www.maledatimes.com የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በፌደራል ፖሊስ ከግቢ እናስባርራችኋለን ተብለናል አሉ -የትምህርት ማቆም አድማውን በማጠናከር ጥያቄያቸውን የሚያብራራ ሰነድም አሰራጭተዋል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በፌደራል ፖሊስ ከግቢ እናስባርራችኋለን ተብለናል አሉ -የትምህርት ማቆም አድማውን በማጠናከር ጥያቄያቸውን የሚያብራራ ሰነድም አሰራጭተዋል

By   /   March 25, 2013  /   Comments Off on የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት በፌደራል ፖሊስ ከግቢ እናስባርራችኋለን ተብለናል አሉ -የትምህርት ማቆም አድማውን በማጠናከር ጥያቄያቸውን የሚያብራራ ሰነድም አሰራጭተዋል

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 59 Second

የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ መንፈሰሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ከመጋቢት 2 ቀን 2005 ዓ.ም. የጀመሩት የትምህርት ማቆም አድማ ተጠናክሮ እንደቀጠለና አሉብን ያሏቸውን ችግሮች የሚያብራራ ባለሰባት ገፅ ሰነድ ለሚመለከታቸው አካላት ማሰራጨታቸውን ተማሪዎቹ የፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡
መጋቢት 9 ቀን 2005 ዓ.ም የተሰራጨውና ለፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የደረሰው ሰነድ በመንፈሳዊ ኮሌጁ ያሉ መጠነ ሰፊ ችግሮች ነጥብ በነጥብ የሚያስረዳ ነው፡፡ በሰነዱ እንደተገለፀው ብፁዕ አቡነ ጢሞቲዎስ ወንበሩን ከያዙበት ጊዜ አንስቶ የመልካም አስተዳደር እጦት  ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ የመኝታ እና የመፀዳጃ  ቤቶች ጽዳት መጓደል፣እንዲሁም የምግብ  ጥራት መጓደል አብዛኛውን ደቀመዝሙር  ለበሽታ እንዳጋለጠው ተጠቅሷል፡፡

ትምህርት አሰጣጥን በተመለከተ የመምህራን  ብቃት ማነስና የቤተ መጻህፍቱ ምቹ  አለመሆኑን ከተማሪዎቹ ጥያቄዎች ውስጥ  የሚጠቀስ ነው፡፡ ደቀመዛሙርቱ የኮሌጁ  አካዳሚክ ዲን ተማሪዎችን፣መምህራንንና  ሌሎች ሰራተኖች ላይ ድብደባና ዛቻ  እንደሚፈፅሙ እንዲሁም “በአንድ  ደቂቃ ግቢውን ለቃችሁ ውጡ ይህ  ባይሆን ግን በፌደራል ፖሊስ በሃይል  ከግቢው እናስለቅቃችኋለን” መባላቸውን  አጋልጠዋል፡፡ ፍኖተ ነፃነት ከኮሌጁ ምላሽ  ለማግኘት ያደረገችው ጥረት አልሳካም፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 25, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 25, 2013 @ 11:47 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar