www.maledatimes.com የስራተ ጸሎት በሰሜን አሜሪካ ሊደረግ ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የስራተ ጸሎት በሰሜን አሜሪካ ሊደረግ ነው

By   /   March 2, 2013  /   Comments Off on የስራተ ጸሎት በሰሜን አሜሪካ ሊደረግ ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 52 Second

የኢትዮጵያ ኦርትኦዶክስ ተዋህዶ ብኤተ ክርስቲያናት ማህበር በሰሜን አሜሪካ ፣በአጠቃላይ በተለያዩ ስቴትዎች ውስጥ የሚገኙትን አበያተ ክርስቲያናት በማጠናከር በአሁን ሰአት በሃገራችን የሚገኘውን የፖለቲካ አቋም ክፍፍል ለማስቀረት እና ቤተ ክርስቲያኗን ወደ አንድ መድረክ የምትመጣበትን መድረክ ከፍቶአል ስለሆነም ህዝበ ምእመናኑ በተዘጋጀለት ፕሮግራም መሰረት በአቅራቢያው በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን በመቅረብ መሳተፍ እንዲችል ለማለዳ ታይምስ ባደረሱት ሪፖርት መሰረት አጠቃላይ የፕሮግራሙን ቀን የያዘውን ፖስተር እንዲህ አያይዘን ለማቅረብ ወደናል ። ህዝበ ክርስቲያኑ ለዚህ የስብከት እና የጸሎት ፕሮግራም ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ይወጣ ዘንድ እኛም ጥሪአችንን ከወዲሁ እናቀርባለን የማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ። የፕሮግራሙን ቀንና ቦታ ለማወቅ ይህንን ይጫኑ »»»»Holy Synod Flyer for Distribution to Websites

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 2, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 2, 2013 @ 6:22 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar