www.maledatimes.com የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠ ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ

By   /   February 5, 2013  /   Comments Off on የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠ ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 22 Second

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ  610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥር26 ቀን 2005 ፕሮግራም  here is the radio links 

 

<<…የሕወሓት ባለስልጣናት ክፍፍል ወደ መሳሪያ መማዘዝ ሊያመራቸው ይችላል።መንስዔው የጥቅም ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያም ወይም የትግራይ ብሔር ጉዳይ አይደለም። አቶ መለስ የሚቃወሟቸው ጄኔራሎች ሳይቀር ከሞቱ በሁዋላ ተሹመዋል። ስብሃት ነጋ የደህንነቱ ሀላፊ የእህቱ ባል ነው እሱን ስለያዘ እንደልቡ ይናገራል..መቀሌ ላኢ የበተኑት ወረቀት ውጭ ላሉ አባሎቻቸውም ሊበተን ነው? ..የነሱ መከፈል ለነጻነት ትግሉ ያግዛል ወይ የሚለው ጥሩ ጥያቄ ነው።…>> ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም የሕወሓትን ክፍፍል አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ

<<..አርቲስት ተስፋዬ ለማ የራሱን ሀላፊነት ተወጥቷል። ከአጼ ምንሊክ እስከ ደርግ መጨረሻ ያለውን ዘመን የኢጥዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ መጽሐፍ አዘጋጅቷል። የቀረው መታተም ነው።እሱ የእኛ የሁላችን ሀላፊነት ነው። እሱን ማድረግ ካልቻልን የወደቅነው አኛው ነን። …>>

የአርቲስት ተስፋዬ ለማ ህትመት የሚጠብቀው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ መጽሐፍ አርታኢ እና የረጅም ዘመን ጓደኛ ከሆነው አለማየሁ ገ/ህይወት ጋር ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

ዜናዎቻችን

የሙስሊሙ ህ/ሰብ ለክርስቲያን ወገኖቹ አስቸኳይ ጥሪ አቀረበ

እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞን፣ እነ እስክንድር ነጋን እንደወነጀለው አገዛዙ ሙስለሙና ክርስቲያኑን ለማጋጨት በጭካኔ ድብደባ ያቀናበረውን የሀሰት ውንጀላ ፊልም ሊያቀርብ መሆኑ ተጠቀሰ

ተቃዋሚዎች የሕወህት ክፍፍልን ሊጠቀሙበት ይገባል ተባለ

 የኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ መታሰር አለማቀፋዊ ሰጋት ፈጠረ

የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያዊ አይሁዶች ላይ በድብቅ የፈጸመውን የመካንንት ዘመቻን አቋረጠ

ከሕዝብ እይታ የራቁት የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስተር መኮብለላቸውን ተናገሩ

የኤርትራ ወቅታዊ የፖለቲካ ትኩሳት ከትላንት እስከዛሬ (በአሜሪካውያን ዲፕሎማቶች ጭምር የተላከ ሪፖርት ተካቶበታል)

የአፍሪካ ዋንጫ ሰሞነኛ ቅኝት (ወቅታዊ የስፖርት ዘገባ)

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 (ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 አክሰስ 2 ብቻ መጫን)

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on February 5, 2013
  • By:
  • Last Modified: February 5, 2013 @ 3:51 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar