www.maledatimes.com ሰበር ዜና በእነ እሥክንድር ነጋ ላይ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰበር ዜና በእነ እሥክንድር ነጋ ላይ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን

By   /   May 2, 2013  /   Comments Off on ሰበር ዜና በእነ እሥክንድር ነጋ ላይ የፍርድ ውሳኔ ተላለፈ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 6 Second

በእነ አንዱዓለም አራጌ እና በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለለፈው ፍርድ በ/ጠ/ፍ/ ቤት ፀና፡፡ እነ አንዱዓለም አራጌ ያቀረቡትን ይግባኝ መርምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጠ/ፍ ቤት ዛሬ ሚያዝያ 24 ቀን 2ዐዐ5 ዓም በሰጠው ብይን፣ ይግባኝ ባዮች በሽብርተኛነት ተግባር ላለመሳተፋቸው አሳማኝ የሆነ መከላከያ አላቀረቡም ብሏል፡፡ በዚህ የተነሳ የከፍተኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አፅንቷል፡፡ 

“እውነት ተደብቆ አይቀርም” እስክንድር ነጋ (ከፍርዱ በኋላ በችሎት ውስጥ)

“የተከራከርነው ፍትህ እናገኛለን ብለን አይደለም፤ ፍትህ ወዳድ በመሆናችን ነው” ናትናኤል

“ የእኛን ጉዳይ ለመከታተል እዚህ ስለተገኛችሁ እናንተ የእኛ ጀግኖች ናችሁ” አበበ ቀስቶ

“የእስክንድር ወንጀል አገር መውደድ ብቻ ነው” (ሰርካለም ፋሲል- ከፍ/ቤት ውሳኔ በኋላ)

“ግንቦት ሰባት የእስክንድርን እጅ የመጠምዘዝ ኃይል የለውም” (ሰርካለም ፋሲል በችሎት ውስጥ የተናገረችው)

(ለዝርዝር ዜና እንመለሳለን)

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 2, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 2, 2013 @ 5:20 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar