www.maledatimes.com ገነት ዘውዴ ከፓርቲያቸው በጡረታ ተገለሉ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ገነት ዘውዴ ከፓርቲያቸው በጡረታ ተገለሉ

By   /   March 27, 2013  /   Comments Off on ገነት ዘውዴ ከፓርቲያቸው በጡረታ ተገለሉ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 6 Second

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

የትምህርት ሚኒስትር በመሆን ለረዥም ጊዜ ያገለገሉት ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ትናንት በይፋ ከብአዴን /ኢህአዴግ ተሰናበቱ።

ወ/ሮ ገነት ብአዴን /ኢህአዴግን የተሰናበቱት ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ነው። ወ/ሮዋን ኢህአዴግን የለቀቁት ኢህአዴግ በመተካካት መርሁ መሠረት በግንባሩ አመራርነት መቆየት የሚቻለው ለሁለት የምርጫ ወቅት ወይም ለአራት ዓመታት ሲሆን የዕድሜ ገደቡም 65 ዓመት እንዲሆን ያሳለፈውን ውሣኔ ተከትሎ ነው።

በቀጣይ ዓመት 65 ዓመት ዕድሜ የሚሞላቸው ወ/ሮ ገነት ዘውዴ ከብአዴን /ኢህአዴግ መሰናበታቸውን በባሕርዳር የኢህአዴግ ጉባዔ ላይ ትናንት ያበሰሩት ወ/ሮ ጊፍቲ አባሲያ ናቸው።

በወ/ሮ አዜብ መስፍን የሚመራው አገር አቀፉ የሴቶች ፌዴሬሽን ለወ/ሮ ገነት ዘውዴ የሽኝት ፕሮግራም ትናንት ማካሄዱንም ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

ወ/ሮ ገነት በአሁኑ ወቅት በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን በማገልገል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 27, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 27, 2013 @ 1:44 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar