www.maledatimes.com ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ተቀዳጁ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ተቀዳጁ

By   /   January 25, 2013  /   Comments Off on ኢትዮጵያን አትሌቶች በድል ተቀዳጁ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 26 Second

በዛሬው እለት በተከናወነው ዱባይ ማራቶን ላይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች በደረጃ በወንዶች ከአንድ እስከ ሶስት በደረጃ የወጡ ሲሆን በሴቶች ደግሞ አንድ እና ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል ።ሊሊሳ ዲሳሳ ግማሽ ማይል ሲቀረው ከሃገሩ ልጅ ከብርሃኑሽፈራው ቀድሞ የወሰደው ሲሆን 2፡04፡45 ሲያጠናቅቅ የዱባይ መሬት በደስታ ጩኸቷን አሰምታለች በማለት የሚድል ኢስት  ዘጋቢያችን ሃረግህ ተሰማ ከስፍራው ገልጻለች ።ሊሊሳ ዲሳሳ ለረጂም ርቀት ብርሃኑ ሽፈራውን ተከትሎ ሩጫውን ሲያከናውን የነበረ ሲሆን በተለይም ለመጨረስ 6 እና 7 ማይልስ ሲቀራቸው በጣም የተዳከመ ሩጫ አካሂዶ ነበር ሆኖም ግን ወደ መጨረሻው ፍጥነታቸውን አጉልተውት 200 ያርድ ያህል ርቀት ሲቀራቸው ሊሊሳ በማፈትለክ የአንደኝነት ደረጃውን የያዘ ሲሆን ሁለተኛ ብርሃኑ ሶስተኛ ደግሞ ታደሰ ቶላ በመሆን ጨርሰዋል ።ባለፈው አመትም በቺካጎ ማራቶን ተከታትለው በመግባት ከአሸናፊዎች ውስጥ አንዱ ሊሊሳ  እንደነበር አይዘነጋም ።በሴቶችም ጽግዬ በየነ 2፡23፡23 በማሸነፍ አንደኛ ደረጃ የያዘች ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ የተከተለቻት ደግሞ ኪሮስ ረዳ መሆኗን የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ሃረግህ ተሰማ ከስፍራው ገልጻለች።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 25, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 26, 2013 @ 3:58 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar