www.maledatimes.com ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ? - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

By   /   March 28, 2013  /   Comments Off on ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 5 Second

ግይቶ በደረሰን መረጃ መሰረት ጉዋድ Daniel Berhane ይህን ለማስተባበያነት
ከአመታት በፊት ወ/ሮ አዜብ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አቅርቦልናል ምን ያህል አሳማኝ ነው ?

. እና ያቺን ይዘን ነው የልጆቹን ት/ቤት የምንከፍለው፡፡ እስከ 3ወር እንዳለብን ዛሬ (inaudible)(ሳቅ)፡፡ እስከ 3ወር አጠራቅማለሁ . . . እና ከ3ወር በኋላ የሚከፈለውን ደግሞ እከፍላለው፡፡ የሁለታችንም ቅድም እንዳልኩት ብዙ እንትን የለንም . . . ብዙ ጊዜ እንደዛ ነው እንትን የምናደርገው፡፡
አንዷ ልጄ የተማረችው ትልቋ ሳንፎርድ ነበረ፡፡ ሳንፎርድ መጀመሪያ 6ኛ ክፍል ስትደርስ በሳት(SAT?) ፈተና በጣም ጥሩ ውጤት አመጣች፡፡ ከዚያ በኋላ ስኮላርሺፕ አግኝታ ነበር፤ እንግሊዝ ሀገር የሴቶች ኮሌጅ ማለትም ቦርዲንግ ስኩል፡፡ በዛ እድሜዋ አልልክም ስላልኩ እኔ፤ ያንን ሽፍት አድርጉልኝ ወደዚህ(ወደ ሳንፎርድ) እንዲያግዘኝ አልኳቸው፡፡ ከዚያ ሽፍት ተደረገልኝ ፤ ከዛ በስኮላርሺፑ ተምራ ጨረሰች – አሁን ዘንድሮ ትጨርሳለች፡፡
ሁለቱን ሊሴ ነው ያስተማርኩት፤ ቅድም (ባልኩት መንገድ) ነው፡፡ አይደለምና እኛ ሁለታችን ሌላውም ይችላል፡፡ አሁን ኣንደኛውን ወደዚያ ሽፍት አድርጌያለሁ እንደገና፡፡ እንደዚህ ነው እኛ የምናገጣጥመው፡፡
በግልጽ በምትሰጠን በማንኛውም ሰዐት ተቆጥራ ልትጣራ በምትችል ፍራንክ ነው የምንኖረው፡፡
እኔ በጣም ብዙ ጊዜ ኪሴ ላይ ብር ኖሮኝ አያውቅም፡፡ ካገኘሁ ያገኘሁትን ሰው ነው የምሰጠው፡፡ ጎዳና ላይ አንድ 11 ልጆች አሉኝ አዲስ አበባ ላይ፤ ቦሌ መንገድ ላይ፡፡ መጀመሪያ ራሴ ነበር የማግዛቸው፣ ልጆቼ ማለት ናቸው፡፡ እና ብዙም ገንዘብ የመያዝ ባህልም የለኝም፡፡
እስካሁን 5 ሳንቲም . . . በተፈለገው መንገድ ሊጣራ ይችላል፡፡ I think አለም ያውቀናል ለነገሩ፡፡ አሜሪካም ብትጠይቁ ያውቃል፤ ማንም መረጃ ያለው ሀገር ያውቃል፡፡ ከሀገር መሪዎች የመጨረሻ ደሀ የምንባለው እኛ ነን፤ ድህነት ተብሎ የሚጠራ ከሆነ፡፡
እኔ አንድ ቀን ስዊድን እንደዛ አሉኝ ሰዎች፣ ‹የመጨረሻ ደሀ ትባላላችሁ› አሉኝ፡፡ አይደለሁም፣ እኔ ደሀ አይደለሁም፣ መለስም ደሀ አይደለም፡፡
ብንፈልግ እኛ ገንዘብ የኢትዮጲያን ህዝብ ገንዘብ አይደለም የምንሰርቀው፡፡ እኔ ብንፈልግ ገንዘብ መለስን ከዚያ ሥራ ነው የማስለቅቀው፡፡
ምክንያቱም የመለስ ጭንቅላት ለኔ ለቤት መግዣ ይበቃል፡፡ የመለስ ጭንቅላት ለልጆቼ በሚገባ ለማስተማር ይበቃል፡፡ የትኛውም ቦታ ላይ፤ የትኛውም labor market ውስጥ ገብቶ ተሸጦ ሊያወጣ የሚችል ጭንቅላት አለው፡፡ ስለዚህ አልሰራርቅም፡፡

First Lady Azeb Mesfin dismisses corruption rumors.wmv

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 28, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 28, 2013 @ 4:21 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar