www.maledatimes.com የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

By   /   March 12, 2013  /   Comments Off on የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 11 Second

የመጨረሻዋ ደውል!!ኢሕኣዴግ አብቅቶለታል:: ምንሊክ ሳልሳዊ በመጋቢት አጋማሽ የወያኔው ፓርቲ ጉባዬውን በባህር ዳር ያደርጋል ድርጅታቸውን እና ራሳቸውን ከሞት ለማትረፍ እየተራወጡ የሚገኙት ቱባ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በመመደብ ሆድ አደር አባላትን በስፋት በስለላ ላይ ለማሰማራት እና በመጪው የድርጅቱ ጉባዬ ላይ ጠንካራ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ሰዎችን ስራቸውን ለመንቀል ዝግጅቱ ተደርጓል::
ወያኔ በጉባዬው ላይ የሚነሱ አጀንዳዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ያደረበት ሲሆን ዋናው ነጥባቸው ራሳቸውን ከመበታተን አደጋ ለመጠበቅ ማድረግ ያለባቸውን እይሰሩ ሲሆን የኦሆዲድ ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑ ከወዲሁ ሲጠቆም ኦሆዲዶች በድርጅታዊ እና አባላዊ መብት ዙሪያ ጥያቄዎች ያነሳሉ ተብሎ ተፈርቷል;; የአዲሱ ትውልድ አባላት ሆነው በኦሆዲድ ውስጥ የሚጠሩት ዋናው ነጥባቸው የሃገር ጉዳይ ሳይሆን የስልጣን ክፍፍል ጥያቄ ነው ; ድርጅታችን ወደጎን እየተገፋ ነው የሚሉት እነዚሁ ለውጥ ፈላጊዎች እንዴት አንጠባጥቦ ከባቡሩ ላይ እያራገፉ መሄድ እንደሚቻል አብዮቱ ተዘጋጅቷል::ምንሊክ ሳልሳዊ
የብኣዴን አባላት በለሰለሰ አንደበት ለማሳመን ቢፈልጉም አብዛኛዎቹ በሙስና የተዘፈቁ ስለሆነ ብዙም ጥያቄ አያነሱም:: ካልሆነ ተጠልፈው እንደሚወድቁ ያውቋታል:; ስለዚህ አባታቸውን ሕወሓትን እያስታረቁ እና እየተንከባከቡ መቀጠል ነው ስራቸው :: ብኣዲኖች የስልጣን ጥያቄ ሳይሆን ያተኮሩት ዘረፋ ላይ ነው ይህ ደሞ ለነገ ድርጅታቸው እንዳይበተን እየተሯሯጡ ያሉት ዋናው እነሱ ናቸው::
ሕወሓት በባህር ዳር ጉባዬ ማን እንደሚሳተፍ ባይወስንም ባለፈው ጠ /ሚ ቢሮ ውስጥ ተሰብስቦ ስምምነት ላይ ደርሷል:: ወታደራዊ እና ደህንነቱን በሞኖፖል የያዘው የፖለቲካ መዘውሩ ሕወሃት ከአከባቢው የደቡብ እና የኦሮሞ ተወላጆችን አባሮ ዙሪያውን በራሱ ታማኝ ሰዎች ሊከበው መሆኑን ዘገባዎች ያመለክታል:: ወያኔ በዚህ ሁላ አጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ የባህር ዳሩ ስብሰባ እየጠጠበቀ ነው::ምንሊክ ሳልሳዊ ይቀጥላል::
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 12, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 12, 2013 @ 7:58 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar