Read Time:5 Minute, 4 Second
ሰማያዊ á“áˆá‰² በመንáŒáˆµá‰µ የሚáˆá€áˆ™ ህገ ወጥ ድáˆáŒŠá‰¶á‰½á£ የሰብአዊና ዲሞáŠáˆ«áˆ²á‹«á‹Š መብት ጥሰቶች እንዲቆሙና የማሻሻያ እáˆáˆáŒƒá‹Žá‰½ እንዲወሰድባቸዠለመንáŒáˆµá‰µ አካላት በተለያዩ ጊዚያት ጥሪ ቢያቀáˆá‰¥áˆ áˆáˆ‹áˆ½ ሊያገአባለመቻሉ ጥሪá‹áŠ• ከá ባለ የሰላማዊ ትáŒáˆ እንቅስቃሴ ማሰማት እንዳለበት ወስኗáˆá¡á¡ በዚáˆáˆ መሰረት ሚያዚያ 29 ቀን 2005 á‹“.ሠበሰጠዠጋዤጣዊ መáŒáˆˆáŒ« á“áˆá‰²á‹ ለመንáŒáˆµá‰µ አካላት እስከ ዛሬ አቅáˆá‰¦ áˆáˆ‹áˆ½ አላገኙሠያላቸá‹áŠ• ጉዳዮች በመዘáˆá‹˜áˆ በመንáŒáˆµá‰µ ላዠያለá‹áŠ• ተቃá‹áˆž ለመáŒáˆˆá… ከáŒáŠ•á‰¦á‰µ 15 እስከ 17 ቀን 2005 á‹“.ሠጥá‰áˆ áˆá‰¥áˆµ በመáˆá‰ ስ እንዲáˆáˆ áŒáŠ•á‰¦á‰µ 17 ቀን 2005 á‹“.ሠደáŒáˆž በአáሪካ ሕብረት ዋና ጽ/ቤት áŠá‰µ ለáŠá‰µ የተቃá‹áˆž ሰáˆá በማድረጠተቃá‹áˆžá‹áŠ• ለመáŒáˆˆáŒ½ የወሰአበመሆኑ á“áˆá‰²á‹«á‰½áŠ• á‹«áŠáˆ³á‰¸á‹áŠ• ጥያቄዎች የሚደáŒá የá–ለቲካ á“áˆá‰²á£ የሲቪአማህበራትና ማንኛá‹áˆ ኢትዮጵዊ ዜጋ በእáŠá‹šáˆ… የሰላማዊ የትáŒáˆ እንቅስቃሴዎች በመሳተá የዜáŒáŠá‰µ ድáˆáˆ»á‹áŠ• እንዲወጣ ጥሪ አስተላáˆááˆá¡á¡Â
á‹áˆ…ንን የá“áˆá‰²á‹«á‰½áŠ•áŠ• ጥሪ ለህá‹á‰¡áŠ“ ለሚመለከታቸዠአካላት áˆáˆ‰ እንዲዳረስ መገናኛ ብዙሃንና የማህበራዊ ድረ-áŒˆá… á‰°áŒ á‰ƒáˆšá‹Žá‰½ ያደረጉት አስተዋá…á‹– እጅጠየሚያስደንቅና የሚያስመሰáŒáŠ• ሲሆን á“áˆá‰²á‹ áˆá‰£á‹Š áˆáˆµáŒ‹áŠ“á‹áŠ• ያቀáˆá‰£áˆá¡á¡ ሕá‹á‰¡áˆ በተጠቀሱት የሰላማዊ ትáŒáˆ ስáˆá‰¶á‰½ ለመሳተá ያለá‹áŠ• áላጎትና á‰áˆáŒ áŠáŠá‰µ በተለያዩ መንገዶች ለá“áˆá‰²á‹«á‰½áŠ• እየገለá€áˆáŠ• በመሆኑ áˆáˆµáŒ‹áŠ“ችንን እያቀረብን አáˆáŠ•áˆ መረጃዎችን ሰዠበሰዠበማስተላለá áŒáˆáˆ እያንዳንዱ ዜጋ በትáŒáˆ‰ እንዲሳተá መáˆá‹•áŠá‰³á‰½áŠ•áŠ• እናቀáˆá‰£áˆˆáŠ•á¡á¡
áŒáŠ•á‰¦á‰µ 17 ቀን ቀን 2005 á‹“.ሠበአáሪካ ሕብረት ዋና ጽ/ቤት áŠá‰µ ለáŠá‰µ የሚደረገá‹áŠ• የተቃá‹áˆž ሰáˆá በተመለከተ በህጠበተወሰáŠá‹ መሰረት ሰáˆá‰ የሚደረጠመሆኑን ማወቅ ላለበት አካሠáŒáŠ•á‰¦á‰µ 14 ቀን 2005 á‹“.ሠየማሳወቂያ ደብዳቤ የáˆáŠ“ስገባ ሲሆን ለሰáˆá‰áˆ ሆአጥቅሠáˆá‰¥áˆµ በመáˆá‰ ስ የሚደረገá‹áŠ• የሰላማዊ ትáŒáˆ እንቅስቃሴ የሚያስተባብረዠኮሚቴ ስራá‹áŠ• አጠናáŠáˆ® በመስራት ላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡
በተቃá‹áˆž እንቅስቃሴዎች የሚሳተበáˆáˆ‰ á“áˆá‰²á‹ የሚሰጠá‹áŠ• መመሪያዎች እንዲከተሉና ተቃዎሞአቸá‹áŠ• ሰላማዊ እና ህጋዊ በሆáŠá‹ መንገድ ብቻ እንዲከናወኑና ጥሪያችንን እያስተላለáን መገናኛ ብዙኃንሠበዚህ በኩሠድáˆáˆ»á‰¸á‹áŠ• እንዲወጡ ጥሪያችንን በድጋሜ እናቀáˆá‰£áˆˆáŠ•á¡á¡
ኢትዮጵያ በáŠá‰¥áˆ ለዘላለሠትኑáˆ!!!
áŒáŠ•á‰¦á‰µ 12 ቀን 2005 á‹“.áˆ
አዲስ አበባ
Average Rating