የስቴት ዲá“áˆá‰µáˆ˜áŠ•á‰µ ቃሠአቀባዠየሆኑት ሚስተሠቬትሪሠበትላንትናዠእለት በዲá“áˆá‰µáˆ˜áŠ•á‰± በሰጡት መáŒáˆˆáŒ« መሰረት የኢትዮጵያ ከáተኛዠááˆá‹µ ቤት በእአእስáŠáŠ•á‹µáˆ áŠáŒ‹ ላዠየáˆáŒ¸áˆ˜á‹áŠ• የእድሜ áˆáŠ እና የአስራ ስáˆáŠ•á‰µ አመት ጽኑ እስራት እንደሚቃወመዠእና አáŒá‰£á‰¥ አለመሆኑን እንዲáˆáˆ ááˆá‹± እንዳበሳጫቸዠበመáŒáˆˆáŒ«á‰¸á‹ ለማስታወስ ወደዋáˆá¢ እንዳሉትሠከሆአከኢትዮጵያ ጋሠያላቸዠወዳጅáŠá‰µ የሻከረ እንደሆአእና ጥሩ አለመሆኑን ገáˆáŒ¸á‹ በዚህ ጉዳዠላዠáŒáŠ• ገና ከጅáˆáˆ© ብዙ ደብዳቤዎችን áˆáŠ¨á እስረኞቹ á‹áˆá‰± ብለዠመጠየቃቸá‹áŠ• አሳá‹á‰€á‹‹áˆ ሆኖሠáŒáŠ• መንáŒáˆµá‰± ሊሰማ አáˆá‰»áˆˆáˆ ᢠከሌሎች አገሮች ጋሠያላቸዠáŒáŠ•áŠ™áŠá‰¶á‰½ መáˆáŠ«áˆ ቢሆኑሠከተወሰኑ አገሮች ጋሠመáˆáŠ«áˆ የሆአሳá‹áˆ†áŠ• የጥቅሠትሥስሠእንዳላቸዠእና አንዷሠኢትዮጵያ መሆኗን አáŠáˆˆá‹ ገáˆáŒ¸á‹‹áˆ ᢠለበለጠመረጃ ከዚህ በታች የሚገኘá‹áŠ• የቪዲዮ ሊንአá‹áŒ«áŠ‘ት ሙሉá‹áŠ• ያሳá‹á‹Žá‰³áˆá¢http://africaim.com/state-department-briefing-united-states-slams-political-persecution-of-critics/
በእአእስáŠáŠ•á‹µáˆ áŠáŒ‹ ላዠየተáˆáŒ¸áˆ˜á‹ ኢáትሃዊ ስáˆáŠ ት የአሜሪካ መንáŒáˆµá‰µ እንዳስቆጣዠገለጸ
Read Time:2 Minute, 3 Second
- Published: 12 years ago on May 3, 2013
- By: staff reporter
- Last Modified: May 3, 2013 @ 9:29 am
- Filed Under: Ethiopia
- Tagged With: news
Average Rating