www.maledatimes.com የደመራ ሪስቶራን ባለቤት የችካጎን ህዝብ ይቅርታ ጠየቁ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የደመራ ሪስቶራን ባለቤት የችካጎን ህዝብ ይቅርታ ጠየቁ

By   /   May 22, 2013  /   Comments Off on የደመራ ሪስቶራን ባለቤት የችካጎን ህዝብ ይቅርታ ጠየቁ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 45 Second

ባሳለፍነው የኢትዮጵያን ፋሲካ በአል አስመልክቶ በምግብ ቤቱ ተዘጋጅቶ የነበረውን የሙዚቃ ዝግጅት በማስተጓጎላቸው ምክንያት እና ታዳሚው ቅርኤታውን በማሰማቱ የማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል በስፍራው በመገኘት ሁኔታውን ተመልክቶ በአየር ላይ እንዲውል ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን የህብረተሰቡን ቅሬታ እነሱም እንደተቀበሉት እና የራሳቸው ጥፋት መሆኑን አምነው ችግሩ ከተለያዩ የቴክኒክ ችግር አንጻር መነሳቱን የጠቆሙ ሲሆን የሙዚቃ መሳሪያው በቅጡ አለመስተካከል እና የተወሰኑ መሳሪያዎች በኤሌትሪክ ሃይል መቃጠላቸው ችግሩን ከማባባሱም በላይ በስቴቱ የተሰጣቸውን የመሸጫ ጊዜ ገደብንም ላለማሳለፍ ሲሉ እንደሆነ ጠቁመዋል ።ይህ በእንዲህ እንዳለ አቶ ግርማይ ለማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል በግንባር ቀርበው እንደተናገሩት ከሆነ አሁንም ቢሆን እኛ የቆምነው ለህብረተሰባችን አገልግሎት ነው ማናቸውንም ችግሮች በጋራ መጋፈጥ ይገባናል እንጂ እንዲህ ልንወቃቀስ አይገባም ሲሉ ህብረተሰቡን የጠየቁ ሲሆን ለቀጣዩ ለሚደረገው የሙዚቃ ዝግጅት አዲስ በሚከፍቱት ሁለተኛ የሪስቱራንት እና ባር ውስጥ የመግቢያ ዝግጅቱን በነጻ አድርገው የተቀየማቸውን ህብረተሰብ ለማስደሰት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።አቶ ግርማይ እንዳሉት ከሆነ የሙዚቃ ዝግጅት ማከናወና የሚሆነን ንግድ ፈቃድ ያለን ሲሆን ስራችንን በርትተን እንድንሰራ የሚረዳን ይሄንኑ ስናደርግ ነው በማለት አምነን ነበር ይህንን ስራ የጀመርነው ሆኖም ግን ለተፈጠረው ስህተት  “በመሰረቱ ጥፋቱ የራሳችን ቢሆንም ከእናንተ የሚመጣው ሃሳብ ደካማም ይሁን ጠንካራ እኛን ያጎለብተናል እንጂ አያሰንፈንም ስለዚህ ላደረጋችሁት ተሳትፎ ሁሉ ከልብ አመሰግናችኋለሁ ሲሉ አክለው ገልጸዋል። ተያያዥ ዜናዎችን ይህንን በመጫን ይመልከቱ 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on May 22, 2013
  • By:
  • Last Modified: June 1, 2013 @ 8:58 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar