www.maledatimes.com በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

By   /   March 16, 2013  /   Comments Off on በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 38 Second

በአዲስ አበባ 5ቱም መውጫ በሮች ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የከተማዋ ፖሊስ የፍተሻውን ምክንያት ለፍኖተ ነፃነት ለመግለፅ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡
ካለፈው አርብ የካቲት 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች ጥብቅ የፖሊስ ፍተሻ እንዳለ ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የፍተሻው
ጥብቅነት ተጓጆችን ግራ እንዳጋባ የሚናገሩት ምንጮቹ፣ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በመውጫ በሮቹ ላይ ተደርድረው መታጠታቸውን
ገልፀዋል፡፡
የፍኖተ ነፃነት ምንጮች በፍተሻው ላይ ተሰማርተው ከነበሩ የፖሊስ አባላት መረዳት እንደቻሉት ፍተሻው የተጀመረው ስኳርና ዘይት በህገወጥ መንገድ ከከተማዋ
እየወጣ ነው በሚል እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ፖሊሶቹ ባልተለመደ ሁኔታ ጥብቅ ፍተሻ እንዲደርጉ የተሰጣቸው ትዕዛዝ ምክንያት ምን እንደሆነ ለማጣራት የፍኖተ ነፃነት
ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ስለጉዳዩ መረጃ እንዲሰጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ክፍልን ብንጠይቅም በህዝብ ግንኙነት ክፍል ካልታዘዝን እንደዚህ ዓይነት መረጃ አንሰጥም ብለዋል፡፡የከተማ መስተዳደሩ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት በተደጋጋሚ ስብ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 16, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 16, 2013 @ 8:53 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar