www.maledatimes.com 29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

By   /   March 24, 2013  /   Comments Off on 29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 0 Second

ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ሰልጥነው የወጡ 29 የሚሆኑ የወያኔ ኮማንዶ አባላት ለኤርትራ መንግስት እጃቸውን መስጠታቸው ታወቀ:: ኮማንዶዎቹ ቅዳሜ እለት በሰጡት ቃል የወያኔ አምባገነን መንግስት አምሯቸው እና የዘር መድልዎ አንገሽግሿቸው የነበረ መሆኑን ገልጼው የህንን አምባገነናዊ ጨቋኝ መንግስት በመታገል ህዝባችንን ነጻ እናወጣለን ብለዋል::
የህ የመጀማርያ ያልሆነው የወታደሮች መክዳት በ2005 ቤስራኤል ወታደራዊ ስልጠና ይወስዱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ለኤርትራ ኤምባሲ እጃቸውን መስጠታቸው ይታወቃል::በተመሳሳይ 300 የወያኔ ወታደሮች ጄኔራል ከማል ገልችሁን እና ታማኝ ኮሎኔሎችን ጨምሮ ለኤርትራ ጥገኝነት ጤይቀው እዚያ እየኖሩ ነው::
ይህ የወታደሮቹ እንደዚህ መሆን እንደት ነው ነገሩ? እውን የወያኔን መንግስት በመጥላት ነው ወይንስ ጸረ ወያኔያዊ ተልእኮ ይዘው ነው::ምንሊክ ሳልሳዊ ለማለዳ ታይምስ ያደረሰን ሪፖርት ነው

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 24, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 24, 2013 @ 10:44 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar