‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚሠስያሜ የሚሠራዠዘጋቢ áŠáˆáˆ በደቡብ አáሪካዠ‹‹ዲቪ8›› እና በእንáŒáˆŠá‹ ‹‹ቢሠኸáˆá‰µ ሊሚትድ›› የáŠáˆáˆ ኩባንያዎች ትብብሠበእንáŒáˆŠá‹áŠ“ በደቡብ አáሪካ ቀረáƒá‹ ከተገባደደ በኋላᣠየዚህ áŠáˆáˆ ታሪአእáˆá‰¥áˆá‰µ በሆáŠá‰½á‹ በኢትዮጵያ የመጨረሻዠቀረრሊደረጠáŠá‹á¡á¡
ቀረáƒá‹áŠ• ለማከናወን የሚያስችለá‹áŠ• የዳሰሳ ጥናት ለማድረጠየáŠáˆáˆ™ á•áˆ®á‹³áŠáˆ½áŠ• ማኔጀáˆáŠ“ የá•áˆ®á‹²á‹©áˆ°áˆ®á‰½ ቡድን ኢትዮጵያ á‹áˆµáŒ¥ ከሚመለከታቸዠየመንáŒáˆ¥á‰µ አካላትᣠከá–ሊስ ኮሚሽን ባለሥáˆáŒ£áŠ“ትᣠከታሪአáˆáˆáˆ«áŠ•á£ ከአáˆá‰²áˆµá‰¶á‰½á£ ከታዋቂ ሰዎችና ከኪአጥበብ ባለሙያዎች ጋሠá‹á‹á‹á‰µ አድáˆáŒˆá‹‹áˆá¡á¡
ቡድኑ ባለáˆá‹ ሳáˆáŠ•á‰µ ከáŒá‹´áˆ«áˆ á–ሊስ áˆáŠá‰µáˆ ኮሚሽáŠáˆ áˆáˆ°áŠ• ሺዠጋሠበመሆን የደቡብ አáሪካ የá€áˆ¨ አá“áˆá‰³á‹á‹µ ታጋዠኔáˆáˆ°áŠ• ማንዴላ ወታደራዊ ሥáˆáŒ ና በወሰዱበት ኮáˆáŒ በሚገኘዠየá–ሊስ ማሠáˆáŒ ኛ ተገáŠá‰°á‹ ጉብáŠá‰µ አድáˆáŒˆá‹‹áˆá¡á¡ በጉብáŠá‰±áˆ ወቅት ማንዴላ ሥáˆáŒ ና ሲያደáˆáŒ‰á‰ ት የáŠá‰ ረበትን ሜዳᣠየሚያáˆá‰á‰ ትን áŠááˆáŠ“ የቦáŠáˆµ áˆáˆáˆá‹µ የሚያደáˆáŒ‰á‰ ትን ሥáራ አá‹á‰°á‹‹áˆá¡á¡
ማንዴላ á‹«áˆá‰á‰ ት በáŠá‰ ረበት áŠáሠá‹áˆµáŒ¥áˆ የቡና ማáላት ሥáˆá‹“ት መካሄዱን ‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› áŠáˆáˆ በኢትዮጵያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ የሚሠራዠየáˆá‹•á‹®á‰µ ኪአጥበብና á•áˆ®áˆžáˆ½áŠ• የራዲዮ á•áˆ®áŒáˆ«áˆ á‹áŒáŒ…ት ባáˆá‹°áˆ¨á‰£ አቶ ቴዎድሮስ á€áŒ‹á‹¬ ለሪá–áˆá‰°áˆ ጋዜጣ ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡ በተለዠደቡብ አáሪካá‹á‹«áŠ•áŠ“ እንáŒáˆŠá‹›á‹á‹«áŠ•áŠ• ያቀáˆá‹ ቡድን አባላት ቅዳሜ ዕለት በሒáˆá‰°áŠ• ሆቴሠየታሪአáˆáˆáˆ«áŠ•á£ የኪአጥበብ ባለሙያዎችᣠአáˆá‰²áˆµá‰¶á‰½á£ ጋዜጠኞችᣠየባህáˆáŠ“ የቅáˆáˆµ ኤáŠáˆµááˆá‰¶á‰½áŠ“ ትáˆáˆ…áˆá‰³á‰¸á‹áŠ• በደቡብ አáሪካ የተከታተሉ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ተጋባዥ እንáŒá‹¶á‰½ በተገኙበት á‹á‹á‹á‰µ አድáˆáŒ“áˆá¡á¡
ማንዴላ ለወታደራዊ ሥáˆáŒ ና በኢትዮጵያ á‹áˆµáŒ¥ በáŠá‰ ሩበት ወቅት የáŠá‰ ሩᣠታሪኩን የሚያá‹á‰á£ ለጉዳዩ ቅáˆá‰ ት ያላቸá‹áŠ“ á‹áˆ…ን በተመለከተ ማንኛá‹áˆ á‹“á‹áŠá‰µ የáˆáˆµáˆá£ የጽሑáና የድáˆá… መረጃዎች ያሉዋቸዠመንáŒáˆ¥á‰³á‹Š አካላትና áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ ትብብሠእንዲያደáˆáŒ‰ የተጠየቀ ሲሆንᣠበá‹á‹á‹á‰±áˆ ወቅት በáŠáˆáˆ™ ላዠኢትዮጵያና ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• እንዴት áŠá‹ መገለጽ ያለባቸዠየሚለዠየታሪአባለሙያዎችንና ሌሎች ተሳታáŠá‹Žá‰½áŠ•áˆ አወያá‹á‰·áˆá¡á¡
‹‹ማንዴላስ ገን›› áŠáˆáˆ በኢትዮጵያ አስተባባሪና ተወካዠየሆኑት የታá‹áŠ®áŠ• ሪሠስቴት ባለቤት አቶ አሰዠገብረ ሚካኤሠበá‹á‹á‹á‰± ወቅትᣠ‹‹በተቻለ መጠን የታሪአሽሚያና መá‹áˆˆáˆµ ሳá‹áŠ–áˆá‰ ትᣠያሉንን መረጃዎች በጥንቃቄ በመመáˆáˆ˜áˆáŠ“ በማጠናቀሠኢትዮጵያ በደቡብ አáሪካ በá€áˆ¨ አá“áˆá‰³á‹á‹µ ትáŒáˆá£ በአáሪካᣠበአáሪካ አሜሪካá‹á‹«áŠ•áŠ•áŠ“ በአጠቃላዠበሰዠáˆáŒ†á‰½ áŠáƒáŠá‰µ ትáŒáˆ ታሪአá‹áˆµáŒ¥ የáŠá‰ ራት አዎንታዊና ታላቅ የሆአታሪካዊ ሚና በሚገባ በáŠáˆáˆ™ á‹áˆµáŒ¥ እንዲገለጽ ትáˆá‰… ጥንቃቄ እንደáˆáŒ‹áˆˆáŠ•á¤â€ºâ€º ሲሉ ለá‹á‹á‹á‰± ተሳታáŠá‹Žá‰½ አስረድተዋáˆá¡á¡
አቶ አሰዠበአንድ ወቅት ቢቢሲ ባዘጋጀዠ‹‹ዘ ብሉ ናá‹áˆâ€ºâ€º በሚለዠጥናታዊ áŠáˆáˆ á‹áˆµáŒ¥ በኢትዮጵያ በኩሠአስተባባሪና ተወካዠመሆናቸá‹áŠ• አስታá‹áˆ°á‹á£ በዚህ áŠáˆáˆ á‹áˆµáŒ¥ የናá‹áˆ ወንዠመáŠáˆ»áŠ“ ከá‹áŠƒá‹ ከ85 በመቶ በላዠድáˆáˆ» በማበáˆáŠ¨á‰µ ከáተኛ አስተዋጽኦ ካላት ኢትዮጵያ á‹áˆá‰…ᣠጉáˆáˆ… ድáˆáˆ» የተሰጣት áŒá‰¥á… መሆኗን እንዳላስደሰታቸዠቅሬታቸá‹áŠ• በመáŒáˆˆáŒ½á£ በዚህ ወቅት áŒáŠ• እንዲህ á‹“á‹áŠá‰± ስህተት ዳáŒáˆ እንዳá‹áŠ¨áˆ°á‰µ ከáተኛ ጥንቃቄ á‹á‹°áˆ¨áŒ‹áˆ ብለዋáˆá¡á¡
የá‹á‹á‹á‰± መሪ የáŠá‰ ሩት የኢትዮጵያ ጥናትና áˆáˆáˆáˆ ተቋሠወዳጆች ማኅበሠአስተባባሪ ዶáŠá‰°áˆ ብáˆáˆƒáŠ‘ áŒá‹›á‹á£ ‹‹የዚህ á‹á‹á‹á‰µ አስáˆáˆ‹áŒŠáŠá‰µáˆ እንዲህ á‹“á‹áŠá‰± የታሪአሽሚያና ኢትዮጵያችንን ለተቀረዠዓለሠአኮስሶ የሚያሳዠስህተት እንዳá‹áŠ–ሠከወዲሠáˆáˆ‹á‰½áŠ•áˆ የበኩላችንን ጥረት ለማድረጠየተጀመረ á‹á‹á‹á‰µ áŠá‹á¡á¡ á‹áˆ… á‹á‹á‹á‰µáŠ“ የáˆáˆ³á‰¥ áˆá‹á‹áŒ¥ ወደáŠá‰µáˆ áŠáˆáˆ™ ተቀáˆá† እስኪያበቃ ድረስ የሚቀጥሠá‹áˆ†áŠ“áˆá¤â€ºâ€º በማለት ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡ ባለáˆá‹ ቅዳሜ በሒáˆá‰°áŠ• ሆቴሠበተካሄደዠá‹á‹á‹á‰µ የታሪአáˆáˆáˆ«áŠ•á£ የኪአጥበብ ባለሙያዎችᣠአáˆá‰²áˆµá‰¶á‰½á£ የáŠáˆáˆ ባለሙያዎችᣠሙዚቃ አቀናባሪዎችᣠየባህሠኤáŠáˆµááˆá‰¶á‰½á£ ታሪአአዋቂ የሆኑ የዕድሜ ባለá€áŒ‹á‹Žá‰½áŠ“ ሌሎችሠበáŠáˆáˆ™ ሥራ ላዠየራሳቸá‹áŠ• የሆአሙያዊ ድáˆáˆ»á‰¸á‹áŠ• በመወጣት áŠáˆáˆ™ በትáŠáŠáˆ የኢትዮጵያን ታሪáŠá£ ቅáˆáˆµá£ ባህáˆá£ ሥáˆá‹“ትና ትá‹áŠá‰µ በጠበቀና በሚያንá€á‰£áˆá‰… áˆáŠ”ታ እንዲሠራ ከወዲሠጥረት እንደሚያደáˆáŒ‰ ቃሠገብተዋáˆá¡á¡ ማáŠáˆ°áŠž ዕለትሠበብሔራዊ ቴአትሠለዚሠáŠáˆáˆ á•áˆ®á‹²á‹©áˆ°áˆ®á‰½áŠ“ ማኔጀሮችᣠበኢትዮጵያ የáŠáˆáˆ™ አስተባባሪና ተወካዠየሆኑት አቶ አሰዠገብረ ሚካኤሠለአገሠá‹áˆµáŒ¥ ጋዜጠኞች መáŒáˆˆáŒ« ሰጥተዋáˆá¡á¡ የዚህ áŠáˆáˆ á•áˆ®á‹²á‹©áˆ°áˆ®á‰½ ቡድን በኢትዮጵያ በተደረገለት አቀባበáˆáŠ“ እንዲáˆáˆ የሚመለከታቸዠየመንáŒáˆ¥á‰µ አካላትᣠድáˆáŒ…ቶችና ሌሎችንሠማመስገኑን ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡
በኢትዮጵያ የáŠáˆáˆ™ ቀረრታሪካዊ ጥናቶች ዳሰሳ የመጀመሪያ ሥራዠአመáˆá‰‚ መሆኑን የገለጹት የቡድኑ አባላት እንáŒáˆŠá‹›á‹Šá‹ የáŠáˆáˆ ዳá‹áˆ¬áŠá‰°áˆ ጆን አáˆá‰ªáŠ•á£ á•áˆ®á‹²á‹©áˆ°áˆ áŠáˆŒáˆ¬ ኢቫንስና እንዲáˆáˆ ደቡብ አáሪካዊዠá•áˆ®á‹²á‹©áˆ°áˆ ጄረሚ ናታን á‹áˆ… áŠáˆáˆ እስከሚቀጥለዠዓመት መጀመሪያ ድረስ á‹áŒ ናቀቃሠተብሎ እንደሚጠበቅ ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡ áŠáˆáˆ™ በዋሽንáŒá‰°áŠ• ዲሲ በሚቀጥለዠዓመት ሚያá‹á‹« ወሠላዠá•áˆ¬á‹šá‹³áŠ•á‰µ ባራአኦባማ በሚገኙበት ለኔáˆáˆ°áŠ• ማንዴላ áŠá‰¥áˆ በሚቆመዠáˆá‹áˆá‰µ áˆáˆ¨á‰ƒ ላዠእንደሚቀáˆá‰¥ አስታá‹á‰€á‹‹áˆá¡á¡
ኢትዮጵያ ከማንዴላ የáŠáƒáŠá‰µ ትáŒáˆ ሕá‹á‹ˆá‰µ ጋሠያላትን á‰áˆáŠá‰µ በሚመለከት እየተሠራ ባለዠáŠáˆáˆ ላዠአስተባባሪ የሆáŠá‰½á‹ ወጣቷ ደቡብ አáሪካዊት ሞሮባ ናካዌ ከሪá–áˆá‰°áˆ ጋሠባደረገችዠቆá‹á‰³ እንዲህ áŠá‰ ሠያለችá‹á¡á¡ ‹‹… እኔሠሆንኩ አብዛኛዠወጣት ደቡብ አáሪካዊ ትá‹áˆá‹µ የዛሬá‹áŠ• የáŠáƒáŠá‰µ አየሠእንድንተáŠáስᣠለዚህ áŠá‰¥áˆáŠ“ áŠáƒáŠá‰µ ያበá‰áŠ• አባቶቻችን የከáˆáˆ‰á‰µáŠ• የመስዋዕትáŠá‰µ ታሪáŠáŠ“ ተጋድሎ እáˆá‰¥á‹›áˆ አናá‹á‰…áˆá¡á¡ ስለዚህ በረዥሙ የá€áˆ¨ አá“áˆá‰³á‹á‹µ የáŠáƒáŠá‰µ ትáŒáˆáŠ“ በዚያን ቀá‹áŒ¢ ወቅት አብረá‹áŠ• የቆሙ አገሮችና ሕá‹á‰¦á‰½ ታሪካቸዠመáŠáŒˆáˆ ስላለበት áŠá‹ á‹áˆ…ን áŠáˆáˆ መሥራት አስáˆáˆ‹áŒŠ ሆኖ የተገኘá‹á¤â€ºâ€º ስትሠአስረድታለችá¡á¡
Source: Reporter
Average Rating