www.maledatimes.com እንባና ሳቅ by amir Ali ….Addis Ababa - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

እንባና ሳቅ by amir Ali ….Addis Ababa

By   /   July 25, 2012  /   Comments Off on እንባና ሳቅ by amir Ali ….Addis Ababa

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 24 Second


☞በቅዳሜው የመርካቶና አካባቢዋ ግር ግር አንዱን ልጅ ፓሊሶች እየደበደቡት ዱላው ሲበዛበት ምን ቢል ጥሩ ነው
“ወላሂ እኔ ክርስትያን ነኝ “

☞አንዱ መንገደኛ ደግሞ ምን መጣብኝ ብሎ ሲሮጥ ከፓሊስ እጅ መግባት ያው ጥያቄ የለም ድብደባ ሲጀምሩ ክሩን አውጥቶ እያሳየ “እኔ የማርያም ነኝ “”I’m not joking

እስቲ ወደራሴው
☞በተረገመው ቅዳሜ ወደ አውቶቢስ ተራ አካባቢ ነበርኩ እና ድንገት አካባቢው ወደ ጦር ሜዳነት ሲቀየር እኔና በቦታው የነበርን ሰዎች አንድ የካፌ በረንዳ ላይ ተጠለልን ፊት ለፊታችን አስፋልት ላይ አንድ ፌድራል አንዱን ምስኪን በዱላ አረመኔያዊ በሆነ መንገድ ይደበድበዋል እና በረንዳ ላይ የተጠለለ ህዝቤ ሆየ ማጉረምረም ብቻ እኔም በአቅሜ ምን እንዳልኩ አላውቅም I was really nerves and shocked
ብቻ በቅጽበት ፓሊሱ ሆየ መሳሪያውና ዱላውን ደግኖ ምን ያስጮሀችዋል እያለ ወደካፌው በረንዳ መገስገስ
ከምኔው ያን ሁሉ ህዝብ ሁለት ሰው በማታሳልፍ በር በድንጋጤ ሾልከን ወደ ካፌው ውስጥ እንደገባን ብቻ የካፌው ወንበር ትርምስምሱ ሲወጣ ይሰማኛል
ከዛ ሆየ ፓሊሱ እንደጀግና እየጮሀ ወደ ካፌው ገባ….
ማነው የጮሀው ? ዝም መርበትበት ብቻ
ብሎ ብሎ “የታለ ቀዩ ልጅ ?(ጉዴ ፈላ )…ፀጉሩ ሳሳ ያለው !!!ሆሆ …..
እኔ ፈሪው የጀግና ልጅ ለካ ያለሁት ከሻይ ማሽኑ ማስቀመጫ ስር ተደብቄ….(ይሄስ የቀጨኔ ቡዳ ነው ) እያልኩ ነበር መሰለኝ
የሆነ ሽማግሌ ወደውስጥ ፈልግ ሲሉ ይሰማኛል አቃጣሪ ልል አልኩና “ወደው አይደለም .,”,ሴቶች ሲያለቅሱም ይሰማኛል ..,,ፓሊ ሆየ ግራ ሲገባው መሰለኝ ወጣና የክፋቱ ክፋት ከውጪ ወደ ውስጥ እያፈጠጠ መቆም ብቻ ለ2 ሰአታት ታግተን …..
ኡፍፍ መፃፍ ደከመኝ

ካነበብኩት ጀባ
የታሰሩት ወንድሞቻችን ተፈቱ ! ግን እንዴት ተፈቱ ብለን ስንጠይቅ ያገኘሁት መልስ ያሳዝናል ከተፈቱት ወንድሜ አንዱን ደውዬ ሳናግረው ተስፋ በቆረጠ መንፍስ ካድኳቸው እኮ አለኝ እነማንን ስለው ኮሚቴዎችን እንዴት ብለው በቃ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ስቃዩ እየቀጠቀጡ እሾክ ላይ እያስተኙ ሲያሰቃዩን ከአቅማችን በላይ ሲሆንብን በካሜራ እየተቀዳን ኮሜቴዎችን አልመረጥናቸውም አናቃቸውም እያልን እየፈረምን ወጣን አለኝ በቃ ቻው ብዪ ዘጋሁት ግን አዘንኩ …,,

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on July 25, 2012
  • By:
  • Last Modified: July 25, 2012 @ 5:48 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar