www.maledatimes.com የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

By   /   March 9, 2013  /   Comments Off on የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 52 Second

“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል በመባል ለ10 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የቆዩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው በዋስ ተፈቱ፡፡ ወደ ውጭ አገር እንዳይጓዙ ታግደዋል፡፡ በትናንቱ የቂርቆስ ምድብ ችሎት፤ ፖሊስ የአንድ ምስክር ማስረጃ ውስብስብ ሁኔታ ፈጥሮብኛል ብሏል፡፡ አቶ ፀሐይ የተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስ መብት የማያሰጥ ቢሆንም በዋስ ከተለቀቁ ግን ከአገር እንዳይወጡ ለሚግሬሽን ትእዛዝ ይሰጥልኝ ብሏል – ፖሊስ፡፡ የሥራቸው ፀባይ ከአገር የሚያስወጣ በመሆኑ ከአገር እንዳይወጡ እግድ እንዳይሰጥ የተከራከሩት የአቶ ፀሐይ ጠበቆች በበኩላቸው፤ ሌላ አማራጭ እንዲሰጥ ወይም ለፖሊስ አሳውቀው እንዲወጡ እንዲፈቀድ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ ዳኛው የግራ ቀኙን ከሰሙ በኋላ ተጠርጣሪው በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁና ከአገር እንዳይወጡ ለሚግሬሽን እንዲጻፍ አዘዋል፡፡ adddis admas

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 9, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 9, 2013 @ 10:49 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar