www.maledatimes.com በቻይና የተሰራው ቀለበት መንገድ የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ አለመኖሩ የክረምት ወራትን ከፍተኛ ስጋት ፈጥራል ተባለ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በቻይና የተሰራው ቀለበት መንገድ የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ አለመኖሩ የክረምት ወራትን ከፍተኛ ስጋት ፈጥራል ተባለ

By   /   March 25, 2013  /   Comments Off on በቻይና የተሰራው ቀለበት መንገድ የውሃ ፍሳሽ ማስተላለፊያ አለመኖሩ የክረምት ወራትን ከፍተኛ ስጋት ፈጥራል ተባለ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 53 Second

በቻይና የተሰራው የሃገራችን ቀለበት መንገድ ከጊዜ ወደጊዜ ጥራት ደረጃውን የጠበቀ እንዳልሆነ እና ያለ ጊዜው እየተበላሸ በአዲስ መልክ የሚጠገን መሆኑን አንዳንድ ታዛቢዎች ለማለዳታይምስ አቅርበዋል ።በተለይም በአሁን ሰአት በጎርፍ ጎዳናዎች በመጥለቅለቅ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከመፍጠራቸውም በላይ ለህብረተሰቡ ጤናማ አገልግሎት መስጠት አልቻሉም በማለት ገልጸዋል ።እንደ ህብረተሰቡ አገላለጽ ከሆነ ከዛሪእ 6 አመት በፊት የጀመረው ይሂእው ችግር ክረምት ወራት በመጣ ቁጥር የትራፊክ መጨናነቁ ይከፋል በማለት ጠቁመዋል ።የትራፊክ መብራት አገልግሎት የሌለባት ኢትዮጵያ ከሁለትሺህ ስድስት አመተምህረት እንደ እኤአ እስካሁን ድረስ በአፍሪካ የትራፊክ አደጋ ቀዳሚውን ስፍራ በመያዝ ደረጃዋን እንንደጠበቀች መሆኑን የዩናይትድ ኔሽን ባለፈው ስድስት ወር የትራፊክ አደጋ በአፍሪካ የሚለውን ሪፖርት ባቀረበብት ሰአት መገለጹ ይታወቃል ። በተለይም በደብረዘይት ጎዳና ክፍተኛውን አደጋ እንደሚፈጠር የተገለጸው በሪፖርት መሰረት ሃገሪቱ መንገድ ስራን ስትጀምር የትራፊክ መብራት አገልግሎት እና የዉሃና ፍሳሽ እንደዚሁም የመብራት አገልግሎት እና የመጠጥ ውሃ መጓጓዣ መስመሮች ከማንኛውም የፕላን ላይ ያልተደመሪ እና ምንም ውስጥ ሊገቡ ባለመቻላቸው ችግሩን እጥፍ ድርብ ያደርገዋል ሲሉ ህብረተሰቡ ቅሪእታቸውን አቅርበዋል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 25, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 25, 2013 @ 5:29 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar