- ‹‹áŠáˆáˆµá‰¶áˆµÂ ሙስና መቃብáˆáŠ• አጥáቶ እንደተáŠáˆ£ እኛሠሙስናን ከቤታችን ማጥá‹á‰µ አለብንᤠየካህን ሙሰኛᣠየካህን ሌባᣠየካህን ጉቦኛ መኖሠየለበትáˆá¡á¡â€ºâ€º /ብáá‹• ወቅዱስ አቡአማትያስ በበዓለ ትንሣኤ የ‹‹እንኳን አደረስዎ›› መáˆáˆ áŒá‰¥áˆ ላዠከተናገሩት/
- በ‹‹እንኳን አደረስዎ›› መáˆáˆ áŒá‰¥áˆ በኬáŠá£ ቼአእና ሌሎችሠá‹á‹µ ገጸ በረከቶች ስሠየሚáˆáŒ¸áˆ˜á‹ á‹áˆáŠá‹«áŠ“ ብኩንáŠá‰µ እንዲቀሠተደáˆáŒ“áˆ!
- የá“ትáˆá‹«áˆªáŠ© ጽኑ የá€áˆ¨ – ሙስና አቋሠá…áˆáˆ˜á‰³á‹Šá‹áŠ• ቡድን አሳስቧáˆá¡á¡
ከáŠáˆáˆµá‰¶áˆµ ሞት ጋራ አንድ እንኾን ዘንድ በáˆáˆµáŒ¢áˆ¨ ጥáˆá‰€á‰µ እንደተባበáˆáŠ• áˆáˆ‰ ትንሣኤá‹áŠ• በሚመስሠትንሣኤ á‹°áŒáˆž ከእáˆáˆ± ጋራ እንተባበራለንá¡á¡ በáŠáˆáˆµá‰¶áˆµ ዳáŒáˆ áˆáŒ½áŠ ት መንáˆáˆ³á‹ŠáŠ“ የማá‹á‰ ስበስ አካሠá‹á‹˜áŠ• የáˆáŠ•áŠáˆ£á‰ ት ትንሣኤᣠáŠáˆáˆµá‰¶áˆµáŠ• የáˆáŠ•áˆ˜áˆµáˆá‰ ት የሕá‹á‹ˆá‰µ ትንሣኤ áŠá‹á¡á¡ ለሕá‹á‹ˆá‰µ ትንሣኤ እንበቃ ዘንድ በáˆá‹µáˆ ሳለን በሚሞተዠሥጋችን ኀጢአት እንዳá‹áŒˆá‹›áŠ• ቅዱሳት መጻሕáት ያስጠáŠá‰…á‰áŠ“áˆá¡á¡
ለትንሣኤ ዘለሕá‹á‹ˆá‰µÂ የሚታደሉት በዚህ ዓለሠሳሉ በáŠáˆáˆµá‰¶áˆµ አáˆáŠá‹á£ የትንሣኤዠተካá‹á‹ ኾáŠá‹ በየጊዜዠበንስሠሕá‹á‹ˆá‰µ እየታደሱ የሚኖሩᣠለኀጢአት የሞቱና መáˆáŠ«áˆ የሚያደáˆáŒ‰ ናቸá‹á¡á¡ ቅዱስ ጳá‹áˆŽáˆµ ለቈላስá‹áˆµ ሰዎች በጻáˆá‹ መáˆáŠ¥áŠá‰± እንደገለጸዠለኀጢአት መሞትᣠመáˆáŠ«áˆ™áŠ• ማድረáŒÃ·Â ‹‹በላዠያለá‹áŠ• መሻትᣠበላዠያለá‹áŠ• ማሰብ›› áŠá‹á¡á¡ /ቈላ.3÷1ᤠሮሠ6÷4-11/
በላዠያለá‹áŠ• ለመሻትᣠበላዠያለá‹áŠ• ለማሰብ የመንáˆáˆµ áˆá‹•áˆáŠ“ ያስáˆáˆáŒˆáŠ“áˆá¡á¡Â የኅሊና ትንሣኤᣠየáˆá‰¡áŠ“ ትንሣኤ መáŠáˆ£á‰µ á‹áŒˆá‰£áŠ“áˆá¡á¡ ትንሣኤ ኅሊናᣠትንሣኤ áˆá‰¡áŠ“÷ ለትንሣኤ ዘለáŠá‰¥áˆá£ ለትንሣኤ ዘለሕá‹á‹ˆá‰µ የሚያበቃንᣠከትንሣኤ ዘለኀሳáˆá£ ከትንሣኤ ዘለሞት የሚጠብቀን‹‹የáŠá‰°áŠ›á‹ ትንሣኤ›› áŠá‹á¡á¡ የሞት መá‹áŒŠá‹«á‹á£ የመቃብሠኀá‹áˆ‰ የተሻረበትንᤠከሞት ወደ ሕá‹á‹ˆá‰µ የተሻገáˆáŠ•á‰ ትን የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ áŠáˆáˆµá‰¶áˆµ በዓለ ትንሣኤ ማáŠá‰ ሠበጀመáˆáŠ•á‰ ት የá‹áˆ²áŠ« ሰኞ /ማዕዶት/÷ ለትንሣኤ ኅሊናᣠትንሣኤ áˆá‰¡áŠ“ ጥሪ ተደáˆáŒ“áˆá¡á¡ ትንሣኤ ኅሊናᣠትንሣኤ áˆá‰¡áŠ“ በá€áˆ¨ – ሙስና አቋáˆ!
ሚያá‹á‹« 28 ቀን 2005 á‹“.ሠበመ/á“/ጠ/ቤ/አየስብከተ ወንጌሠአዳራሽ ከá‹áˆ²áŠ« ሰኞ /ማዕዶት/ ጋራ በተከበረዠየá“ትáˆá‹«áˆªáŠ©Â የእንኳን አደረስዎ በዓáˆÂ ወቅት ብáá‹• ወቅዱስ አቡአማትያስᣠከቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጀáˆáˆ® እስከ አጥቢያ አብያተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ድረስ ያሉ አገáˆáŒ‹á‹®á‰½áŠ“ ሠራተኞች ሙስናን በጋራ እንዲቃወሙ ጥሪ አድáˆáŒˆá‹‹áˆá¡á¡Â ‹‹ሙስና ቤተ መቅደስሠገብቷáˆâ€ºâ€ºÂ በማለት የወቅቱን የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“ችንን ቀንደኛ ችáŒáˆ በáˆá‰…ና በáŒáˆáŒ½ የተቀበሉት ብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ©á£ እá‹áŠá‰°áŠ› የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• አገáˆáŒ‹á‹®á‰½ áŠáŠ• የሚሉ áˆáˆ‰ ሙስናን ሊጸየá‰á‰µá£ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ•áŠ• ከሙሰኞችና ከሌቦች ለማጽዳት ሊáŠáˆ£áˆ±á£ ሊተባበሩ እንደሚገባ መáŠáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡
ቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹Ã· በዓለ ትንሣኤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ áŠáˆáˆµá‰¶áˆµ ሙስና መቃብáˆáŠ• አጥáቶ የተáŠáˆ£á‰ ት መኾኑን ጠቅሰá‹á£Â ‹‹እኛሠሙስናን ከቤታችን ማጥá‹á‰µ አለብን›› ብለዋáˆá¡á¡Â ‹‹ሙስና ቤተ መቅደስሠገብቷáˆâ€ºâ€ºÂ በማለት የችáŒáˆ©áŠ• አስከáŠáŠá‰µ የገለጹት ብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ©Â ‹‹የካህን ሙሰኛᣠየካህን ሌባᣠየካህን ጉቦኛ መኖሠየለበትáˆ!›› በማለት á€áˆ¨ – ሙስና እና á€áˆ¨ – ሙሰኛ አቋማቸá‹áŠ• በáŒáˆáŒ½ አስታá‹á‰€á‹‹áˆá¡á¡
ሙስና በáˆáˆ‰áˆ á‹á‹áŠá‰µ ትáˆáŒ‰áˆ™áŠ“ ገጽታዠበተንሰራá‹á‰ ትᣠአስተሳሰቡን á‹áŠ¹áŠ• ተáŒá‰£áˆ©áŠ• ከመጸየáና ከማá‹áŒˆá‹ á‹áˆá‰… በሙሰáŠáŠá‰µ ለመáŠá‰ ሠየሚጎመጀዠá‰áŒ¥áˆ በየጊዜዠእየበዛና እየበረከተ በመጣበት ወቅት በተከበረዠበዚሠመáˆáˆ áŒá‰¥áˆ ቀáˆá‰ ዠየተሰሙት ቅኔዎችáˆÂ á€áˆ¨ – ሙስና አቋሞችና መáˆáŠ¥áŠá‰¶á‰½ በáŒáˆáŒ½ የተስተጋቡበትና የተላለá‰á‰µ áŒáˆáˆ እንደáŠá‰ ሠተዘáŒá‰§áˆá¡á¡
ብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ አቡአማትያስ
ብáá‹• ወቅዱስ አቡአማትያስ በስድስተኛ á“ትáˆá‹«áˆªáŠáŠá‰µ ሥáˆá‹á‰° ሢመት ከáˆáŒ¸áˆ™ ወዲህ የመጀመሪያቸዠበኾáŠá‹ የበዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መáˆáˆ áŒá‰¥áˆáˆ‹á‹Ã· በኢትዮጵያ የáŒá‰¥áŒ½ አáˆá‰£áˆ³á‹°áˆáŠ• ጨáˆáˆ® ጥሪ የተደረገላቸዠእንáŒá‹¶á‰½á£ ብáዓን ሊቃአጳጳሳትᣠየመንበረ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ ጠቅላዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰µ የመáˆáˆªá‹« ሓላáŠá‹Žá‰½áŠ“ ሠራተኞችᣠየአዲስ አበባ አራቱ አህጉረ ስብከት አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችᣠጸáˆáŠá‹Žá‰½áŠ“ የሰበካ መንáˆáˆ³á‹Š ጉባኤያት ሊቃአመናብáˆá‰µ ተገáŠá‰°á‹‹áˆá¤ ሙስናንና ሙሰኞችን በመቃወሠለተላለበመáˆáŠ¥áŠá‰¶á‰½áˆ አጨብáŒá‰ ዋሠ– ብáá‹• ዋና ሥራ አስኪያáŒáŠ• በመወከሠየእንኳን አደረስዎ መáˆáŠ¥áŠá‰µ ያስተላለá‰á‰µáŠ“ መáˆáˆ áŒá‰¥áˆ©áŠ• የመሩት ንቡረ እድ ኤáˆá‹«áˆµ ኣብáˆáˆƒáŠ• ጨáˆáˆ® ሲያጨበጨቡ ካረáˆá‹±á‰µ ጥቂት የማá‹á‰£áˆ‰á‰µÂ የሙስና ጌቶች መኾናቸዠሳá‹á‹˜áŠáŒ‹!
በሙስናና የአሠራሠብáˆáˆ½á‰µ የአገáˆáŠ“ የሕá‹á‰¥ ሀብት እየባከáŠá£ áŠá‰µá‰µáˆáŠ“ á‰áŒ¥áŒ¥áˆ እየጠá‹á£ ሓላáŠáŠá‰µ የሚሰጠዠሹመኛᣠእáˆáŠá‰µ የሚጣáˆá‰ ት ተቋáˆáŠ“ ሥáˆá‹á‰µ እያጸጸ ለመኾኑ የáŒá‹´áˆ«áˆ‰ ዋና ኦዲተሠመሥሪያ ቤት ለሕá‹á‰¥ ተወካዮች áˆ/ቤት áŒáˆáŒ½ ባደረገበት ሳáˆáŠ•á‰µÃ· ሙስናንና ሙሰኞችን በመቃወሠበተለዠከብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆáŠ© የተላለá‰á‰µ መáˆáŠ¥áŠá‰¶á‰½ ችáŒáˆ©áŠ• በተመለከተበተቋማዊ ድብታ (Institutional apathy) á‹áˆµáŒ¥ ለቆየዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰³á‰½áŠ• ታላቅ መáŠá‰ƒá‰ƒá‰µá£ ታላቅ የትንሣኤ ተስዠáŠá‹á¤ የኑá‹á‰„ ሤረኞችን ጨáˆáˆ® ለተቋማዊ ለá‹áŒ¡ ዕንቅá‹á‰µ የኾኑ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½áŠ“ ቡድኖች የተጠለሉበትን የቤተ áŠáˆ…áŠá‰³á‰½áŠ•áŠ• ሙስናና ሙሰáŠáŠá‰µÂ እንደ á‹‹áŠáŠ› ችáŒáˆ በáˆá‰… ተመáˆáŠá‰¶Â አስከáŠáŠá‰±áŠ• ማወቅና መቀበáˆÂ ትáŠáŠáˆˆáŠ›á‹áŠ• መáትሔ ለማáŒáŠ˜á‰µ ያስችላáˆáŠ“á¡á¡
ሙስናና ኑá‹á‰„ ተሳስረá‹áŠ“ ተመጋáŒá‰ ዠያቋቋሙት የቤተ áŠáˆ…áŠá‰± á…áˆáˆ˜á‰³á‹Š ቡድን ቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹ በመáˆáˆ áŒá‰¥áˆ© ላዠባስተላለá‰á‰µ ጽኑ የá€áˆ¨ ሙሰáŠáŠá‰µ አቋሠእንደተደናገጠበዕለቱ በáŒáˆáŒ½ ታá‹á‰·áˆá¡á¡ ባለá‰á‰µ ኻያ ዓመታት በተለያዩ መáˆáˆªá‹«á‹Žá‰½áŠ“ ድáˆáŒ…ቶች በሓላáŠáŠá‰µ እየተáˆáˆ«áˆ¨á‰ ባካሄዱት ዘረዠቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’ቱን ‹‹በá‹á…ሟ ያስቀሯት›› የጨለማዠቡድን áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½á£ ከመáˆáˆ áŒá‰¥áˆ© áጻሜ በኋላ በáŒá‰¢á‹ በተለያየ á‰áŒ¥áˆ ተáŠáŒ£áŒ¥áˆˆá‹ በመሰብሰብ በመቆሠሲመáŠáˆ© ታá‹á‰°á‹‹áˆá¡á¡ የቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹ መáˆáŠ¥áŠá‰µ የሙስና አስከáŠáŠá‰µ በመጪዠየáˆáŠá‰ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ áˆáˆáŠ ተ ጉባኤ ከአንገብጋቢ የተቋማዊ ለá‹áŒ¥ አጀንዳዎች መካከሠበቀዳሚáŠá‰µ ሊáŠáˆ£ እንደሚችሠጠቋሚ መኾኑን የተናገሩ አስተያየት ሰጪዎች÷ ኹኔታዠበአንድ በኩሠጥቅማቸá‹áŠ• አስጠብቀዠለመቀጠሠበሚáጨረጨሩት á…áˆáˆ˜á‰³á‹á‹«áŠ‘ ዘንድ ከáተኛ ስጋት ማሳደሩን እንደሚያመለáŠá‰µ ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡ በሌላ በኩሠደáŒáˆž በá€áˆ¨ ሙስና አቋሠለተቋማዊ ለá‹áŒ¥ በመታገላቸá‹áŠ“ በመጻá‹á‰¸á‹ የተገá‰áŠ“ የተበደሉ የለá‹áŒ¥ ኀá‹áˆŽá‰½ በበለጠጽናትና ተስዠእንዲáŠáˆ£áˆ¡ ብáˆá‰³á‰µ á‹áˆ°áŒ£á‰¸á‹‹áˆ ብለዋáˆá¡á¡
ለá®áŠ›á‹ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ የመጀመሪያ በኾáŠá‹ በዘንድሮዠበዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ በዓáˆÂ በá€áˆ¨ – ሙስና አቋሠየታየá‹Â የáˆá‰¡áŠ“ና የኅሊና መáŠáˆ£áˆ£á‰µÂ በቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹ ቃለ áˆá‹•á‹³áŠ•áŠ“ በቅኔዎች ብቻ አáˆáŠá‰ ረሠየተገለጸá‹á¡á¡
ባለá‰á‰µ ዓመታት የብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ እንኳን አደረስዎ በዓላት ኬáŠáŠ“ ቼáŠáŠ• ጨáˆáˆ® በá‹á‹µ ዋጋ የሚገዙ ስጦታዎች በገጸ በረከት ስሠየሚቀáˆá‰¥á‰£á‰¸á‹á£ በዚህሠሰበብ በሙስና ያገኙትን ሹመት ማስጠበቅ የሚáˆáˆáŒ‰ የአንዳንድ አድባራትና ገዳማት ሓላáŠá‹Žá‰½ ከá…áˆáˆ˜á‰³á‹Š ቡድኑ አባላት ጋራ በመመሳጠሠየሚዘáˆá‰á‰£á‰¸á‹ አጋጣሚዎች áŠá‰ ሩá¡á¡ በዘንድሮዠየበዓለ ትንሣኤ የብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ እንኳን አደረስዎ መáˆáˆ áŒá‰¥áˆÂ በዚህ ደረጃ የታየ የስጦታና ገጸ በረከት ጋጋታ የለáˆá¡á¡
ባለá‰á‰µ ዓመታት የብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ እንኳን አደረስዎ በዓላት በጾáˆáŠ“ በመንáˆáˆ³á‹Š አገáˆáŒáˆŽá‰µ ሲደáŠáˆ™ የሰáŠá‰ ቱት ካህናት እንዲáˆáˆ የጠቅላዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰± ሠራተኞችᣠበቅዳሴ አድረዠበበዓላቱ ዕለት ጠዋት በመንበረ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ ጠቅላዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰µ የስብከተ ወንጌሠአዳራሽ እንዲገኙ ከካህናት አስተዳደሠመáˆáˆªá‹«á‹ በሚተላለáˆá‹ ትእዛዠá‹áŒˆá‹°á‹± áŠá‰ áˆá¡á¡ በዘንድሮá‹Â የበዓለ ትንሣኤ የብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ እንኳን አደረስዎ መáˆáˆ áŒá‰¥áˆá£ ካህናትና ሠራተኞች በዓሉን ከቤተሰቦቻቸዠጋራ እንዲá‹áˆ‰ ተደáˆáŒ“áˆá¤ በá‹áˆ²áŠ« ሰኞ /ማዕዶት/ á‹°áŒáˆž ከብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ© ጋራ በዓሉን በጋራ አáŠá‰¥áˆ¨á‹‹áˆá¡á¡Â ‹‹መáˆáˆ áŒá‰¥áˆ© እኔን ብቻ ሳá‹áˆ†áŠ• እáˆáˆµ በáˆáˆ³á‰½áŠ•áˆ እንኳን አደረሳችኹ የáˆáŠ•á‰£á‰£áˆá‰ ት áŠá‹á¤â€ºâ€ºá‰¥áˆˆá‹‹áˆ ቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹á¡á¡
በበዓሉ አከባበሠወቅት በገጸ በረከት ስሠመá‹áˆ¨á‰á£ ከዋዜማዠድካሠጋራ በáŒá‹³áŒ… መገኘቱ የቀረዠብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ© ከበዓሉ ሳáˆáŠ•á‰³á‰µ አስቀድሞ በመ/á“/ጠ/ቤ/አáˆáŠá‰µáˆ ዋና ሥራ አስኪያጠአማካá‹áŠá‰µ ለሚመለከታቸዠáˆáˆ‰ ያስተላለá‰á‰µáŠ•Â አባታዊ መመሪያተከትሎ áŠá‹á¡á¡
ብáá‹• ወቅዱስ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ© ከሥáˆá‹á‰° ሢመታቸዠበኋላ በአባታዊ መመሪያ የሸኟቸዠእንዲህ ያሉ ረብ የለሽ የቀደሙ áˆáˆá‹¶á‰½ በáˆáŠ«á‰³ ናቸዠ–የአጃቢዎች ትáˆáˆáˆ±áŠ•á£ የጥበቃ ጋጋታá‹áŠ•á£ ከንቱ á‹á‹³áˆ´á‹áŠ•áŠ“ ጩኸቱንᣠቀኖና ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ•áŠ• የሚáƒáˆ¨áˆ© ሌሎች አሠራሮችንáˆÂ á‹áŒ¨áˆáˆ«áˆá¡á¡ የá…áˆáˆ˜á‰³á‹Š ቡድኑን የጥቅመáŠáŠá‰µ ተስዠከንቱ ያደረጉት እኒህ አባታዊ መመሪያዎችᣠበቅáˆá‰¡ በቋሚ ቅ/ሲኖዶሱ ታá‹á‰°á‹áŠ“ ተመáˆáŒ ዠበáˆá‹© ጽ/ቤታቸዠበጸáˆáŠáŠá‰µ የተመደቡት áˆá‹© ጸáˆáŠá‹«á‰¸á‹ በሚያሳዩት የአሠራሠለá‹áŒ¥áˆÂ እየተገለጸ áŠá‹á¡á¡ á‹á‰ áˆá¤ á‹á‰€áŒ¥áˆ ያሰኘ የተáŒá‰£áˆ ጅáˆáˆ áŠá‹á¡á¡
áŠáŒˆáˆ áŒáŠ•Ã· ለá‹áŒ¡ በጅáˆáˆ áŠá‹áŠ“ የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“ችን áŠá‰£áˆ«á‹ŠáŠ“ ወቅታዊ ተáŒá‹³áˆ®á‰¶á‰½ በሚጠá‹á‰á‰µ áˆáŠÂ እንዲሰá‹á£Â ለቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ“ችን ታሪካዊ áŠá‰¥áˆáŠ“ ተቋማዊ ሉዓላዊáŠá‰µ መጠበቅ ዋስትና በሚሰጥ አኳኋን እንዲጠናከáˆá£ አስተማማáŠáŠ“ ዘላቂ እንዲኾን እንመኛለንá¡á¡ አስተማማáŠáŠ“ ዘላቂ ለá‹áŒ¥ ያለተቋáˆáŠ“ ሥáˆá‹á‰µ áŒáŠ•á‰£á‰³ እá‹áŠ• አá‹áŠ¾áŠ•áˆáŠ“ ለá‹áŒ¡Ã· የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’ቱን ዕድገት ባገናዘበአኳኋን በሚሻሻለዠቃለ á‹á‹‹á‹²áŠ“ ሕገ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ሊደገáᤠበመንáˆáˆ³á‹Šá£ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’ቱን áˆáŠ¥á‹áŠ“ ተáˆáŠ¥áŠ® በáŒáˆáŒ½ በሚያሳዠስትራተጂያዊ ዕቅድ ሊመራ á‹áŒˆá‰£áˆá¡á¡
ለá‹áŒ¡Ã·Â ሙስናá‹áŠ“ የአሠራሠብáˆáˆ½á‰± አስመáˆáˆ®Â የገá‹á‰¸á‹áŠ•áŠ“ ከባለቤትáŠá‰µ ስሜት አáˆá‰†Â ባá‹á‰°á‹‹áˆ ያደረጋቸá‹áŠ•Â ሥáˆáŒ¡áŠ•áŠ“ ቀናዒ የቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ’ቱ áˆáŒ†á‰½ ሊያሳትá á‹áŒˆá‰£áˆá¡á¡ ለá‹áŒ¡Ã· ጠቅላዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰³á‰½áŠ• በተáˆá‹µáˆ¶ ኑá‹á‰„ áˆá‹áˆ«á‹¦á‰½á£ ሙሰኞችᣠጎጠኞችና አድáˆá‰£á‹ á–ለቲከኞች ሤራ የታጀለበትን ‹‹አሮጌ ሰá‹áŠá‰µâ€ºâ€ºÂ ከሥራዎቹ ጋራ ገáᎠለመንáˆáˆ³á‹ŠáŠá‰µáŠ“ ሞያዊáŠá‰µ ተገቢዠዋጋ የሚሰጥበትንᣠሠራተኞችና አገáˆáŒ‹á‹®á‰½ በመንáˆáˆ³á‹ŠáŠá‰³á‰¸á‹á£ ቀናዒáŠá‰³á‰¸á‹áŠ“ ሞያዊ ብቃታቸዠብቻ ተመá‹áŠá‹ የድáˆáˆ»á‰¸á‹áŠ• ለመወጣት ዕድሠየሚያገኙበትን ‹‹አዲስ ሰá‹áŠá‰µâ€ºâ€ºÂ እንዲላበስ ያስáˆáˆáŒ‹áˆá¡á¡
ጠቅላዠቤተ áŠáˆ…áŠá‰³á‰½áŠ• በሙስናና ሙሰáŠáŠá‰µÂ ለሚካበተዠሥáˆáŒ£áŠ•áŠ“ ጥቅሠከሚጎመጅ áŠá‹áˆáŠ“ áˆáŠ²áˆ°á‰µ ተጠብቆ ‹‹አዲስ ሰá‹áŠá‰µâ€ºâ€º /ቈላ3÷11/ የሚላበሰá‹Ã·Â ከመንበረ á“ትáˆá‹«áˆªáŠ እስከ አጥቢያ ቤተ áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ያለዠአመራáˆáŠ“ አስáˆáŒ»áˆšá£ ካህንና áˆáŠ¥áˆ˜áŠ•Â ትንሣኤ ኅሊናንᣠትንሣኤ áˆá‰¡áŠ“ን ገንዘብ ሲያደáˆáŒá£ ቅዱስáŠá‰³á‰¸á‹ በትንሣኤ በዓሠቃለ በረከታቸዠእንዳሳሰቡን ለሥራ ሲተጋና በáጹሠáቅሠሲኖáˆáŠá‹á¡á¡
ቤተ áŠáˆ…áŠá‰³á‰½áŠ• ሆá‹Ã· ትንሣኤኽን ያሳየን!!
Average Rating