www.maledatimes.com በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

By   /   July 27, 2012  /   Comments Off on በአንዋር መስጊድ ዛሬም ሰላማዊው ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል።

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 19 Second

ላለፉት በርካታ ወራት “ጥያቄያችን ይመለስ” በሚል ሰላማዊ ተቃውሞ እያሰሙ ያሉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዛሬ ሳምንት በርካታ የኮሚቴ አመራር አባላቶቻቸው እና በርካታ ምዕመናኖች ቢታሰሩባቸውም ዘሬም ፍፁም ሰላማዊ እና ሁከት አልባ የሆነ ተቃውሞ በፀጥታ፣ እጅ ለእጅ በመያያዝ እና በጭብጨባ ሲያሰሙ እንደዋሉ ሰምቻለሁ።

ትላንት ከኢሳት የወሬ ምንጭ እንዳዳመጥኩት ደግሞ የኮሚቴው አመራሮች እና በርካታ በእስር ላይ የሚገኙ ሙስሊም ወንድሞች በእስር ቤት ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን እና በማያምኑበት ጉዳይ እንዲስማሙ እየተጠየቁ ቢሆንም፤ ታሳሪዎቹ ግን “አላህ ዋክበር” ከሚለው ቃል ውጪ ሌላ ምንም ነገር ለመናገር እንዳልፈቀዱ ሰምቻለሁ።

የጭምጭምታ ወሬዎች እንደሚጠቁሙት ባለፉት ሳምንታት በአንዋር መስጊድ እና በአወሊያ የተወሰደው የመንግስት ርምጃ ቤተ መንግስት አካባቢ ያለውን ሽኩቻ ህብረተሰቡ እንዳይሰማ ሀሳብ ማስቀየሻ ነው ተብሏል። (እኔ እንግዲህ የሰማሁትን ነው…!)

የቤተ መንግስቱ ነገር አሁንም መላው አልታወቀም።

photo by semir ali addis ababa

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on July 27, 2012
  • By:
  • Last Modified: July 27, 2012 @ 5:17 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar