www.maledatimes.com የኢትዮጵያ መንግስት “የወያኔ ባንዲራ ብቻ በስታዲየም እንዲውለበለብ ፍቃድ ጠየቀ ቴዲ አፍሮም የኔ ጉዳይ የተሰራው ሪፖርት የሃሰት ነው ብሎአል ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ መንግስት “የወያኔ ባንዲራ ብቻ በስታዲየም እንዲውለበለብ ፍቃድ ጠየቀ ቴዲ አፍሮም የኔ ጉዳይ የተሰራው ሪፖርት የሃሰት ነው ብሎአል ።

By   /   January 25, 2013  /   Comments Off on የኢትዮጵያ መንግስት “የወያኔ ባንዲራ ብቻ በስታዲየም እንዲውለበለብ ፍቃድ ጠየቀ ቴዲ አፍሮም የኔ ጉዳይ የተሰራው ሪፖርት የሃሰት ነው ብሎአል ።

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 46 Second

በዚህ ባሳለፍ ነው ሳምንት በተደለደለው የጨዋታ መደብ መሰረት ዛምቢያ እና ናጀሪያ በሚያደርጉት ጨዋታ እና ቡርኪናፋሶ ከኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ፈታኝ ውድድር በደጋፊዎቻቸው መካከል ቅሬታ እንዲደረግ እየተደረገ መሆኑን ከስፍራው ያለው የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ዘግቦአል ። በአሁን ሰአት በስታዲየሙ በር ላይ በሰልፍ የዛምቢያን እና የናይጀሪያን ቡድን ለመደገፍ የሚታደመው የኢትዮጵያ ህዝብ የቀድሞውን ባንዲራ በመያዝ ለመግባት ቢሞክር ይዛችሁ አትገቡም በማለት በስታዲየሙ የጥበቃ ክፍል እንደተከለከሉ ዘጋቢያችን ያስረዳል ። በአሁኑ ጊዜ ሞአ አንበሳ ያለበትንም ባንዲራ ይሁን ወይንም ኮከብ  የሌለበትን ባንዲራ á‹­á‹ž መግባት በጥብቅ ከመከልከሉም በላይ በአሁን ሰአት የሃገሪቱ የሚውለበለበውን ባንዲራ “ባለ ኮከብ ምልክቱ ” እንደ ተቃዋሚዎቹ አባባል “የትግራይ አምባሻ”በስተቀር ሌላ ነገር á‹­á‹ž መግባት መከልከሉን ገልጾአል ።ይህም ሆኖ የጨዋታውን ሁኔታ ለማክሸፍ የሚደረግ ስልት ከተፈለገ እኛም ከ እነሱ የባስን ነን በማለት እራሳቸውን በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የጠቆመው ሪፕርተራችን ነገም ሆነ ዛሬ ባንዲራችንን ይዘን የማንገባ ከሆነ የብሄራዊ ቡድኑም ሆነ አስልጣኞች እንዲሁም የወያኔ አባሎች በዚህ ጉዳይ ላይ አበቃላቸው ሲሉ ገልጸዋል በማለት ሪፖርተራችን ከስፍራው አክሎአል ። በተያያዘ ዜና ባሳለፍንነ ስምንት በኢካድ ፎረም የፓልቶክ ፕሮግራም  ላይ በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት  ጉዳይ ለተላለፈው የዜና ስርጭት የውሸት እና ምንም ጭብጥ የሌለው ነው ሲል የገለጸው ዘጋቢያችን በወቅቱ ከቴዲ አፍሮ እና ከአዘጋጆቹ ጋር ተገናኝቼ ለማውራት ሞክሬ ነበር ምንም ከወያኔ ባለስልጣንም ሆነ ደጋፊ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም እንዲያውም አዳራሹም ሞልቶ ከሚገባው በላይ አስደሳች የሆነ ዝግጅት እንደነበረው ከዝግጅቱ ለመረዳት ችያለሁ ።ዘናውንም ከሰማሁ በኋላም ለቴዲ አፍሮ ደግሜ አሰምቼዋለሁ ሆኖም ግን የጥላቻ ወሬን የያዘ ስለሆነ ምንም ማድረግ አልችልም እኔ ስራዬን እንጂ ሰውን አልመለከትም በማለት መልሶለታል።እኔን ከጠላኝ ቴዲን እጠላዋለሁ ብሎ መናገር ሲችል ለምን ከህብረተሰብ ጋር ቅራኔ ውስጥ ለመክተት ይሞከራል ማንኛውም ሰው የራሱ የሆነ ስነ ልቦና አለው መከተል የሚፈልገውንም መከተል ይገባል ሲል አክሎአል ግን ስራ እና ፖኢለቲካ ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው በማለት ለሪፖርተራችን የሰጠው  ምላሽ ይህን ይመስላል።በነገራችን ላይ አጠቃላይ የፖለቲካ ጥላቻን እና የዘርን ጥላቻ የሚያሳይ ሪፖርታዥ መስማት የምትችሉት ከዚህ ሪፖርት ላይ መሆኑን በግልጽ የሚያሳይ ነው ሲሉ ብዙዎቹ አስተያየታቸውን ገልሰዋል  ማንኛውም ሰው በዘሩ ሊመደብ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ሊታወቅ የሚገባ ሲሆን  ከወያኔ አስተዳደር የማይሻል ሪፖርታዥ እንደሆነ ነው ሲሉም ተናግረዋል ለመስማት ይህንን ሊንክ ይጫኑ  http://ethioforum.org/ethio-south-afri-report.mp3

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 25, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 25, 2013 @ 9:39 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar