www.maledatimes.com ባህርዳር በሰቆቃ ሳምንት እያለፈች ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ባህርዳር በሰቆቃ ሳምንት እያለፈች ነው

By   /   May 21, 2013  /   Comments Off on ባህርዳር በሰቆቃ ሳምንት እያለፈች ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 43 Second

የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ) የባህርዳር ቅርንጫፍ ማከፋፈያ ዋናው መጋዘን  በእሳት እየጋየ ጋየ ። ጅንአድ የመንግስት ንግድ ድርጅት ሲሆን በዋንኛነት ዘይትና ስኳር በፖኖፖል ያከፋፍላል። ባህርዳር የሚገኘው ከ 10 ዋና ዋና ቅርንጫፎቹ መሃል አንዱ ሲሆን አልማ በተሰኘው ድርጅት የሚተዳደር አንጋፋ ድርጅት ነው ።

የአይን እማኞች እንደገለፁት እሳቱ የተነሳው በኤሌክትሪክ እንጨት ከመሸከሚያው ጋር በተነሳ የእርስ በእርስ ሽቦዎች ፍጭት እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ከፍተኛ የእሳት ነበልባል በመቀጣጠሉ ወደ ድርጅቱ ዋና የመጋዘን ክፍል እና የምርት ማምረቻ ውስጥ በአጭር ጊዜ መዛመቱ ተገልጾአል ።ሆኖም ግን እስካሁን ድረስ በምን ያህል ግምት ያለው ንብረት እንደወደመ የታወቀ ነገር የለም ። ባሳለፍነው ሳምንት እንደሚታወቀው  በፌዴራል ታጣቂ 17 ሰዎች መገደላቸው እና ሃሪቱ የአጭር ጊዜ በሃዘን ድባብ ባህርዳር አጥልታ የነበረ ሲሆን በቀናቶች ልዩነት ደግሞ በትላንትናው እለት የጀልባ መስጠም አደጋ መከሰቱ ይታወሳል። የሃዘን የተዋጠችው ባህርዳር ይሄ አመት አልሆናትም ህዝቦቿም በሰቆቃ እያለፉ ነው ችግሮቿም ቢደራረቡም ጽናቱን በዚሁ ላይ ተላብሰዋል።አሁንም መጽናናትን እና ጥንካሬን ለመላው ህዝባችን እንመኛለን።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 21, 2013
  • By:
  • Last Modified: May 21, 2013 @ 11:55 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar