ጸሎተ áˆáˆ™áˆµ áŠá‰¢á‹«á‰µ በሀብተ ትንቢት በመንáˆáˆ° ትንቢት ‹‹እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ á‹¨áˆ áˆ«á‰µ ቀን á‹áˆ…ች ናት›› /መá‹. 117á¥24/ በማለት ትንቢት የተናገሩላት በቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“á‰½áŠ• አስተáˆáˆ…ሮ ትላáˆá‰… የተባሉ áˆáˆ¥áŒ¢áˆ«á‰µ የተáˆáŒ¸áˆ™á‰£á‰µ ዕለት ናትá¡á¡
“እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆáˆ በáŒá‰¥áŒ½ አገሠሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸዠá‹áˆ… ወሠየወሮች የመጀመሪያ á‹áˆáŠ“á‰½áˆ á‹¨á‹“áˆ˜á‰±áˆ á‹¨áˆ˜áŒ€áˆ˜áˆªá‹« ወሠá‹áˆáŠ“á‰½áˆá¡á¡ ለእስራኤሠáˆáŒ†á‰½ áˆáˆ‰ ተናገሩᥠበሉአቸá‹áˆ በዚህ ወሠበአሥረኛዠቀን ሰዠáˆáˆ‰ ለአባቱ ቤት አንድ ጠቦት ለአንድ ቤትሠአንድ ጠቦት á‹á‹áˆ°á‹µá¡á¡ የቤቱ ሰዎች á‰áŒ¥áˆáˆ ለጠቦቱ የማá‹á‰ ቃ ቢሆን እáˆáˆ±áŠ“ ለቤቱ የቀረበዠጎረቤቱ እንደáŠáሶቻቸዠá‰áŒ¥áˆ አንድ ጠቦት á‹á‹áˆ°á‹µ እያንዳንዱሠእንደሚበላዠመጠን ከጠቦቱ á‹áŠ«áˆáˆ‰á¡á¡ የእናንተ ጠቦት áŠá‹áˆ የሌለበት የአንድ ዓመት ተባት á‹áˆáŠ• ከበጎች ወá‹áˆ ከáየሎች á‹áˆ°á‹± በዚህሠወሠእስከ አሥራ አራተኛ ቀን ድረስ ጠብá‰á‰µá¡á¡ የእስራኤáˆáˆ ጉባኤ áˆáˆ‰ ሲመሽ á‹áˆ¨á‹±á‰µá¡á¡ ከደሙሠወስደዠበሚበሉበት ቤት áˆáˆˆá‰±áŠ• መቃንና ጉበኑን á‹á‰€á‰¡á‰µá¡á¡ በእሳት የተጠበሰá‹áŠ• ሥጋá‹áŠ•áŠ“ ቂጣá‹áŠ• እንጀራ በዚያች ሌሊት á‹á‰¥áˆ‰ ከመራራዠቅጠሠጋሠá‹á‰ ሉታሠጥሬá‹áŠ• በá‹áŠƒ የበሰለá‹áŠ• አትብሉ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• ከራሱ ከáŒáŠ‘ ከሆድ ዕቃዠጋሠበእሳት የተጠበሰá‹áŠ• ብሉት ከእáˆáˆ±áˆ እስከ ጧት አንዳች አታስቀሩ እስከ ጧትሠየቀረá‹áŠ• በእሳት አቃጥሉት ወገቦቻችáˆáŠ• ታጥቃችáˆá¥ ጫማችáˆáŠ• በእáŒáˆ«á‰½áˆ በትራችáˆáŠ•áˆ á‰ áŠ¥áŒƒá‰½áˆ áŠ á‹µáˆáŒ‹á‰½áˆ እንዲህ ብሉትá¡á¡ áˆáŒ¥áŠ“á‰½áˆáˆ ትበሉታላችሠእáˆáˆ± የእáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ á‹áˆ²áŠ« áŠá‹á¡á¡ እኔሠበዚያች ሌሊት በáŒá‰¥áŒ½ አገሠአáˆá‹áˆˆáˆâ€¦ á‹áˆ…ሠቀን መታሰቢያ á‹áˆáŠ•áˆ‹á‰½áˆá¥ ለእáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆáˆ በዓሠታደáˆáŒ‰á‰³áˆ‹á‰½áˆ ለáˆáŒ… áˆáŒƒá‰½áˆáˆ ሥáˆá‹“ት ሆኖ ለዘላለሠታደáˆáŒ‰á‰³áˆ‹á‰½áˆ /ዘዳ.12á¥1-15/á¡á¡
እስራኤሠá‹áŠ¸áŠ•áŠ• ሥáˆá‹“ት በሚáˆáŒ½áˆ™á‰ ት ዓመታዊ በዓሠዋዜማ ላዠáŠá‰ ሠáˆá‹‹áˆá‹«á‰± ወደ ጌታችን ቀáˆá‰ ዠእንዲህ ያሉት “á‹áˆ²áŠ«áŠ• ትበላ ዘንድ ወዴት áˆáŠ“áˆ°áŠ“á‹³áˆáˆ… ትወዳለህ? እáˆáˆ±áˆ ወደከተማ ወደ አáˆá‹“ዛሠቤት ላካቸዠ/ማቴ.20á¥6-18/á¡á¡
አስቀድመን የገለጥáŠá‹ ቃሠእስራኤሠዘሥጋ ከሞተ በኩሠየዳኑበት የá‹áˆ²áŠ« በጠáˆáˆ³áˆŒáŠá‰µ የሚያሳዠáŠá‹á¡á¡
በጉ áŠá‹áˆ የሌለበት የመሆኑ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ኀጢአት የሌለበት የጌታችን áˆáˆ³áˆŒ áŠá‹á¡á¡ በጉን በወሩ በá‹áˆ¥áˆ« አራተኛዠቀን እንዲሠá‹á‰µ እንደታዘዙ የጌታ áˆáŠáˆ¨ ሞቱ በá‹áˆ¥áˆ ተጀáˆáˆ® በá‹áˆ¥áˆ« አራተኛዠቀን ተáˆáŒ½áˆŸáˆá¡á¡ የበጉ ደሠየተቀባበት ቤት ሞተ በኩሠአáˆá‹°áˆ¨áˆ°áˆ በመስቀሉ ላዠየáˆáˆ°áˆ°á‹áŠ• ቅዱስ ሥጋá‹áŠ• áŠá‰¡áˆ ደሙን የሚቀበሉ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ–á‰½áŠ•áˆ áˆžá‰µ አá‹á‹°áˆáˆµá‰£á‰¸á‹áˆá¡á¡ የበጉን ሥጋ ጥሬá‹áŠ•áŠ“ ቅቅሉን እንዳá‹á‰ ሉ ጥብሱን እንዲበሉ ታዘዋሠá‹áˆ…ሠበእሳት የተመሰለ መለኮት የተዋáˆá‹°á‹áŠ• áŠáስ የተለየá‹áŠ• ሥጋና ደሠለáˆáŠ•á‰€á‰ áˆ áˆˆáŠ¥áŠ› ማስተማሪያ á‹áˆ†áŠ• ዘንድ áŠá‹á¡á¡
አታሳድሩ ከአንዱ ወደሌላዠአትá‹áˆ°á‹±á‰µ መባሉ ጌታችን ሥጋዠበመስቀሠላዠላለማደሩ እና ወደ መቃብሠመá‹áˆ¨á‹±áŠ• የሚያስረዳ ሲሆን የበላችáˆá‰µáŠ• አታሳድሩ መባሉ ዛሬሠበቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“á‰½áŠ• ተረሠመሥዋዕት አያድáˆáˆáŠ“ áŠá‹á¡á¡
በጸሎተ áˆáˆ™áˆµ የሚከተሉት ዋና ዋና áˆáˆ¥áŒ¢áˆ«á‰µ ተáˆáŒ½áˆ˜á‹‹áˆá¡-
የማá‹áˆ»áˆ¨á‹á£ ዘላለማዊá‹á£ áጹሙᣠኪዳን የተመሠረተበት ዕለት áŠá‹á¡á¡
እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ áŠ áˆµá‰€á‹µáˆž ለሰዠáˆáŒ†á‰½ ከሰጣቸዠኪዳናት የተሻሩ አሉ የማá‹áˆ»áˆ©áˆ አሉá¡á¡ የማá‹áˆ»áˆ© ኪዳናት ኪዳአአዳáˆá£ ኪዳአሙሴᣠኪዳአአብáˆáˆƒáˆá£ ኪዳአዳዊትᣠኪዳአáˆáˆ•ረት ናቸá‹á¡á¡ የተሻሩት የደሠኪዳናት ናቸá‹á¡á¡ በደሠየተመሠረቱ የብሉዠዘመን ኪዳንᣠበáˆá‹²áˆµ ኪዳን አáˆáˆ‹áŠ«á‹Š ደሠተሽሯáˆá¡á¡ በዚች ዕለት በአáˆáŠ á‹›áˆ á‰¤á‰µ ከደቀ መዛሙáˆá‰± ጋሠበማዕድ ተቀመጡá¡á¡ ከኅብስቱ ከáሎ አማናዊ ሥጋ ከወá‹áŠ‘ ከáሎ አማናዊ ደሠአድáˆáŒŽ ባáˆáŠ® ቀድሶ አáŠá‰¥áˆ® እንካችሠብሉ á‹áˆ… ሥጋዬ áŠá‹ አለá¡á¡ ጽዋá‹áŠ•áˆ áŠ áŠ•áˆ¥á‰¶ አመስáŒáŠ– ሰጣቸዠእንዲህሠአለ “áˆáˆ‹á‰½áˆ ከእáˆáˆ± ጠጡ ስለብዙዎች የኀጢአት á‹á‰…áˆá‰³ የሚáˆáˆµáˆµ የአዲስ ኪዳን ደሜ á‹áˆ… áŠá‹á¡á¡ /ማቴ.26á¥26/ á‹áˆ… ሥáˆá‹“ት የáŠáˆ…áŠá‰±áŠ•áˆ áˆ¥áˆá‹“ት የቀየረ ሥáˆá‹“ት áŠá‹á¡á¡
ቅዱስና ያለተንኮሠáŠá‹áˆáˆ የሌለበት ከኀጢአተኞች የተለየ ከሰማያትሠከá ከá ያለ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት á‹áŒˆá‰£áŠ“áˆá¡á¡ እáˆáˆ±áˆ አስቀድሞ ስለራሱ ኀጢአት በኋላሠስለ ሕá‹á‰¡ ኀጢአት መሥዋዕትን ያቀáˆá‰¥ ዘንድ አá‹áŒˆá‰£á‹áˆá¡á¡ ራሱን ባቀረበጊዜ á‹áˆ…ንን አንድ ጊዜ áˆáŒ½áˆž አድáˆáŒ“áˆáŠ“â€ /ዕብ.7á¥27/ ተብሎ የተáŠáŒˆáˆ¨áˆˆá‰µ የáˆá‹²áˆµ ኪዳን የáŠáˆ…áŠá‰µ ሥáˆá‹á‰µ áŠá‹á¡á¡ ስለዚህ አስቀድሞ የáŠá‰ ረዠየእንስሳት ደሠተሽሮ አማናዊ የሆáŠá‹ የáŠáˆáˆµá‰¶áˆµ ደሠየተተካበት ዘላለማዊ áጹሠኪዳን የተቀበáˆáŠ•á‰ á‰µ ዕለት áŠá‹á¡á¡
አዲስ ሕá‹á‹ˆá‰µ አዲስ ዘመን የተመሠረተበት áŠá‹á¡á¡
ዘመኑ ሥያሜá‹áŠ• ያገኘዠበዚች ዕለት áŠá‹á¡á¡ የáˆá‹²áˆµ ኪዳን ሥáˆá‹“ት መሥዋዕት የተሠራበት ዕለት áŠá‹á¡á¡ ሲበሉሠኢየሱስ እንጀራ አንሥቶ ባáˆáŠ® ቆáˆáˆ¶áˆ ለደቀ መዛሙáˆá‰± ሰጠና እንካችሠብሉ á‹áˆ… ሥጋዬ áŠá‹ አለá¡á¡ áˆáˆ‹á‰½áˆ ከእáˆáˆ± ጠጡ ስለብዙዎች ለኀጢአት á‹á‰…áˆá‰³ የሚáˆáˆµ የáˆá‹²áˆµ ኪዳን ደሜ á‹áˆ… áŠá‹â€ ማቴ. 26á¥26 ስለዚህ áˆá‹²áˆµ ኪዳን የሚለዠስያሜ በዚች ቀን እንደተáˆáŒ¸áˆ˜ áˆá‰¥ á‹áˆáˆá¡á¡ የቀደመዠኪዳን እáˆáˆ±áˆ በደሠየሆáŠá‹ መሥዋዕትáŠá‰µ አለሠበተሻለዠየመረጨት ደሠእáˆáˆ±áˆ በጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ áŠáˆáˆµá‰¶áˆµ ደሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ዘመን ተለወጠᣠስያሜá‹áŠ•áˆ áŠ áŒˆáŠ˜ እáˆáˆ±áˆ áˆá‹²áˆµ ኪዳን /ዓመተ áˆáˆ•ረት/ áŠá‹á¡á¡ የáዳᣠየመáˆáŒˆáˆá£ የኩáŠáŠ” ዘመን አáˆáŽ á‹¨áˆáˆ•ረትᣠየáŠáƒáŠá‰µá£ የድኅáŠá‰µ ዘመን ተተካá¡á¡
አገáˆáŒ‹á‹®á‰¹áŠ• የለየበት ዕለት áŠá‹á¡á¡
የእáˆáˆ± ገንዘብ የሆኑ áˆá‹‹áˆá‹«á‰µ እስከ ዕለተ ሞት ድረስ á‹á‰³áˆ˜áŠ‘ ዘንድ አገáˆáŒáˆŽá‰³á‰¸á‹áŠ• ያጸናበት የማá‹áŒˆá‰£á‰¸á‹áŠ• ወገኖች የለየበት ዕለት ናትá¡á¡ á‹áˆá‹³ የáˆá‹²áˆµ ኪዳን ሰዠአáˆá‰ ረሠ“በመሸሠጊዜ ከአሥራ áˆáˆˆá‰± ጋሠበማዕድ ተቀመጠᤠሲበሉሠእá‹áŠá‰µ እላችኋለሠከእናንተ አንዱ እኔን አሳáˆáŽ á‹áˆ°áŒ£áˆ አለá¡á¡ እጅáŒáˆ አá‹áŠá‹ እያንዳንዱ ጌታ ሆዠእኔ እሆንን á‹áˆ‰á‰µ ጀመáˆá¤ እáˆáˆ±áˆ መáˆáˆ¶ እáŒáŠ• በወáŒá‰± ያጠለቀዠእኔን አሳáˆáŽ á‹¨áˆšáˆ°áŒ¥ áŠá‹ አለá¡á¡ /ማቴ.26á¥20/ á‹áˆá‹³ በዚች ዕለት ከáˆá‹‹áˆá‹¨á‰µ ተለየᤠጌታá‹áŠ• ለሠላሳ ብሠአሳáˆáŽ áˆ°áŒ á¡á¡ ስለዚህ የáˆá‹²áˆµ ኪዳን አገáˆáŒ‹á‹®á‰½ ከáቅረ áŠá‹‹á‹á£ ከአድመáŠáŠá‰µá£ ከáˆá‰€áŠáŠá‰µ የራá‰á£ የተለዩ ለáˆáŒ£áˆªá‹«á‰¸á‹áŠ“ ለአገáˆáŒáˆŽá‰³á‰¸á‹ የታመኑ እንዲሆኑ ሥáˆá‹á‰µ ተሠራá¡á¡
áˆá‹‹áˆá‹«á‰µ የተጠመá‰á‰ ት ዕለት áŠá‹á¡á¡
እራትሠሲበሉ ዲያብሎስ በስáˆá‹–ን áˆáŒ… በአስቆሮቱ በá‹áˆá‹³ áˆá‰¥ አሳáˆáŽ áŠ¥áŠ•á‹²áˆ°áŒ á‹ á‹áˆ³á‰¥ ካገባ በኋላ ኢየሱስ ከራት ተáŠáˆ£ áˆá‰¥áˆ±áŠ•áˆ áŠ áŠ–áˆ¨ ማበሻሠጨáˆá‰… ወስዶ ታጠቀ በኋላሠበመታጠቢያዠá‹áŠƒ ጨመረ የደቀመዛሙáˆá‰±áŠ• እáŒáˆ አጠበá¡á¡â€ á‹®áˆ.13á¥1-10
ቅዱስ ጴጥሮስ áŒáŠ• ሊከላከሠሞከረᤠጌታችን እንዲህ አለዠ“እኔ የማደáˆáŒˆá‹áŠ• አáˆáŠ• አንተ አታá‹á‰…ሠበኋላ áŒáŠ• ታስተá‹áˆˆá‹‹áˆˆáˆ… አለዠ/á‹®áˆ.13á¥10/á¡á¡ ጴጥሮስ የእኔን እáŒáˆ ለዘላለሠአታጥብሠባለዠጊዜ የጌታችን መáˆáˆµ á‹áˆ… áŠá‰ ሠ“ካላጠብáˆáˆ… ከእኔ ጋሠዕድሠየለህáˆâ€ á‰.9/ በእáˆáŒáŒ¥áˆ á‹«áˆá‰°áŒ መቀ ከጌታ እድሠáŠáሠየለá‹áˆá¡á¡ እናሠቅዱሳን áˆá‹‹áˆá‹«á‰µ በእዚህች ዕለት የተጠመá‰á‰£á‰µ ዕለት ናትá¡á¡
ማጠቃለያ
ቅዱስ እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ áŠ áˆ›áŠ“á‹Š ሥጋá‹áŠ• አማናዊ ደሙን የሰጠባትᣠለሕá‹á‹ˆá‰µ ለበረከት እንድንሆን áˆáˆ¥áŒ¢áˆ©áŠ• የገለጠባትᣠáˆá‹•መናንን ቅዱስ ሥጋá‹áŠ• በáˆá‰°á‹ áŠá‰¡áˆ ደሙን ጠጥተዠበረከተ ሥጋ በረከተ áŠáስ የሚቀበሉባትᣠየትንሣኤá‹áŠ• ብáˆáˆƒáŠ• በተስዠየáˆáŠ•áŒ á‰£á‰ á‰…á‰£á‰µ ዕለት በመሆኗ á‹áˆ…ች ዕለት ለእኛ ለáŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ–á‰½ áˆá‹© የሆአትáˆáŒ‰áˆ አላትá¡á¡ ዕለቷንሠየáˆáŠ“áŠ¨á‰¥áˆ¨á‹ á‰ á‹šáˆ… መንáˆáˆµ áŠá‹á¡á¡
Average Rating