www.maledatimes.com ያላዋቂ ሳሚ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ያላዋቂ ሳሚ

By   /   May 21, 2013  /   Comments Off on ያላዋቂ ሳሚ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 16 Second

እህቴ ታማብኝ ከመንገድ ላይ ወድቃ

ዓይኗ ተሸናጉሮ ነብሷ ልትሄድ ርቃ

ደጋግ ጎረቤቶች ደርሰው በድንገት

ማጠጣት ጀመሩ ፈዋሽ መድሃኒት

እኔ ግራ ገብቶኝ ዓይን ዓይናቸወን ሳይ

አንዷ “ሃረግ ሬሣ” ደግሞም “ዳማ ከሴ”

ሌላኛዋ “ጠበል ያቦ የሥላሤ”

“አይ ሎሚ ነው ፍቱን” ስትል ሌላኛዋ

“ወተትም ያሽራል” አለች አዋቂዋ

ያለ የሌለውን ተግታ ተግታ

“ላብራቶሪ” ሆነች ሳታውቀው ተኝታ

ያ ሁሉ መድሃኒት ሆዷ ውስጥ ገብቶ

ተቀላቀለና አዲስ ውህድ ሰርቶ

ፊቴ ላይ ገደላት ሆዷን አፈንድቶ።

                 ከኣብርሃም  (ከዘራ)

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 21, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 21, 2013 @ 4:14 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar