www.maledatimes.com የህዝብን ድምጽ ማፈን እስከመቸ? - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የህዝብን ድምጽ ማፈን እስከመቸ?

By   /   February 5, 2013  /   Comments Off on የህዝብን ድምጽ ማፈን እስከመቸ?

    Print       Email
0 0
Read Time:11 Minute, 6 Second

Ethio andinet

 By Issa Abdusemed

የወያኔ አምባገነንመንግስት”ዴሞክራሲ  እየገነባና አገሪቱን እያለማ “እንደሆነ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ በላይ ራሱ በሞኖፖል ይዞ በሚቆጣጠራቸው በተለያዩ የመገናኛ ሚዲያዎች ብዙ ግዜ  እየነገረን ነው::

ይኸው የመገናኛ ብዙሃን ሚዲያዎች የወያኔመንግስትን ፖሊሲ እና የአገዛዝ ስርአት ለሚቃወሙግለሰቦች፣ቡድኖች፣የፖለቲካድርጅቶች እና በአጠቃላይየተለያዩሐሳብየሚያራምዱየህብረተሰብክፍሎችንለመጫንየተመሰረተ ይመስለኛል፡፡

በማንኛውምወንጀልየተጠረጠረንግለሰብ ፖሊስመጀመርያግለሰቡን

..ከወያኔ የፖለቲካ ታማኞች.. አንዱመሆኑንእናአለመሆኑንከወያኔ ባለስልጣናትይሁንታካላገኘየማሰርአቅምአይኖረውም፡፡

የፍትህአካላትምክስየሚመሰረቱበትንየግለሰቡንማንነትአስቀድመውከወያኔ የፖለቲካታማኞችውጭመሆኑንማረጋገጥየግድይላቸዋል፡፡ዳኞችምእንግዲህበአንፃሩከወያኔ መንግስትበአመለካከትያልተለዩከሆኑወንጀልየፈጸመውተጠርጣሪጥያቄአለበትማለትይከብዳል፡፡

የፖለቲካታማኝነቱሳይታወቅየተከሰሰ..አባል.. እንኳበችሎትላይእያለምክሱእንዲሰረዝለትየሚደረግበትአጋጣሚአለ፡፡

ወያኔአዲሳባገብቶመላኢትዮጲያንበተቆጣጠረበወሩ፤ማለትምሰኔ1983 “ሰፊመሰረትያለው”የሽግግርመንግስትለማቋቋምጉባኤተቀመጠ።ዴሞክራሲያዊ ስርአትንየገነባ መስሎአንጀትለመብላትየወያኔውአለቃመለስዜናዊከተናዘዛቸውነጥቦችአንዱ “ሁላችንምዘላቂየሆኑየህዝቡንጥቅሞችየሚመለከቱውሳኔዎችንለመወሰንየህዝብውክልናየለንም።የጉባኤውአላማህዝቡበራሱጉዳይተወያይቶለመወሰንየሚያስችለውንዴሞክራሲያዊስርዓትመሰረትለመጣልነው።” ሲል መናገሩ የሚታወስ ነው::

እንዲህብሎሲያበቃግንየኤርትራንሳትውልሳታድርከኢትዮጲያበይፋየመገንጠልንአጀንዳለጉባኤውአቀረበ:: ከዛ  በኋላማ ማን ኣለባቸው የባህር በሩ፧ መሬቱ፣ ምኑ ቀራቸው

የኛሰውየፈለገበደልቢበደልሙትንበክፉዓያነሳምነበር! “ሙትወቃሽአታድርገኝ”የሚለውአባባልምየሚያስረዳውይህንኑነው።ነገርግንይህንንሁሉትቶአብዛኛውንሰውፕሬዝዳንቱ “ሞቱ”የተባለግዜ  በፌዝእናተሳልቆነበር።

እርሳቸውስ “አልሞቱም”ይብላኝለፌዘኞች፤ነገርግን “ሞተ”በተባለሰውላይይሄሁሉደስታየሚመስልፌዝከየትመጣ?

የወያኔ መንግስትሁሉምዜጋበህግፊትእኩልነውእያለሲጽፍናሲናገርእንሰማለን፡፡  ይህንንሲል ወያኔ ምንማለቱእንደሆነግልጽነው፡በአመለካከትከኔእስካልተለያየህድረስማለቱእንደሆነእንረዳለን፡፡

በአስተሳሰብየተለየህ እስካልሆንክ ድረስሰውብትገድልእንኳበእርቅነፃመውጣትትችላለህ፡፡

ስልጣንህንተገንበማድረግየህዝብንብረትናገንዘብብትዘርፍዘመነኛተብለህልትሸለም ትችል ይሆናል እንጂሙሰኛ አያሰኝህም፡የህግየበላይነትባልተከበረበትሀገር ስለዴሞክራሲያዊ መብቶች ማንሳትተገቢአይደለም፡ሌላውይቅርናኢትዮጵያውያን  ሙስሊም ወንድሞቻችን ለዚ ወያኔ መንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ስለ እውነት ከሆነ ለማንም ሰው  ግልፅ፤ቀላልእናንፁህየሃማኖትመብትጥያቄነው፡፡

 

ጥያቄዎቹ  ማንምእንደፈለገው  ትርጓሜ ሰቶት ሊናገረው አይችሉም፡፡ግልፅጥያቄ እንደመሆኑ መጠን በሃይልበመጠምዘዝ ፖለቲካዊ ይዘትለማስያዝ በመንግስትየሚደረገውጥረትምክንያቱባይገባንም ሙስሊም ወንድሞቻችንግን ንፁህየመብትጥያቄዓቻውን በሰላማዊ መንገድ በመግለጽ 365 ቀናቸውን ካከበሩ ሁለተኛ ሳምንታቸውን አሳልፈዋል

ይህንን ሰላማዊ ትግላቸውን ዘረኛው እና የወያኔ መንግስት  የፖለቲካጥያቄነውያላቸው፤እስላማዊመንግስትለማቋቋምነው—

-በማለት ተራወሬዎችተናጋሪውንከማቅለል ያለፈ ትርጉም የላቸውም፡፡

ይህንንተራአሉባልታፕሮፓ ጋንዳውን  ለማጠናከር በሚልምተደጋጋሚድራማዎችናበዘጋቢፊልምስምየሚቀርቡውዥንብሮችተበራክተዋል፡፡

በቀጣይምህዝባዊ እና ሰላማዊ ትግልን የአሸባሪነት ታፔላን በመለጠፍ የሚታወቀው ኢቲቪ ይበልጥተጠናክሮና የህዝብን አንድነትንሊንዱበሚችልመልኩተቀናብረውሊቀርቡየተዘጋጁ ( ጂሃዳዊ ሃረካትን)  ጨምሮ ሌሎች ብዙ   ይጠበቃል፡፡

ሙስሊሙ ህብረተሰብ የወያኔን ድራማ እና ፕሮፓጋንዳ  የሚነዙባቸውን አሉባልታዎችንወደጎንበመተውጥያቄዎቻቸውን እንዲመለሱእናበመቶዎችየሚቆጠሩየታሰሩየእምነትወንድሞቻችንይፈቱነው ያሉት ግልፅነትና ከፖለቲካነጻ  እንደሆነ  በግልጽ ማንኛውም  ኢትዮጵያዊ ሊረዳው በሚችለው መልኩ እየገለፁ ይገኛሉ ::

አምባገነናዊውየወያኔአገዛዝየፈጠረውአስከፊየፖለቲካ፣የኢኮኖሚናየማህበራዊምስቅልቅሎሽምክንያትሁሉምየህብረተሰብክፍሎችጎሳ፣ፆታ፣ቋንቌ፣እድሜእና ሀይማኖትሳይልበከፍተኛሁኔታህዝቡሀገራዊስሜትእንዳይኖረውበሀገሩላይየባእድነትስሜትእንዲሰማውይባስብሎምሀገሩንጥሎእንዲሰደዱበማድረግ ላይ ናቸው

ወያኔላለፉትሁለትአስርትአመታትየፈጠረውአምባገነንዊየፖለቲካሥርዓትበሃገራችንከፍተኛ የሆነ  የእርስ በርስ ልዩነት  ዘረኝነት  ድህነትናሥራእጥነትእንዲሰፍንአድርገዋል

እንዲሁም ሠርቶለማግኘት እራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸቸውን  ህይወትለመለወጥስደትንቢሹም ዳግም ላይመለሱ በወጡበት የቀሩ ስንቶቹ ናቸው ።ይህ  ታዲያ ወያኔ የፈጠረውአምባገነንዊየፖለቲካሥርዓትዋነኛመንስኤመሆኑመዘንጋትየለበትም::

ይህን ጽሁፍ ስጽፍበማንምላይጥላቻወይንምበቀልኖሮኝሳይሆንየኢትዮጵያሕዝብእየደረሰባቸውያለዉንእዉነታእንዲያውቅእንደሆነ ሊገነዘብልኝ ይገባል::

እምዪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar