www.maledatimes.com ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

By   /   May 8, 2013  /   Comments Off on ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 21 Second

ለማድመጥ እዚህ ይጨቁኑ »»»»»»»»https://soundcloud.com/user468591803/hiber-radio-050513

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27  ቀን 2005 ፕሮግራም

<< አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ፣በመትረየስ፣በመድፍ፣በጥይት፣በእሳት እና በአካፋ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል። ሲኖዶሱ ይፍረስ ያለው የአቡነ ጳውሎስ ሐውልት ሳይፈርስ በተቃራኒው ታሪካዊው ሐውልት መነሳቱ እንዴት? ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ?…>>

አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ   ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

በዓሉና የኑሮ ውድነቱ ያስመረረው ኢትዮጵያዊ ህይወት ቅኝት (በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትንታኔ)

ሌሎች ቃለ መጠይቆች አሉን

የቬጋስ የስራ ማቆም አድማ መንታ ገጽታዎች አሸንፈው ወደ ስራ የገቡና ዛሬም በትግል ላይ ያሉ  

ዜናዎቻች

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነኝ ትላለች ፡አስመራ በበኩሏ ቅድመ ሁኔታ ጠይቃለች

የእነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ መደረግ ተከትሎ በአገዛዙ ላይ አለማቀፍ ውግዘቶች እየወረዱናቸው

 ጋዜጠኛ እስክንድር የዋል ይደር እንጂ እውነት ትወጣለች ብሏል

ግብጽ “በኢትዮጵያ ላይ የጠመንጃ ቃታዮን እልስብም “አለች ካይሮ በዲፕሎማሲ እሩጫው መግፋቱን የመረጠችትመስላለች

ከቦስተኑ የቦምብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘ አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ ፍ /ቤት ቀረበ ሁኔታው ማህበረሰቡን በእጅጉአስድንግጧል

የኑሮ ውድነቱን ተከትሎ በአገር ቤት የበዓል ገበያ ቀዝቅዞ እንደነበር ተዘገበ

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት መነሳት በኢትዮጵያውያን ላይ ቅሬታ ፈጠረ

የአገዛዙን ለአገሪቱ ታሪክና ቅርስ ያለውን ጥላቻ ያሳየበት ሒደት ነው ተብሏል

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#


Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com ,www.maledatimes.com & www.
KRLV1340AM.com )

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 8, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 8, 2013 @ 12:38 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar