www.maledatimes.com ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

By   /   July 26, 2012  /   Comments Off on ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 25 Second

 

ወይ ጣጣ፤ ፍትህ ጋዜጣ ነገም ለንባብ አትበቃም!

 

የጋዜጣዋ አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንደገለፀው ፍትህ ጋዜጣ ዛሬ ስራዋን አጠናቃ ማተሚያ ቤት ብትገባም የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሃላፊዎች “ፍትህን እንዳናትም ከፍትህ ሚኒስቴር በቃል ታዘናል” በሚል ለማተም እንደሚቸገሩ ገልፀውላቸዋል።

ተሜ እንደነገረን ከሆነ ፍትህ ሚኒስቴር ሄደው ነገሩን ለማጣራት ባደረጉት ሙከራ ሃላፊው ያለፈው ሳምንት እገዳ በእርሰቸው ቢሮ መታገዱን ገልፀው ለዚህኛው ሳምነት ግን ምንም አይነት እገዳ እንዳላዘዙ እና የሚያውቁት ነገር እንደሌለ “ዘና” ብለው ነግረዋቸዋል።

ዘና ለማለት ያልታደሉት የፍትህ ጋዜጣ ባልደረቦችም ይህንኑ ምላሽ ይዘው ወደ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ቢሮጡም የማተሚያ ቤቱ ሃላፊዎች የስራ ሰዓታቸውን ጨርሰው ከቢሮ ወጥተዋል።
ዋና አዘጋጁ ተመስገን በዚህ የተነሳ ጋዜጣዋ ዛሬን ሳትታተም እንዳደረች ነገ ደግሞ የአቅማቸውን በሙሉ ጥረት እንደሚያደርጉ ነግሮናል።

እኔ የምለው ይሄ አዲስ እየመጣ ያለው መንግስት “ፍትህ” የሚባል ነገር እንዳይኖር ቆርጦ ተነስቷል ማለት ነው!? እስቲ ነገ ደግሞ የሚሆነውን አብረን እናያለን!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on July 26, 2012
  • By:
  • Last Modified: July 26, 2012 @ 7:16 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar