www.maledatimes.com ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

By   /   May 3, 2013  /   Comments Off on ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የአለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 59 Second

በዛሬው እለት የሚከበረውን የአለም አቀፍ የፕሬስ ነጻነት አስመልክቶ የሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ (ዘጋቢዎች ያለ ገደብ /ገደብ የለሽ ) የተሰኘው ድርጅት የ2013 አለም አቀፍ ተሸላሚ አድርጎ ሸልሞታል በዛሬው እለት የደረሰን የዚሁ ድርጅት ዜና እንደሚያመለክተው ከሆነ መላው የፕሬስ ነጻነት ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ በተለይም ኢትዮጵያውያኖች በዛሬው እለት ደስታችሁን ይበልጥ የሚያኮራ ነው ሲል ዳይሬክተሩ የጻፈው መልእክት ሲገልጽ በትላንትናው እለት በ እስክንድር ነጋ ላይ የተወሰነው ውሳኔ ደግሞ ይበልጥ በኢትዮጵያ ውስጥ ጭላንጭል ሆኖ የሚያበራውን የፕሬስ ነጻነት ፋና ወጊ ሆናችሁ የምትቀጥሉበት ሽልማታችሁ ነው በማለት ንግግሩን አክሎአል። እኛም የፕሬስ ነጻነትን የምንናፍቅ ወገኖች እንኳን ደስ ያለን እንላለን ይህ ታላቅ ድላችን ነው ።ለበለጠ መረጃ ዜናውን እንዲህ አያይዘን አቅርበነዋል።http://africaim.com/ethiopia-in-the-corner-on-press-freedom-day-mesfin-negash-awarded/Bild: Ninke-Liebert

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 3, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 3, 2013 @ 3:12 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar