገባ የሚያመለክት ሲሆን ለዚህ ተሳትማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሽግግር መንግስቱ አሳውቆአል።

ክፍት / ላይቭ  ክርክርና ዉይይት

ነገ እሮብ ከ 5 – 7 pm, በዋሽንግተን ሰአት አቆጣጠር

በሽግግር ድምጽ (የኢትዮጵያ የሽግግር ም/ቤቱ ሬድዮ)

በቀጥታ በ www.etntc.org በመግባት ሬድዮ የሚለዉን በመጫን ወይም

በስልክ ቁጥር  213-992-4363 በመደወል ማዳመጥ ይቻላል

ጥያቄ ለመጠየቅና በክርክሩ ለመሳተፍ ደሞ  805-399-1000 መግቢያ 175090# መሳተፍ ይቻላል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 23, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 23, 2013 @ 12:26 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar