www.maledatimes.com የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

By   /   March 28, 2013  /   Comments Off on የእነ ተመስገን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተራዘመ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 27 Second

በትላንትናው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብለው የፍርድ ሂደታቸው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ።

የቀድሞዉ የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል እነ አቶ አንዷለም አራጌ ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ። ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ።ሆኖም ግን  ተከሳሾቹ የእስካሁ በመንግስት በኩልም ሆነ በተከሳሾቹ በኩል ለምን ፍርድ ቤት እንዳለቀረቡ እና ቀጠሮው እንደተራዘመ የሚያስረዳ አንዳችም መረጃ ሊገኝ አልቻለም።የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ለማጣራት ያደረገውም ሙከራ አልተሳካም። 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 28, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 28, 2013 @ 10:15 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar