www.maledatimes.com አቶ መላኩ ፈንታ በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን መታሰራቸውን ተናገሩ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አቶ መላኩ ፈንታ በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን መታሰራቸውን ተናገሩ

By   /   May 18, 2013  /   Comments Off on አቶ መላኩ ፈንታ በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ብቻቸውን መታሰራቸውን ተናገሩ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 12 Second

ኢሳት ዜና:-ከሙስና ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት የየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር    አቶ መላኩ ፋንታ በእስር ቤት ውስጥ ልብቻቸው በአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ከመታሰራቸውም በላይ ለአንድ ቀን ብቻ ለ10 ደቂቃ እንዲናፈሱ እንደተፈቀደላቸው ተናግረዋል። ቀኑን ሙሉ በትንሽ ክፍል ውስጥ ተዘግቶብኝ ነው የምውለው ያሉት አቶ መላኩ ፣ መንግስት ለሚያውቀው በሽታቸው የሚሆን መድሀኒትም ቢሆን ከጊዜ በሁዋላ እንደቀረበላቸው ተናግረዋል። ቤተሰቦቻቸውን እና ጠበቆቻቸውን ግን ለማግኘት እንዳልተፈቀደላቸው አስረድተዋል። የእስር ቤቱ አዛዥ በበኩላቸው አቶ መላኩ እንደማንኛውም እስረኛ መያዛቸውን ተናግረዋል።

አቶ መላኩ ሰውነታቸው ገርጥቶ እና በህመማቸው የተነሳ አጎንብሰው በመራመድ ከፍተኛው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን በስፍራው የተገኘው ዘጋቢያችን ገልጿል።

አቶ መላኩ ያለመከሰስ መብታቸው ተገፎ መያዛቸውን በተመለከተ በጠበቃቸው ያቀረቡት አቤቱታ በፍርድ ቤቱ ውድቅ ተድርጓል።

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 18, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 18, 2013 @ 7:36 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar