www.maledatimes.com ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ«ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም…………

By   /   March 24, 2013  /   Comments Off on ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም…………

    Print       Email
0 0
Read Time:58 Minute, 26 Second

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 1click the link >>>032413 Dr. Tesfay Debesay
ዝክረ ድክተር ተስፋዬ ዯበሳይ
በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍሇ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤
በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባሌ መንዯር በጣም ዯሀ ከሚባለ ቤተሰብ
ክፍሌ ከአባቱ ከአቶ ዯበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933
ዓ.ም. ሕፃን ተስፋዬ ተወሇዯ።
ሇአባትና ሇእናቱ ብቸኛ የበኩር ወንዴ ሌጃቸው ሲሆን ከሱ በኋሊ የተውሇደት
ስዴስቱም ሴቶች ሲሆኑ አባትና አምስቱ እህቶቹ በሕይወት አለ።
ተስፋዬ ዯበሳይ ዕዴሜው ሇትምህርት በዯረሰ ጊዜ በተወሇዯባት መንዯር ዓሉተና ትምህርት ቤት
ባሇመኖሩ ሇመማር የነበረው ዕዴሌ እጅጉን የጨሇመ ነበር። ቀረብ ያሇ ትምህርት ቤት በጊዜው
የነበረው ከዓሉተና 35 ኪል ሜትር ገዯማ እርቀት ሊይ አዱግራት ከተማ ውስጥ ነበር። በዚህ
ምክንያት ሕፃኑ ተሰፋዬ ዕዴሜው ሇትምህርት እንዯዯረሰ ትምህርት ሉያገኝ ባሇመቻለ ወሊጆቹን
ትምህርት ወዯሚገኝበት ቦታ ወስዯው ወዯ ት/ቤት እንዱያሰገቡት ላት ተቀን ይጨቀጭቃቸው
እንዯነበር ወሊጆቹና ጎሮቤቶቻቸው ይመሰክራለ። ወዯ ላሊ ቦታ ወስዯው ት/ቤት እንዲያስገቡት ግና
በጣም ዴሆች ነበሩ። ስሇዚህ ተሰፋዬ ሇመማር የነበረው ዕዴሌ በጣም የተወሰነ፤ የመነመነ ነበር።
ተስፋዬ ገና በሌጅነቱ ሇመማር ከነበረው ጉጉት የተነሳ ውትወታውን ሳያቋርጥ ሉገኝ የሚችሇውን
አማራጭ ሁሊ ያሰሊስሌ ነበር። ተስፋዬ ዕዴሜው አሥር ዓመት ገዯማ ሲሆነው በላሊ አከባቢ ይኖሩ
የነበሩ፤ ከወሊጆቹ ሻሌ ያሇ ኑሮ የነበራቸውና የራሳቸው ሌጆች ወዲሌነበራቸው አክስቱ ሄድ
ሇትምህርት ያሇውን ፍሊጎት ገሌጾ፤ ወሊጆቹ ግና ከዴህነታቸው የተነሳ ሇት/ቤት ሉከፍለሇት
እንዯማይችለ በማስረዲት ያስተምሩት ዘንዴ ተማጸናቸው። የተስፋዬን የትምህርት ፍሊጎትና ጉጉት
የተገነዘቡት አክስቱ ያሇምንም ማመናታት የሚከፈሇውን ከፍሇው በዓዱግራት ከተማ በሚገኝ የካቶሉክ
ት/ቤት አስገቡት።
በተፈጥሮው ሇየት ያሇ ባህርይ እንዯነበረው የሚነገርሇት ተስፋዬ በአገኘው ዕዴሌ ሇመጠቀም እርሳስና
ዯብተሩን ታጥቆ ተነሳ። ጊዜም ሳይወስዴ በገባበት የካቶሉክ ት/ቤት የሚመሰገን ጎበዝና ምርጥ ተማሪ
ሆነ። በዓመት አንዴ ሳይሆን ሁሇት ክፍልችን መዝሇሌ ሇተስፋዬ የተሇመዯ ነበር። ተስፋዬና
ትምህርት፣ ትምህርትና ተስፋዬ ገና በሇጋ ዕዴሜው የተዋሃደ መሆናቸውን በችልታውና በጉብዝናው
አስመሰከረ። ተስፋዬ የመጀመርያና የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርቱን እዛው በካቶሉክ ት/ቤት እጅግ በጣም
ጥሩ ውጤት በማምጣት ጨረሰ።
በዓዱግራት የምትገኘው የካቶሉክ ት/ቤት የተመሠረተችበት ዋና ዓሊማ ተማሪዎቹዋን ሇመንፈሳዊ
ትምህርት ማዘጋጀት ስሇነበረ የትምህርት ሥርዓትዋ ረዘም ሊሇ ጊዜ ከመንግሥት ትምህርት ቤቶች
ሥርዓት ጋር ሳይስተካከሌ ቆይቶ ነበር። ስሇዚህ ሇመጀመርያ ጊዜ ተማሪዎቿ በመንግሥት በሚሰጡ
ብሔራዊ ፈተናዎች እንዱሳተፉ የፈቀዯችው በአጋጣሚ ተስፋዬ በ8ኛ ክፍሌ በነበረበት ጊዜ ነበር።
ይህም ቀዯም ብል የታሰበበት ጉዲይ ሳይሆን ውሳኔው የተዯረገው እነ ተስፈዬ 8ኛ ሇመጨረስ ጥቂት
ወራት ሲቀራቸው ነበር። ስሇዚህ ያኔ በዛች ት/ቤት በስምንተኛ ክፍሌ የነበሩ ተማሪዎች ሇብሔራዊ
ፈተና በሚገባ ሳይዘጋጁ ነበር በከተማዋ ወዯ ሚገኝ የመንግሥት ትምህርት ቤት (አግአዚ) ተወስዯውዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 2
በፈተናው የተሳተፉት። ተማሪዎቹ በፈተናው የተሳተፉት በዴንገት በቂ ዝግጅት ሳያዯርጉ በመሆኑ
ላልች በሙለ ሲወዴቁ ወጣቱ ተስፈዬ ግን ብቻውን አመርቂ ውጤት በማምጣት አሇፈ፤ ሇዚህም
አመርቂ ውጤት ያበቃው ከሌጅነት ጊዜ ጀምሮ ጥሩ አንባቢና አጥኚ ስሇነበረ ነው።
ታዲጊ ወጣቱ ተስፋዬ በትምህርት ቤቱ የሚታወቀውና የሚዯነቀው በፈተናዎች በሚያመጣው ነጥብ
ወይም የክፍሌ ውጤት ብቻ አይዯሇም፤ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና አስተማሪዎች በተሰፋዬ
የሚዯነቁት ወዯር የላሇው አንባቢ በመሆኑ ነበር። ትምህርት ቤቱ መጻህፍት ቤት (ሊይብረሪ)
አሌነበረውም። በዛን ጊዜ ሊይብረሪ የሚባሌ ነገር በከተማዋ ፈጽሞ አይገኝም። ሆኖም ድር ተስፋዬ
ከአስተማሪዎችና ከላልች ምሁራን እየተዋሰ ሁሌ ጊዜ መጻሕፍትና መጽሔቶችን ሲያነብ ይታያሌ።
ይስተዋሊሌ። አንዲንዴ ሥነ ጽሑፍ ከየት እንዯሚመጣሇት እኛ ተማሪዎች ብቻ ሳንሆን መምህራን
ሁለ ሳይቀሩ ይገርማቸው ነበር። በወቅቱ፤ በ1950ዎች አከባቢ የማይገኙና ያሌተሇመደ ‘ታይም
መጋዚን’ (Times) እና ‘ንዩስ-ዊክ’ (News Week) መጽሄቶችን ይዞ ይታይ ነበር።
‚አንዴ አቶ አሰፋ ሱባ የሚባለ በዛ ትምህርት ቤት የአማርኛ ቋንቋ አስተማሪ የነበሩ በጣም አዋቂ
ሰው ‚ይህ ብርቅ ተማሪ (ተስፋዬ) የት እንዯሚዯርስና ሇወዯፊቱ ምን እንዯሚሆን ሇማየት ያሇኝን
ጉጉት ሌቆጣጠረው አሌችሌም‛ ሲለ አስታውሳሇሁ።‛ አቶ ግርማይ ተስፋ ጊዮርጊስ የድክተር ተስፋዬ
አብሮ አዯግ ጓዯኛ
‚አንዲንዴ በዛን ጊዜ፤ ምንም ዓይነት መገናኘ ብዙሃን የማይዯርሱበት አከባቢ ከመጀመርያ ዯረጃ
ተማሪ የማይጠበቁ ጠባዮች ይታዩበት ነበር። ጊዜው ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ከባዕዴ አገዛዝ ነፃ
የሚወጡበት ጊዜ ስሇነበረ ዜናውን እየተከታተሇ ላልች ተማሪዎች እንዱያውቁት ያዯርግ ነበር።
ከትምህርት ነፃ ስንሆን እሱ ወዲሇበት እየሄዴን ከበብ አዴርገነው ጥያቄዎች ስናቀርብሇት ትዝ
ይሇኛሌ። ስሇ ጋናና ላልች አዱስ ነፃ የወጡ የአፍሪካ አገሮች፣ በተሇይ ስሇ አሌጀርያ ህዘብ የነፃነት
ትግሌ ወዘተ ቆሞ በማራኪ አንዯበቱ ሲገሌፅሌን የነበርንበትን ቦታ ሳይቀር አስካሁን አስታውሳሇሁ።
ስሇ አሌጀርያ ህዝብ ትግሌ ሲገሌጽ በዛ አጋጣሚ የፈረንሳይ አብዮትን በሚመሇከትም መግሇጫ
ሰጠን። እኔ ሇመጀመርያ ጊዜ ስሇ ፈረንሳይ አብዮት የሰማሁት ያኔ ከሱ ነበር። ገና የስምንተኛ ክፍሌ
ተማሪ እያሇ የተስፋዬ ሁኔታ አስተማሪ እንጂ ተማሪም አይመስሌም ነበር።‛ አቶ ግርማይ ተስፋ
ጊዮርጊስ
ተስፋዬ በስምነተኛ ክፍሌ የሚሰጠውን ብሔራዊ ፈተና እንዲሇፈ ሇሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት መቀላ
ውሰጥ ወዯ ሚገኝው ዮሐንስ አራተኛ ሄድ የዘጠነኛ ክፍሌ ያጠናቀቀው እዛ ነበር። ያኔ የሁሇተኛ
ዯረጃ ትምህርት ቤት መቀላ በስተቀር በላልች የትግራይ ከተሞች አሌነበረም። ከዝግ ካቶሉካዊ
ትምህርት ቤት ወጥቶ በመቀላ የተማረበት ጊዜ ታዲጊው ተሰፋዬ ከብዙዎች ሇህዝባቸውና ሇሀገራቸው
ከሚቆረቆሩ መምህራንና ተማሪዎች የመተዋወቅ ዕዴሌ እንዲገኘ ይናገር ነበር። ከተሇያየ ገጠር የመጡ
ዴሃ ተማሪዎች ሇቤት ኪራይና ኑሮ አየከፈለ የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ሇመቀጠሌ የነበረባቸው
ችግር ምን ያህሌ አስቸጋሪና አሳዛኝ መሆኑን በዚሁ የመቀላ አንዴ ዓመት ቆይታው ግንዛቤ ሉያገኝ
አስችልታሌ። ተስፋዬ ዯበሳይ በመቀላ ያሇውን የሕይወት ውጣ ውረዴና ችግር ከተገንዘበና
የወዯፊት ዕዴለንም በውጭ አገር ሇመማር ከአሇው ፍሊጎት በመነሳት፤ አማራጩ በፊት ወዯ ነበረበት
የካቶሉክ ትምህርት ቤት መመሇሰ ሇትምህርት ወዯ ውጭ አገር የመሊክ ዕዴለን ከፍ ሉያዯርገው
እንዯሚችሌ በመረዲት ካቶሉካዊቷ ትምህርት ቤት፡ ዓዱግራት ተመሇሰ።ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 3
ተስፋዬ ዘጠነኛውን ክፍሌ በመቀላ ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ ካጠናቀቀ በኋሊ እንዯገና ወዯ ዓዱግራቷ
ካቶሉካዊት ት/ቤት ተመሌሶ እንዯገመተውና ተስፋ እንዲዯረገው ወዯ ጣሉያን አገር እስከተሊከበት
ጊዜ ዴረስ ትመህርቱን የቀጠሇው እዛው ነበር። እንዯ አቶ ግርማይ አባባሌ ‚በዚያን ጊዜ…‛ ይሊለ
‚በዚያን ጊዜ ከመቀላ የተመሇሰበት ቀን በትምህርት ቤቱ አሇቃ አሰባሳቢነት በአንዴ ትሌቅ ክፍሌ
ተሰብስበን ቆይተን ተሰፋዬን ተነስተን በጭብጨባ ስንቀበሇው ትዘ ይሇኛሌ። በክፍለ ያንዴ ሀገር መሪ
የገባ ነበር የሚመሰሇው። የተስፋዬ ወዯ ካቶሉክ ትምህርት ቤቱ መመሇሱ የትምህርት ቤቱ አሇቆችን፣
አስተማሪዎችንና ተማሪዎችን እጅግ በጣም ነበር ያስዯሰተውና የተዯረገሇት አቀባበሌ እስካሁን ዴረስ
ይገርመኛሌ።‛
ድር ተስፋዬ በዓዱግራት በምተገኘው ካቶሉካዊት ት/ቤት በኩሌ ወዯ ሮም Urbaniana University
ተሌኮ በፍሌስፍና ጥናቱን በመከታተሌ በከፍተኛ ማዕረግ የዩንቨርስቲ ድክተሬቱን እስኪያገኝ ዴረስ
ተማረ። ‚ድር ተሰፋዬ በድክቶሪያሌ ዴግሪ የተመረቀበት ጊዜ…‛ ይሊለ አቶ ግርማይ ‚…እኔም እሱ
በተማረበት ዩንቨርስቲ የሁሇተኛ ዓመት ተማሪ ስሇነበርኩ ሇዱግሪ ማሟያ የፃፈውን ፅሑፍ (ዱዘርተሽን)
ያቀረበበት ቀን ተገኝቼ ነበር። ዱዘርተሽኑን ሲጽፍ የተከታተሇው ዋና አስተማሪውና (Advisor)
ላልች ብዙ የፍሌስፍና ፋክሌቲ አስተማሪዎች በተሇያየ መሌክ ሊቀረቡሇት ጥያቄዎች በማስረጃዎች
የተዯገፈ በቂና አስዯሳች መሌስ ስሇሰጠ ከትሌቅ ምስጋና ጋር ‚Magna Cum Laude (ማኛ ኩም ሊውዯ)‛
የሉቅነት ማዕረግ ሲቀበሌ ተገኝቼ ነበር።‛
ድር ተሰፋዬ ትምህርቱን እንዯጨረሰ ወዱያውኑ ሀገሩን ሇማገሌገሌ፡ ሇሕዝቡ ሇመሥራት ወዯ
ሚወዲት ሀገሩ፡ ኢትዮጵያ ተመሇሰ። ድር ተስፋዬ ሥራ በሚፈሌግበት ጊዜ ማንም የሚረዲው ሰው
አሌነበረውም። ከአንዴ ዘመዳ ወይም ጓዯኛዬ… ጋር ሊስተዋውቅህ፣ ወዱያ… ሂዴና እገላ ሌኮኛሌ
በሇው/በሊት ሉሌሇት የሚችሌ ዘመዴ ወይም ጓዯኛ፣ ረዲት አሌነበረውም። ስሇዚህ ባከማቸው ትሌቅ
ዕውቀት የቀረቡሇት ጥያቄዎችንና ቃሇ መጠይቆችን በሚገባ ሇመመሇስ በመቻለ በችልታው
በማሰታወቅያ ሚኒስቴር ሥራ አገኘና በስነ ጽሑፍ ክፍሌ ተመዴቦ ሠራ። ዋና ሥራውን ምርምር
እያዯረገ ሇፕሊኒንግ መሥሪያ ቤትና ሇላልች ክፍልች ጥናት ማቅረብ ነበር። እንዱሁም የአንዲንዴ
መጻሕፍትን ፍሬ ነገር (Summary) በአሕጽሮት እየጨመቀ ያቀርብ ነበር። በምርምር ክፍሌ ሲሠራ
አንዲንዴ ግኝቶችን በመጽሔትና ዕሇታዊ ጋዜጦች ሇማውጣት ይሞክራሌ። ሥርዓቱን የሚነኩ ከሆኑ
አይታተሙሇትም ። አንዲንዴ ሥርዓቱን በሚመሇከት ትችት የማያዯርጉ ጽሑፎች ግን አሌፎ አሇፎ
ታትመውሇታሌ። ሇምሳላ በMarch 1970 ገዯማ Ethiopian Herald ሊይ ‚Zera-Yaqob the
Philosopher and not the Emperor‛ በሚሌ አርዕሰት ያወጣው መጣጥፍ ነበር።
ድር ተስፋዬ በተባሇው መሥርያ ቤት በሠራበት ጊዜ የተሇያዩ ሚንስትር መሥሪያ ቤቶችን የምሰጢር
መዛግብት ሇመመርመር ሌዩ ፈቃዴ ተሰጥቶት ስሇ ነበር አጋጣሚውን በመጠቀም የሀገራችን
የፖሇቲካ ሥርዓትና ቢሮክራሲው ምን ያህሌ የተበሊሸ እንዯነበረ በሚገባ የመታዘብና የመመሌከት
ዕዴሌ ያገኘው። በዚሁ ጊዜ ድር ተሰፋዬ በተጨማሪ በአባዱና ኮላጅ የማታው ክፍሇ ጊዜ ፍሌስፍና
ያስተምር ነበር።
ድር ተሰፋዬ በአዱሰ አበባ በሥራ ዓሇም በቆየበት ጊዜ ከተሇያዩ የኢትዮጵያ ተራማጅ ምሁራን ጋርና
የተማሪ ንቅናቄ መሪዎች ጋር፣ እንዱሁም ማታ የፍሌሰፍና ትምህርት ሇመከታተሌ ከሚመጡ
የወታዯርና የፖሉስ መኮንኖች ጋር ሇመተዋወቅና አሰፈሊጊ ግንኙነቶችን ሇመመሥረት ቻሇ። ይህምዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 4
በኋሊ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ምሥረታና ማዯራጀት ውስጥ ሇተጫወተው
ትሌቅ ሚና አስተዋጽዎ ነበረው። በተሇይ ኢሕአፓን ካቋቋመው ተራማጅ ትውሌዴ ጋር ፅኑ
ትውውቅ ሉገነባና ሇዴርጅቱ ምሥረታ ወሳኝ የነበረ ግንኙነት ሉፈጥር የቻሇውም በነዚህ ዓመታት
ውስጥ ነበር።
ድር ተስፋዬ በ1964 ዓ. ም. እንዯገና ወዯ አውሮጳ (ስዊዘርሊንዴ) ሄዯ። በዚህ ጊዜ ወዯ ውጭ ሀገር
የሄዯው በኢትዮጵያ መካሄዴ የነበረበትን አብዮት በሚመሇከት በተሇያዩ የወጭ አገሮች ከነበሩ
ተራማጅ ኢትዮጵያውያን ጋር የትግሌ ዕቅድችን ሇመመካከርና ሇመቀየስ ነበር። በኢትዮጵያ፣
በአውሮጳና አሜሪካ እየተመሊሇሰ በየአህጉሩ ተዯራጅተው የነበሩ ቡዴኖችን በማቀነባበር በኋሊ
ኢሕአፓ የተባሇ በ1964 ዓ. ም. የተመሠረተውን ዴርጅት ማቋቋም በተመሇከተ ትሌቅ ሚና
ተጫውቷሌ። እንዱሁም በውጭ አገሮች የዴርጅቱ የዴጋፍ መሠረት የነበረው የኢትዮጰያ ተማሪዎች
ማሕበራት በፌዯራሊዊ ቅርጽ ተዯራጅተው ትግሊቸውን እንዱያስተባብሩ፤ እንዱያቀናጁ በማዴረግም
ትሌቅ ሚና ተጫውቷሌ።
የ1966ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ወቅት ጊዜ ድር ተስፋዬና ላልች ኢሕአፓን የመሠረቱ
ተራማጆች የዓፄ ኃይሇሥሊሴን መንግሥት ሇመሇወጥ የትጥቅ ትግሌን የጨመረ ዝግጅት በማዯረግ
ሊይ ነበሩ። የ1966ቱ አብዮት እንዯተቀጣጠሇ የዓፄ ኃይሇሥሊሴ መንግሥት ሚንስትሮችን
በመሇዋወጥና ሕገ-መንግሥቱን አሻሽሊሇሁ፣ ዳሞክራሲም እፈቅዲሇሁ ዓይነቱ ግርግር ውስጥ ገባ።
በዛን ጊዜ ድር ተስፋዬ በፃፈው የዴርጅቱ መግሇጫ ውስጥ እንዯ አቶ ግርማይ አባባሌ የሚከተሇው
ይገኛሌ ‚ዝግጅታችን በግዴ ሇሕጋዊም፣ ከሕግ ውጭ ሇሚዯረገው ትግሌ ጭምር መሆን አሇበት፤
የሕገ መንግሥቱ ሇውጥ ሇአጭር ጊዜም ቢሆን ሕጋዊ ትግሌ የሚፈቅዴ ከሆነ በሕግ እንታገሊሇን፤
ካሌፈቀዯ ግን በሕግ የተሰየመውን አመጽ በእውነተኛው ሕግ፤ በሕዝብ ሕግ ሇመተካት እንታገሊሇን።‛
ድር ተሰፋዬ በሰኔ ወር 1966 ወዯ አገር ቤት ገባ። ጊዜው በአብዮቱ እንቅስቃሴ በአስተባባሪ
ኮሚቴነት ሲሰራ ቆይቶ እራሱን እያጠናከረ ብቅ ያሇው ወታዯራዊ ዯርግ በአዋጅ የተመሠረተበትና
በግሌፅ በመውጣት በዓፄው አገዛዝ ተጠያቂ ያሊቸውን ሚንስትሮች፣ ከፍተኛ መኮንኖች፣ ባሊባቶችንና
መኳንንቶችን የሚያሥርበት ወቅት ነበር። በንጉሠ ነገሥቱ ትእዛዝ አቶ አክሉለ ሀብተወሇዴን
ተክተው ጠቅሊይ ሚንስተር ተሹመው የነበሩ ሌጅ እንዲሌካቸው መኯንን በሌጅ ሚካኤሌ እምሩ
የተተኩበት ጊዜም ነበር። ሌጅ ሚካኤሌ በስዊዘርሊንዴ የኢትዮጵያ ሌዐክ በነበሩበት ጊዜ ድር ተስፋዬ
ጋር ተዋውቀው ስሇነበር ድር ተስፋዬ ወዯ አገር ቤት እንዯገባ ፈሊሌገዉት የመሬት ይዞታ ሚንስትር
እንዱሆን ጠይቀዉት ድር ተሰፋዬ ግን ላሊ፡ ሌጅ ሚካኤሌ ያሊወቁት ዕቅዴ ስሇነበረው ምክንያት
ፈጥሮ በከበሬታ ሳይቀበሊቸው ቀረ። ሆኖም ግን በመሬት ይዞታ ውስጥ ተመዴቦ በትግራይ ክፍሇ
ሀገር እንዱሠራ ከተፈቀዯሇት ሇመሥራት ዝግጁ እንዯሆነ ነገራቸው። እርሳቻውም ሀሳቡን ተቀበለት።
አፀዯቁሇት። ድር ተሰፋዬ በትግራይ እንዱመዯብ የፈሇገው በዓሲምባ ተመሥርቶ ከነበረው ከኢሕአፓ
ሠራዊት (ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት (ኢሕአሠ)) ጋር ሇሚዯረጉ ግንኙነቶች
እንዱያመቸው ነበር። አሲምባ አካባቢ ከአሇው ወታዯራዊ ጠቀሜታው በተጨማሪ የድር ተስፋዬ
የትውሌዴ ሥፍራ በመሆኑ ሇኢሕአፓ ሠራዊት የኢሕአሠ ዋና ቤዝ ይሆን ዘንዴ ሇተዯረገው ምርጫ
አስተዋጽዎ አዴርጓሌ።ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 5
ድር ተሰፋዬ አንዴ ዓመት የሚሆን ጊዜ በተሰጠው የሥራ መስክ አየሠራና በሀገሪቷ ከአንዴ ቦታ ወዯ
ላሊ ቦታ በሕግ እየተዘዋወረ ከላልች ጓድቹ ጋር በሕቡእ ህዝቡን በኢሕአፓ ጥሊ ሥር በማዯራጀትና
ትግለን በመምራት ሊይ እያሇ የድር ተስፋዬ ማንነትን የሚያውቁ ግሇሰቦች ኢሕአሠን ከዴተው ወዯ
ዯርግ መግባታቸውን ስሊወቀ የመንግሥት ሥራ ትቶ ቀዲሚ ሥራውን ሇትግለ በመስጠት፤ ‚የትግለ
ነው ሕይወቴ‛ በማሇት ኢሕአፓን የማዯራጀትና የመምራት ኃሊፊነቱን በሕቡእ ያከናውን ያዘ።
‚ድር ተስፋዬ ዯበሳይን የማውቀው ወዯ ሠራዊቱ አሲምባ ሲመጣ ነው።‛ ያለት የኢሕአፓ/ኢሕአሠ
መሥራች አባሌ አቶ ፀሐዬ ረዲ ‚በመጀመሪያ የመጣ ወቅት ቤተሰቦቼን አያሇሁ በማሇት የመንግሥት
መኪና ይዞ እንዯመጣ አስታውሳሇሁ። በዚህ ጊዜ አመጣጡ ኢሕአፓን ሇማወጅ ሉዯረግ ሇታሰበው
ኮንፈረንስ ብርሃነ መስቀሌ ረዲን ከአሲምባ ሇመውሰዴ በመምጣቱ የነበርነውን ጥቂት የሠራዊት
አባሊት ሇማወያየት ጊዜም አሌነበረውምና ሇሁሇተኛና ሦስተኛ ጊዜ አሲምባ ሲመጣ ነው በሚገባ
የተወያየነውና ባህሪሁንም በመጠኑ ያየሁት‛ ይሊለ አቶ ፀሐዬ በመቀጠሌ ‚ተስፋዬ ከጅምር
እንጠቀምበት የነበረውን የሠራዊቱን ሕግና ዯንብ በመጠኑም ቢሆን እንዱሻሻሌ ያዯረገና ሠራዊቱን
በጋንታ በጋንታ በማወያየትና የሠራዊቱንም አዛዥ ክፍሌ (Command Unit) ያዋቀረና ያጠናከረ
ብቃት ያሇው አመራር ሲጪ ነበር።‛
‚ድር ተስፋዬ ከሻቢያ ጋር የተዯረገውን ስብሰባ ሇመምራት ሇሦስተኛ ጊዜ ወዯ አሲምባ መጥቷሌ።
በዚህ ስብሰባ ሊይ ሻቢያ ውይይቱን ከመዯበኛ አካሄዴ ውጭ በጥያቄ መሌክ በማካሄደ ይቀርቡ ሇነበሩ
ጥያቄዎች ድር ተስፋዬ እንዯ ቡዴኑ መሪነት እኔ ሌናገር ባይ አሌነበረም። ይቀርቡ የነበሩ
ጥያቄዎችን በወቅቱ አብረን ሇሄዴነው ሌዐካን ሇእኔ፣ ሇፀጋዬ ዯብተራው፣ ሇጋይምና ግሩም በየተራ
እንዴንመሌስና ማብራሪያ እንዴንሰጥ በመጋበዝ ምን ያህሌ እራሱን ከፍ ከፍ የማያዯርግና ሌታይ
ሌታይ የላሇበት እጅግ በጣም ዳሞክራቲክ ባህሪ ያሇው የኢሕአፓ መሥራች አባሌና ከምሥረታው
ጀምሮ የፓርቲው ፖሉት ቢሮ አባሌ፤ ችልታና ዕውቀቱን ሇሀገርና ሕዝብ የሰጠ የያ ትውሌዴ አባሌ
ነበር።‛ አቶ ፀሐዬ ረዲ
ኢሕአፓ የፖሇቲካ ፕሮግራሙን በነሐሴ 27 ቀን 1967 ዓ.ም. ሇሕዝብ በማሳወቅና እራሱን ይፋ
በማውጣት የዯርግን ፋሽስታዊ አገዛዝ በማንኛውም መንገዴ በመታገሌ ሇማስወገዴና በሀገሪቷ
ከሁለም የኅብረተሰብ ክፍሌ የተውጣጣ ጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግስት በመመስረት የሕዝቡን በሀገሩ
ገዯብ የላሇውን ዳሞክራሲያዊ መብቱን በማወቅ ሇሀገር ሌማትና ዕዴገት መሠረት የሆነ ሕዝባዊ
ሥርዓት ሇመመስረት የታገሇ የመጀመሪያው ቀዲሚ የሕዝብ ፓርቲ ነበር። የዯርግ አገዛዝ የኢሕአፓን
ሕዝባዊ መሠረት ሉያናጋና እንቅስቃሴውንም ሉያጨሌም የሚችሇው በየትኛውም የሀገሪቷ ክሌሌ
ዘርና ሃይማኖት፣ ዕዴሜና ፆታ ሳይሇይ ያሳተፈና ሇትግለ ከዲር ዲር ያንቀሳቀሰን ፓርቲ ማንንም
ሳይሇዩ በጥርጣሬ፣ በመሰሇኝ፣ በቅናት፣ በቂም በቀሌ ወዘተ. የታገዙ ግዴያዎችን ‚በማር‛ በተሇወሱ
መርዘኛ አዋጆችና መግሇጫዎች ግዴያን በዘመቻ ሇማካሄዴ፡ ነፃ የመግዯሌ መብትን በአጠገቡ
ሇተኮሇኮለት ቡዴኖችና በየቀበላው ሊዯራጃቸው የአብዮት ጥበቃዎች በመስጠት በመሊ ሀገሪቷ ሊይ ነፃ
እርምጃና ቀይ ሽብር በማወጅ አንዴ ትውሌዴን ያሇምንም ሕግ ያጠፋ አገዛዝ ነበር። ሇዚህም ዯርግ
በ1969 ዓ.ም. ሇተጀመረው የቤት ሇቤት የአስሶ መዯምሰስ ዕቅደ የሕዝብ ዴርጅት ጊዜያዊ ጽ/ቤትን
በጉያው በተወሸቀው መሊ ኢትዮጵያ ሶሻሉስት ንቅናቄ (መኢሶን) የበሊይ ተቆጣጣሪነት በአዋጅ
በማቋቋም ሦስት አሰሳዎችን አካሂዶሌ። የመጀመሪያው ህዲር 1969 ዓ.ም. ሲሆን ሁሇተኛው ሇሦስትዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 6
ቀን የተካሄዯው መጋቢት 14 ቀን 1969 ዓ.ም. የተካሄዯው ሲሆን ሶስተኛውና የመጨረሻው ሚያዝያ
1969 የተካሄዯውና መኢሶንም እራሱ የወጠነው ጥቃት ሰሇባ የሆነበት አሰሳ ነበር።
የሕዝብ ዴርጅት ጊዜያዊ ጽ/ቤት እና መኢሶን የአስሶ መዯምሰስ ዘመቻ በተግባር ሇመተርጎም
ሁሇተኛው የቤት ሇቤት አሰሳ መጋቢት 14 ቀን 1969 ዓ.ም. ተጀመረ። የአብዮት ጥበቃ አባሊት፣
ጦር ሠራዊቱ፣ ቀበላዎች፣ የሕዝብ ዴርጅት ጽ/ቤት በተሇይም መኢሶንና ላልች በዯርግ ዙሪያ
የተሰበሰቡ ቡዴኖች አባሊት በቤት ሇቤት አሰሳው ተካፍሇዋሌ። ሇሶስት ተከታታይ ቀናት የተካሄዯው
አሰሳ ሕዝቡ ከአንዴ ቦታ ወዯ ላሊ እንዲይንቀሳቀስ በወጣ የዯርግ ተከታታይ መግሇጫ የታገዘ ነበር።
ከኢሕአፓ ጋር ግንኙነት አሊቸው ተብሇው የተጠረጠሩ ወጣቶችና ሠራተኞች ሁለ በጅምሊ ታሰሩ።
በ1969 ዓ.ም. በየካቲት ወር መጨረሻ አካባቢ በርካታ የኢሕአፓ አመራር አባሊት አዱስ አበባን
ሇቀው መውጣታቸው ቢታወቅም ድክተር ተስፋዬ ዯበሳይ የአዱስ አበባው የኢሕአፓ መዋቅር ውስጥ
ያለ አባሊትን በእንዱህ ያሇ ቀውጢ ጊዜ ትቶ መሄደ ሇሕሉናው ስሇከበዯው ሇሀገሩና ሇሕዝቡ ብልም
ሇትግለ የሰጠውን ሕይወቱን፤ በፍጹም እምነቱ ሉተገብር፤ ማንኝውንም መከራና ስቃይ እራሱን ከፍ
ሳያዯርግ እንዯ ላልች የኢሕአፓ አባሊት አብሮ ሉመክትና ሉታገሌ ወሰነ።
እንዯ አቶ ክፍለ ታዯሰ «ያ ትውሌዴ» ቅጽ II ገሇጻ ‚መጋቢት 15 ቀን 1969 ዓ.ም. ድር ተስፋዬ
ዯበሳይና ጓዯኛው በሪሁን ማርዬ የዯርግ የቤት ሇቤት አሰሳ መስሪያ ቤቶች ሊይ ትኩረት ስሊሊዯረገ
አምባሳዯር ትያትር አጠገብ ወዯሚገኘው የኪዲኔ በየነ ሕንጻ አመሩ። ሕንጻውን የመረጡት የበሪሁን
ባሇቤት የምትሰራበት ቢሮ በመሆኑና እዚያ በመሆን አሳሹን ቡዴን ሊማሳሇፍ በማቀዴ ነበር። ድር
ተስፋዬ በዕሇቱ ይጓዝባት የነበረችው መኪና በተክሇ ሃይማኖት አካባቢ ስታሌፍ የመኢሶን መሪ አባሊት
በወቅቱ አሰሳ ያዯርጉ ስሇነበር መኪናው ውስጥ ድር ተስፋዬን መሇየት እንዯቻለ መኪናውን መከተሌ
ይጀምራለ።‛ ይሊሌ።
ተስፋዬና በሪሁን የሚከተሊቸውን ሳይጠራጠሩ ወዯ ሕንጻው ውስጥ እንዯገቡ ተስፋዬ በመኢሶን
አባሌነት የሚጠረጠር አንዴ ሰው ስሊየ ሕንጻውን ሇቆ ሇመሄዴ ወዱያው ወሰነ። ድር ተስፋዬ
የሕንፃውን ዯረጃዎች ወርድ መሬት ሲዯርስና የመኢሶን አሳሽ ቡዴን ወዯ በራፉ ሲጠጋ አንዴ ሆነ።
ወዱያውም አሳሹ ቡዴን ተኩስ በመክፈት ከፊት ሇፊት ይመራ የነበረውን በሪሁን ማርዬን ከመቅጽበት
ገዯሇው። በዚህ ጊዜ ድር ተስፋዬም ፊቱን አዙሮ የፎቁን ዯረጃዎች በሩጫ በመውጣት ስዴስተኛው
ፎቅ እንዯዯረሰ በአሇው መስኮት ቁሌቁሌ ወዯ መሬት ራሱን በመወርወር ተፈጥፍጦ ሞተ።
‚ቢወቀጥ አጥንቴ ቢንቆረቆር ዯሜ
ሇአዱስ ሥርዓት ሌምሊሜ
ፍጹም ነው እምነቴ
ሇትግለ ነው ሕይወቴ‛ ን በዯሙ ጻፈ።
ሌጆቹን ያዘመራቸውን ‚ሇዘመናት‛ በተግባር አሳያቸው። ‚ቀጥለ!‛ አሊቸው፡ ‚አታቁሙ!‛፡ ‚በለ!‛፡
‚ሌጓዝ በዴሌ ጎዲና
በተሰዉት ጓድች ፋና‛ ።ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 7
የድር ተስፋዬን ፈሇግ በመከተሌ በመኢሶንና ዯርግ ገዲዮች እጅ ከመውዯቅ ይሌቅ ሕይወታቸውን
ሇትግለ በመስጠት አኩሪ ጀግንነት አስመዝግበው እስከወዱያኛው ያሸሇቡ የኢሕአፓ ሰማዕታት
በርካታ ናቸው። እንዯ አቶ ክፍለ መጽሐፍ ያ ትውሌዴ ቅጽ II አገሊሇጽ ‚የተስፋዬ ሞት፡ በኢሕአፓ
ሊይ ብቻ ሳይሆን በመሊው የኢትዮጵያ መሠረታዊ ሇውጥ ዯጋፊ ትውሌዴ ሊይ መኢሶን ያሳረፈው
ክፉና ገዲይ በትር ነበር።‛
ድር ተስፋዬ ዯበሳይ፤ በዓፄነታቸው ሳይኮፈሱ፡ ዲር ዴንበሬን ብሇው፡ ሇሀገር አንዴነትና ክብር
ከዴርቡሽ ወራሪ ጋር ሲፋሇሙ የተሰዉት ዓፄ ዮሐንስ፣ እጅህን ስጥ አሇኝ…ሇጠሊት? ሇወራሪ?
ሇእንግሉዝ? ብሇው ሇሀገር ክብር እራሳቸውን በመሰዋት ታሪክ አስመዝግበው ያሇፉት ዓፄ ቴዎዴሮስ፣
ሇጣሉያን ፋሺስት ወራሪ ሕዝቡ እንዲይገዛ ገዝተው የሀገራቸውን ክብር በዯማቸው የፃፉት አቡነ
ጴጥሮስ፣ ወዘተ አርሃያ በመከተሌ ሇሀገርና ሇሕዝብ መብት የሚዯረግ ተጋዴል መስዋዕትነት ሉከፍለ
ዝግጁ በሆኑ አመራርና አባሊቱ ጽናት መሆኑን አካለን የከሰከሰ፡ ዯሙን ያፈሰሰ ጀግና የኢሕአፓ
መሪና ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሌጅ ነበር።
ድር ተስፋዬ የፓርቲው የርዕዮተ ዓሇም ግንባር ቀዯም አራማጅ፣ አዯራጅ፣ የፖሇቲካ ጠቢብና
መሥራች አባትም ነበር። ሇዝናና ሇታዋቂነት ቁብ ያሌነበረው ተስፋዬ፤ በላሊው ቀርቶ በኢሕአፓ
አባሊት እንኳን በጥቂቶች ነበር የሚታወቀው። ይሁንና በቅርብ በሚያውቁት ጓድቹ መካከሌ ከማንም
በሊይ የሚከበር ነበር። ተስፋዬ ብዙ አይናገርም፡ መናገር ሲጀምር ግን በአካባቢው ያለና የሚሰሙት
ሁለ ከአንዯበቱ የሚወጣውን እያንዲንደን ቃሌ እንዱያዯምጡ የማስገዯዴ ኃይሌ የተሊበሰ ነው።
ተስፋዬ በማኅበራዊ ሕይወቱ እውነተኛ፣ ግሌጽና ትሁት ሰው ነበር። ጥሌቅ የዳሞክራሲና የፍትህ
ስሜት የተዋሃዯው ሰውም ነበር። በፖሇቲካ አስተሳሰቡ ውስብስብና የረቀቀ ከመሆኑም ላሊ፡ ከማንም
በሊይ ሩቅ ሀሳቢ እንዯነበር የሚያውቁት ሁለ ይመሰክራለ።
‚ማንም ሰው አይናገረው እንጂ፤…‛ እንዯ ያ ትውሌዴ ቅጽ II አባባሌ ‚ማንም ሰው አይናገረው
እንጂ፤ ከተስፋዬ ሞት በኋሊ ኢሕአፓ የወትሮው ኢሕአፓ እንዯማይሆን አውቆታሌ። ኢሕአፓ
በተስፋዬ ሞት፤ ሕይወትና ግርማ ሞገስ የሚያጎናጽፈውን መንፈሱን አጣ። ከማንኛውም ጊዜ ይሌቅ
ጥብቅ መሪውን በሚፈሌግበት ጊዜ፤ እንዯ ተስፋዬ አርቆ አስተዋይና መንገዴ አመሊካች ሰው
በሚሻበት አስቸጋሪ ወቅት ኢሕአፓ መሪውን አጣ።‛
ከዯሀ ቤተሰብ ተወሌድ፤ ከመርፌ ቀዲዲ በጠበበች ዕዴለ ተጠቅሞ የዘመናዊ ትምህርት ዕዴሌን
በማግኘት በፍሌስፍና የድክተሬት ማዕረግነት የተጎናጸፈው ድር ተስፋዬ ዕውቀቱን ሇሀገሩና ሇዴሃው
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕዴገትና ብሌጽግና የዘረጋውን ምኞቱንና ተስፋውን ሳያይ በጅምር ተቀጨ።
‚የተስፋዬ ዛፉ፤ ሲከረከም ቅርንጫፉ‛ እንዲሇው ገጣሚ የተስፋዬ ተስፋ በተስፋ ቀረ። ብርሃን ዏይኑን
ከዯነ። በአጭር ተቀጨ። ተቀበረ።
ድር ተስፋዬ ባሇትዲርና የአንዱት ሴት ሌጅ ሐምራዊት አባት ነበር። ሐምራዊት የአባቷን ጣዕም
ሳታውቅ በሕጻንነታቸው ዯርግ ወሊጆቻቸውን ከበሊባቸው፤ የአባት ወይም የእናት ወይም የሁሇቱንም
ጣዕም ሳያጣጥሙ፣ ሳያውቁ ካዯጉት፤ የወሊጆቻቸው አኩሪ ታሪክ እንኳ ያሌተዲሰሰሊቸው በርካታ
የትሊንት ሕፃናት የዛሬ ወጣቶችና ጎሌማሳዎች ውስጥ ከሚመዯቡት ናት።ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም………… 8
«ያ ትውሌዴ ተቋም» ከተነሳበት ዓሊማ አንደ የዚያን ትውሌዴ ሰማዕታት መዘከርና ታሪካቸውን
ሇትውሌዴ ማስተሊሇፍ በመሆኑ የድር ተስፋዬ ዯበሳይን 36ኛ የሙት ዓመት መዘክር ስናስታውስ
በጥሌቅ ሐዘን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግሌና ኢሕአፓ አንዴ ሁነኛ መመኪያውንና መሪውን
ያጣበት ቀን መጋቢት 15 ቀን 1969 ዓ.ም.። ኢትዮጵያ ሀገራችን አንዴነቷን ጠብቃ የሌጆቿ መብት
የተከበረባትና ሇሀገር ብሌጽግናና ሇሌማት የተከፈሇው የያ ትውሌዴ ሰማዕታት ዯም ከንቱ
እንዯማይቀርና ሁላም በትውሌዴ ሲዘከር፡ ሲታወስ እንዯሚኖርና የትግሊቸውም ፍሬ ኢትዮጵያ
ሀገራችንንና ሌጆቿን ከፍ ከፍ እንዯሚያዯርጋት እምነታችን የጸና ነው።
‚ድር ተሰፋዬን የማውቀው በሶሰት የተሇያዩ አጋጣሚዎች ነው። መጀመርያ፦ በዓዱገራት ካቶሉካዊት
ት/ቤት እኔ የመጀመርያ ዯረጃ ተማሪ ሁኜ እሱ ዯግሞ የመካከሇኛና የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪ ሆኖ፤
ሁሇተኛ፦ በጣሉያን አገር እኔ የመጀመርያና የሁሇተኛ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ሁኜ ድር ተሰፋዬ
ዯግሞ የዴረ ምረቃ (Post Graduate) ተማሪ ሆኖ፤ ሶስተኛ፦ በአዱሰ አበባ በሥራ ዓሇም ቆይቶ
እንዯገና ወዯ አውሮጳ በተመሇሰ ጊዜ‛ ያለን አቶ ግርማይ ተስፋ ጊዮርጊስ፡ የድር ተስፋዬን 36ኛ
ዓመት የሙት ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማዴረግ ይህን አጭር የሕይወት ታሪኩን ሇማዘጋጀት
ሊዯረጉሌን ከፍተኛ ትብብር «ያ ትውሌዴ ተቋም» የከበረ ምስጋናችንን እያቀረብን ላልችም የአቶ
ግርማይን አርሃያ በመከተሌ በምታውቁት ታሪክ ሊይ ትብብራችሁ ቀና ይሆን ዘንዴ በዚህ አጋጣሚ
«ያ ትውሌዴ ተቋም» መሌዕክቱን ያስተሊሌፋሌ።
ይህንን የድር ተስፋዬ ዯበሳይን የሕይወት ታሪክ በመጠኑም ቢሆን ሇመጻፍና ማንነቱን ሇመግሇጽ
ሇአዯረግነው ጥረት ከፍተኛ ትብብር ያዯረጉሌንን አቶ ግርማይን እንዲመሰገንን፤ ሇዚህም ስኬታማነት
በሩን የከፈቱሌንን ባሇቤቱ የነበሩትን ወ/ሮ ፍቅርተ ገ/ማርያምንና አንዴዬ ሌጁን ወ/ሪት ሐምራዊት
ተስፋዬን በያ ትውሌዴ ወገኖቻችን፡ በኢትዮጵያ ሀገራችንና ሕዝባችን እንዱሁም በ«ያ ትውሌዴ
ተቋም» ስም ከፍተኛ ምስጋናችን ይዴረሳችሁ።
በመጨረሻም ከኢሕአፓ መስራች አባሊት አንደ የነበሩትና በተሇይ የኢሕአሠ ጥንስስ መሠረት
ሇመጣሌ የመጀመሪያው የሠራዊቱ መሥራች አስኳሌ የነበሩት አቶ ፀሐዬ ረዲ፡ ስሇ ድር ተስፋዬ
ዯበሳይ ያሊቸውን እውቅናና በተሇይ በአሲምባ ያሊቸውን ትዝታ በማውሳት ሊዯረጉሌን ቀና ትብብር
«ያ ትውሌዴ ተቋም» ወዯር የላሇውን ምስጋናውን ያቀርባሌ።
የድር ተስፋዬ ዯበሳይ በተሇይ በኢሕአፓ ውስጥ ያሇውን ሚና፣ ያበረከተውን አስተዋጽዎና የትግሌ
ተሳትፎ ከላልች ትብብር ሇማግኘት ያዯረግነው ጥረት ባሇመሳካቱ የተሰማንን ቅሬታ እየገሇጽን
አሁንም በዴጋሚ የኢሕአፓ ታሪክ የሀገርና የሕዝብ እንዯመሆኑ ጽፈው ሉያስነብቡ ፈቃዯኛ ባሌሆኑ፡
ላልች ሲጽፉም ጸጉራቸው በሚቆመው ‚እኛ ብቻ‛ ባዮች ታሪክ እንዲሌሆነ «ያ ትውሌዴ ተቋም»
በዴጋሚ ሉያዯምቀውና ሉያሰምርበት ይወዲሌ።
ያ ትውሌዴ ተቋም
መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም.
ዋቢ ጽሁፎች
 ቃሇ መጠይቅ፡ ከአቶ ግርማይ ተስፋ ጊዮርጊስ ጋር
 ቃሇ መጠይቅ፡ ከአቶ ፀሐዬ ረዲ የኢሕአፓ መሥራች አመራር አባሌ
 «ያ ትውሌዴ» ቅጽ ሁሇት ክፍለ ታዯሰ፤ 1991 ዓ.ም. ኢንዱፔንዯንት አሳታሚዎች ሰሜን አሜሪካ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 24, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 24, 2013 @ 8:59 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar