www.maledatimes.com ፍርሃት እና ግዴለሽነትይብቃን !!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ፍርሃት እና ግዴለሽነትይብቃን !!!

By   /   May 10, 2013  /   Comments Off on ፍርሃት እና ግዴለሽነትይብቃን !!!

    Print       Email
0 0
Read Time:7 Minute, 21 Second

 

ኢትዮጵያ ሀገሪችን የብዙ ሺህ ዓመታት አኩሪ ባህልና እምነቶች ያላት፤ ሕዝቦም በአብሮነትና በመከባበር የተመሠረተ ጠንካራ የሆነ የባህልና የእምነት ትስስር በመፍጠር ለሌሎች ሀገሮች በጥሩ አርያነት ሊገለî የሚችል ባህሎች እና እምነቶች ያት ሀገር ናት.. ይሁን እንጂ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ S”Óeƒ በሃይምኖታ ×Mn እየገባ በእምነቱ ተከታዮች ላይ አለመረጋጋትን ከመፍጠሩም በላይ የሙስሊም እምነት መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በሽብርተኝነት ስም በማሰር እያሰቃያቸው ይገኛል፡፡ ሌላው አሳሳቢ ጉዳይ በነጻ ጋዜጠኞች እና በፖለቲከኞች ላይ መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ነው፡፡ እንደሚታወቀው በጋዜጠኛ ርእዮት ዓለሙ እንዲሁም በአቶ እስክንድር ነጋ በፖለቲከኞቹ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንን እና በቀለ ገርባ እና ሌሎቹም ጨምሮ በፍርድ ቤት የተወሰነው ውሳኔ የፍትህ ስርአቱ ምን ያህል አሳሳቢ ደረጃ እንደደረሰ የሚያሳይ ነው ፡፡ የህንንም ተከትሎ ጋዜጠኞች በህገመንግስቱ የተቀመጠውን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ተጠቅመው ለሀገራቸው ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው በጎ አስተዋጽኦ የሚያስቀር፤ የነፃ ሚዲያን እድገት የሚያሽመደምድ እንዲሁም ጋዜጠኞችን የሚያሸብር እና የሙያ ስነምግባራቸውን ጠብቀው ከሙያው ሀገራችን ማግኘት ያለባትን ጥቅም የሚያስቀር ነው ፡፡ በተጨማሪ በፖለቲከኞች ላይ እየተሰጠ ያለው የፍርድ ውሳኔ በሀገራችን ገ¸¨< ፓርቲ የራሱን አውራ ፓርቲነት ጠብቆ ለማስቀጠል የሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች አባላትና ደጋፊዎች በረ ሽብር ስም በማስፈራራትና በማሰር ስልጣኑን በማራዘም የተጀመረውን የዴሞክራሲ ፤የፍትህ ፤የነጸነት ጥያቄ በእንጭጩ ለማስ…ቀረት የሚደረግ ጥረት ነው፤ ይህ ደግሞ የለየለት ኢ-ዴሞክራሲያዊ የመንግስት መገለጫ ነው፡፡ በአንድ ሀገ የህግ የበላይነት ማረጋገጥ የሚቻለው እንዲሁም የወጡ ህጎችና ህብረተሰቡ ለህጎቹ ያለው ተገ¸ነት ጥሩ ማሳያ ሊሆን የሚችለው፤ የሚወጡ ህጎች በህዝቡ ተሣትፎ የዳበረ፤ የባለሙያዎች እገዛ ያልተለየው እንዲሁም ትክክለ ችግር ፈቼ ሲሆን ነው፡፡ ይሁን እንጂ በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ እየወጡ ያሉ ህጎች የገ»ውን መንግስት ፍላጎትን ብቻ ለማስጠበቅ የሚመስሉ የሲክ ማህበራት ህግ፣የረ iብር እና የሚዲያ አዋጆች ናቸው፡፡ ይህ ደግሞ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት በእጅጉ የሚጎዳ ናቸው፡፡ ባጠቃላይ ሃገራችን በአሁን ሠዓት በልማት ሰበብ የሚደረግ መንፈሣዊና ታሪካዊ ቦታወችን የመጋፋት፤ በሃይማኖት ውስጥ እየታየ ያለው የመንግስት ጣላቃ ገብነት፤ ብርተነት ንፋን በማድረግ በፖለቲከች እየደረሰ ያለው እስራትና እንግልት አሳሳቢ ደረጃ ደርሶል፡፡ እንዲሁም ከተስፋፋው ግለነት፣ ሙስና፣ ስራ አጥነት የኑሮ ውድነት ጋር ተዳምሮ ሀገራችን ሁላችንም ወደማንፈልገው ከባድ ቀውስ ውስጥ ሊያስገባን የተዘጋጀ የመንግስት ብሉሽ አስተዳደር ፍንትው ብሎ እየታየ ነው፡፡ የኢትጵያ ህዝብ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት የረ»ም ጊዜ የመንግስት ታሪክ ያለውና፤ ሀገራችንም የሰው ዘር መገ የሆነች ታላቅ ሀገር ናት፡፡ ለዚህም ታላቅነ ህዝቡ የነበረው የፖለቲካ ተሳትፎ ከፍተ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአሁን ወቅት እየታየ ባለው የአስተዳደር ብልሹነት ምክንያት ተስፋ በመቁረጥ በሀገር አስተዳደር እና ተያያ» በሆኖ ጉዳዮች ያለን ተሳተፎ ቀንሶል:: በመሆኑም ከፍርሃት እና ከግዴለሽነት ከገባንበት ቆፎን በመውጣት በአገር ጉዳይ ሊታይ እና ሊለካ የሚችል በተግባር የተደገፈ የነቃ ተሣትፎ በማድረግ ሃላፌነታችንን እንወጣ፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 10, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 10, 2013 @ 5:31 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar