www.maledatimes.com በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ

By   /   January 30, 2013  /   Comments Off on በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 28 Second

በኢትዮጵያ ጊዜ ብዙ ያሰየናሌ
ጉዲዩ ሰሇሰሞኑ ምርጫ በአዱስ አበባ የሚዯንቅና አሰገራሚ ክስተት አንድ የቤት እመቤት ስብሰባ አሇ ተብሇው ስብሰባ ቦታ ይሄዲለ ከዚያ በአዲራሹ ውስጥ የመሇስን ፎቶእና ንግግሮቹ ስሙ ተባሌን ስንሰማ ምሳ ሰዓት ዯረሰ የምሳው ቦታ የት መሰሊችሁ ስሙ ይቅርባችሁ እኔ ጋራ ማሇቴ ነው በላሊ ጊዜ በሰፊው እነግራችኋሇሁ ከምሳ ቆይታ ቡና ተጠጠና ትንሽ እረፍት ቢጤ አዯረግን በመጨረሻ ግን የምርጫ ከርድ መውስድ አሇባችሁና እጃችንን ተጠምዘን 120 የምንሆን ሴቶች ወሰድን በጉሌበት በሆዲችን ገዙን ውይ እንዯት መሰሊችሁ ያፈረኩት በህይወቴ ጌታ ምህረቱን ይቅር ይበሇኛና ያጠፋሁት ጥፋት በሃገሬ ሊይ ዯባ ሰራሁ በሆዯ አያችሁ የእኛ ነገር ሀዲችን ሇሀገራችን ጠሊት ሆነን ሌጆቼ ምን አንዯሚሆኑ መገመት አያቅታችሁም ጉድ በለ ወገኖቼ ሁለ ዋይ! ዋይ! ኢትዮጵያ!
ላሊው ሌጨምርሊችሁ በሰፈ ውስጥ በሚሌፉ ሁለ የምራጫ ካርድ ከሌወሰዲችሁ አታሌፉም እያለ ሕዝብን በሃገሩ ተሸማቅቆ እየኖር ነው ምን ይባሊሌ? ወይ ጥጋብ ሇመሆኑ ሇምንድን ነው ወያኔ የኢትዮጵያ ጠሊት የሆነው? እባካችሁ አስረደኝ በሕብረት ሁናችሁ አዯራ አዯራ!
ሳተናው አሉ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 30, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 30, 2013 @ 2:10 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar