www.maledatimes.com አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

By   /   May 21, 2013  /   Comments Off on አምቡላንሱ የሰርግ እቃ ሲያመላልስ የነፍሰ ጡሯ ህይወት አለፈ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 58 Second

አሳዛኙ ዜና የተደመጠው በጎንደር ፎገራ ወረዳ አምባ ጊዮርጊስ ውስጥ ነው፡፡ ‹‹አንዲትም እናት በወሊድ የተነሳ መሞት የለባትም›› በሚል ፕሮግራም አማካኝነት የአምባ ጊዮርጊስ ጤና ጣብያ አንድ አምቡላንስ በስጦታ ተበርክቶለታል፡፡
ነገር ግን ሃላፊነት የጎደላቸው የወረዳው አመራሮች አምቡላንሱን የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ዳኜው ታደሰ የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በሚፈጽሙበት ዕለት ለሰርጉ የሚሆኑ እቃዎችን እንድታመላልስ ያደርጋሉ፡፡

በወረዳው የሚገኘው ጤና ጣብያ በወሳንሳ የመጣችለትን ነፍሰ ጡር ወ/ሮ የዝናን ማዋለድ እንደማይችል በመረዳቱ ወደ ሌላ ሆስፒታል እንድታመራ ሪፈር ይጽፍላታል፡፡ነገር ግን ይህንን ተግባር እንድትፈጽም  በልግስና የተሰጠችው አምቡላንስ የሰርግ ዕቃ እንድታመላልስ በመደረጓ ፈጣን እርዳታ ያስፈልጋት የነበረችው ነፍሰ ጡር ወደ ተመራችበት ሆስፒታል በሰዓቱ መድረስ አልቻለችም፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 21, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 21, 2013 @ 5:18 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar