www.maledatimes.com በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል

By   /   March 30, 2013  /   Comments Off on በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል

    Print       Email
0 0
Read Time:8 Minute, 3 Second

በክልሉ ዞን ሁለት አሚባራ ወረዳን  ጨምሮ በዞን አንድ በሚገኙት ኤረርሲ፣ ኤልዳዓልና ቢሩ ወረዳዎች የተከሰተው ርሃብ ተባብሶ በመቀጠሉ የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ መሄዱን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ገልፀዋል፡፡ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል በተከሰተው በዚህ ርሃብ የሟቾች ቁጥር 22 መድረሱ ተሰምቷል፡፡
የአፋር ክልል የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የስራ ሂደት ሃላፊ የሆኑት አቶ መሐመድ ያዮ ርሃብ በአካባቢው ጠረፋማ ወረዳዎች የተከሰተው
በዋነኝነት በውሃ እጥረት ቢሆንም የምግብ እጥረቱም አለ፡፡ የክልሉ መንግስት 2 ሚሊዮን ብር በመመደብ ውሃ በቦቲ ተሸከርካሪ እየወሰደ
ለአካባቢው ማኀበረሰብ እያደረሰ በሚቀጥለው ሚያዚያ ወር ውስጥ በሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ለመሳተፍ ተመዝግቦ የምርጫ
ምልክቱን ወስዶ እጩዎችን አስመዝግቦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ/ሲአን/ በሚደርስበት ጫና ከምርጫ
ለመውጣት መቃረቡን አስታወቀ፡፡
ሲአን ይህንን ያስታወቀው ለሲዳማ ዞንና ለሀዋሳ ከተማ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት በላከው ደብዳቤ ነው፡፡ በደብዳቤ ቁጥር ሲአን/116/05
መጋቢት 10 ቀን 2005 ዓ/ም ተጽፎ በፓርቲው ሊቀመንበር በዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶ የተፈረመው ደብዳቤ እንደሚለው “ፓርቲያችን
በደረሰበት በደልና ጫና የተነሳ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ መቃረቡን መግለጽ ያመለከታል” በሚል ርዕስ አስጠንቅቋል፡፡
ደብዳቤው በመግቢያው ላይ እንደሚገልፀው “ፓርቲያችን በፊታችን የሚደረገውን ምርጫ አንስቶ መታገስ የማይችለው በደልና ጫና እየደረሰበት በትዕግስት ነው፣ ምግብ ግን በበቂ ሁኔታ በመጋዘናች ተከማችቶ የሚገኝ በመሆኑ እየተሰጣቸው ከመሆኑም በተጨማሪ በአካባቢው ያሉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም የበሰሉ አልሚ ምግቦችን እያዳረሱ ነው፡፡ በአሁን ወቅት ግን በአካባቢው ዝናብ በመዝነቡ የውሃውን እጥረት ችግር መቀረፉንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የእንሰሳቱን የውሃና የምግብ እጥረት ችግር ለመቅረፍ አጎራባች የአማራ ክልል ወረዳዎች ጥሩ ትብብር እያደረጉልን
ቢሆንም አብዛኛው አጎራባች ቦታ ተክሎች ተተክለው በአጥር በመከለሉ ለፀጥታ ችግር ሊፈጥር ይችላል በሚል ማሳሰቡ እንዳልቀረ
ገልፀውልናል፡፡
ጉዳዩን ለወረደና ለዞን ምርጫ ክልል ጽ/ቤቶችና ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጋራ ምክር ቤት እያመለከትን ቆይተናል፡፡ እጩ ተወዳዳሪዎቻንን በገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ይታሰራሉ፡፡” በማለት ይጀምራል፡፡ ደረሰብኝ የሚለውን ችግር ሲዘረዝርም “እጩዎቻችንን በሌሊት እያሳደደ፣እያስፈራራ፣ከስራ በ ማ ፈ ና ቀ ል ፤ ደ መ ወ ዝ በመከልከል፣በማሰር ወዘተ ከእጩነት ራሳቸውን እንዲያገሉ ጫና መፍጠር፣ ስብሰባዎችን በሀይል መበተን፤የፓርሪያነችንን ባንድራ በመቅደድ ቢሮአችንን ሰብሮ በመግባት ንብረት መዝረፍ፣የኢትዮጵያ መከላከያ
ሰራዊት ፊልም በየገጠሩ እየዞሩ እያሳዩ አባሎቻችንን እያስፈራሩ በደም የመጣ ስልጣን በካርድ አይሞከርም ሲአንን ክዳችሁ ከአባነትና ከእጩነት ልቀቁ አለበለዝያ ደማችሁ ይፈሳል በማለት መዛት፣በየቀበሌው ልዩ ልዩ ስልጠና በመስጠት አባሎቻችንን ለማሸበር
የመደቧቸው ታጣቂዎች መሳሪያ ታጥቀው በአደባባይ አባሎቻችንን የግብርና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ታረቀኝ
ፅጌ በበኩላቸው በሶማሌና አፋር በተለያየ ጊዜ ድርቅ ስለሚከሰት በቂ የሆነ የምግብ ክምችት ስላለን ወደ ስፍራው ተልኳል፡፡ የተከሰተውም
ድርቅ እንጂ ርሃብ አይደልም ሲሉ አክለዋል፡፡
ሆኖም ለፍኖተ ነፃነት የሚደርሱ መረጃዎች እንዳመለከቱት ከሆነ በአካባቢው ያለው ርሃብ እየተባባሰ ወደ አጎራባች ወረዳዎችም ተዛምቷል፡፡ ፍኖተ ነፃነት ባለፈው ሳምንት በክልሉ ዞን አንድ ቢሩና ኤልዳዓል ወረዳ በተከሰተው ርሃብ የ 7 ሰዎች መሞታቸውን መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን አሁን ግን ኤረርሲ የሚባል ሌላ ወረዳም ችግሩ በመከሰቱ የሟቾች ቁጥር ወደ 20 መድረሱ ተጠቁሟል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on March 30, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 30, 2013 @ 9:16 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar