www.maledatimes.com በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

By   /   March 24, 2013  /   Comments Off on በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 56 Second

ከአንድ ወር በፊት የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዝናብ እጥረት ምክንያት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ቢናገርም እስካሁን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ባለመደረጉ ረሃቡ በገጠራም አከባቢዎች ሁሉ በመበርታቱ ነዋሪዎች አከባቢያቸውን እየለቀቁ መሆን ታውቋል:ምንሊክ ሳልሳዊ::
ይህንን ተከትሎ ወደ ኤርትራ የሚሰደዱ የትግራይ ወጣቶች መበራከታቸውን የተገለጸ ሲሆን አብዛኛው የገጠራም አከባቢ ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች ከረሃብ ከመቸገር አልፈው ስራ ባለመኖሩ ወደ ከተማ ገብተው የጉልበት ስራ እንኳን መስራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል::
በዚህ አመት በተለያዩ የኢትዮጵያ ግዛቶች በዝናብ እጥረት እና በመልካም አስተዳደር እጦት በመሬት መነጠቅ በሰፈራ አከባቢዎች በተፈጠረ የፖሊሲ ውድቀት 10.7 ሚልዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳት ያስፈልጋቸዋል::ዘገባ በሳልሳዊ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 24, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 24, 2013 @ 10:59 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar