www.maledatimes.com መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው:: - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

By   /   March 27, 2013  /   Comments Off on መብታቸውን የጠየቁ የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 8 Second

ከትምህርት ገበታቸው 5 ተማሪዎች ተባረዋል::

የመድሀኔዐለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በየመንደሩ እየተባረሩ በፖሊስ ሐይሎች እየተያዙ መሆኑ ተሰማ:: እነዚህ ተማሪዎች የመግቢያ ሰዐት ይሻሻልልን ባሉት ጥያቄ የተነሳ በመንግስት ወንበዴ ፖሊሶች ህገ-ወጥ እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: አንዳንድ ተማሪዎች ከተሸሸጉበት እየወጡ ከሰዐት ቡሀላ ያለውን ክፍለ ጊዜ ለመማር እየገቡ ነው:: ትምህርት ቤቱም በአዲስ አበባ ፖሊሶች ተወርዋል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ የመድኀኔዐለም ት/ ቤት አስተዳደሮች ተማሪዎቹ ላይ አመፅ በማስነሳት በሚል ምክንያት እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: ይህ የአመፅ ማስነሳት ታፔላ ወያኔ በኮሚቴዎቻችን በሙሁራን በነ እስክንድር ነጋ እንዲሁም በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ላይ የለጠፈውን በትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ላይ ቀጥልዋል::እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት ምስል የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በኑፁሀን ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ማስታወቂያ በመለጠፍ አስታውቅዋል:: minilik salsawi

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 27, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 27, 2013 @ 11:09 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar