www.maledatimes.com ነብዩ ኤልያስ ወዲህ መጥቶአል ከሚሉት አምላኪዎች አንዷ የሆነችው አርቲስት ጀማነሽ እና መለኩሴው ከእስር ተለቀቁ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ነብዩ ኤልያስ ወዲህ መጥቶአል ከሚሉት አምላኪዎች አንዷ የሆነችው አርቲስት ጀማነሽ እና መለኩሴው ከእስር ተለቀቁ

By   /   May 3, 2013  /   Comments Off on ነብዩ ኤልያስ ወዲህ መጥቶአል ከሚሉት አምላኪዎች አንዷ የሆነችው አርቲስት ጀማነሽ እና መለኩሴው ከእስር ተለቀቁ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 38 Second

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ትኩረትን ስበው በስፋት ወሬው የተዛመተው የአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ የእምነት አካሄድ አሁንም ድረስ አነጋጋሪ ነው ሆኖም ግን በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መታሰሯን የማለዳ ታይምስ ዜና ማእከል መዘገቡ ይታወሳል።ነብዩ ኤልያስ በ2000 የኢትዮጵያ አመተ ምህረት በተገባለት ቃል መሰረት በታላቅ አህይል እና ስልጣን ወደዚህች ምድር መቶአል በማለት ቅስቀሳ እያደረጉ የሚል አመለካከት ይዘው መምጣታቸው ይታወቃል።የዚህን እምነት ተከታዩች በሙሉ ለ እስራት መዳረጋቸው እና የእስሩ ሁኔታ ችግር በመፍጠር እና ቤተ ክህነቶችን በመበጥበጥ ሁከት ፈጥረዋል ተብሎአል ።እንደ ጀማነሽ አገላለጽ እኔ በህዝብ እውቅና ስላለኝ ነው እንጂ ስሜ የገነነው እኔ የዚህ እምነት ፈጣሪም አይደለሁም በማለት ገልጻለች ።በመንገድ ላይ በተመሰረተው ግጭት እኛ ወደ እስራት የተወሰድን ቢሆንም የተከናወነው ምክንያት ሰዎች በድንጋይ የእኛን እምነት ተከታዮችን በድንጋይ በመምታት የተጀመረ ጸብ ነው ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንድንወሰድ ያደረገን ብላለች አባ ብርሃኔም ምላሽ አላቸው ሁከት የፈጠሩት ህገ መንግስቱን መከተል ያልፈለጉ ናቸው ችግር የፈጠሩብን ብለዋል ።

http://www.diretube.com/tadias-addis/exclusive-interview-with-artist-jemanesh-solomon-video_0ff5c5203.htmlrtetert

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 3, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 3, 2013 @ 8:41 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar