www.maledatimes.com ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

By   /   June 2, 2013  /   Comments Off on ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በስኬት እየተካሄደ ነው ሰልፉን የሚያሳይ ቪዲዮ እና ፎቶ ይዘናል።

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 48 Second

በአዲስ አበባ ከተማ ከሰማያዊ ፓርቲ ጽህፈት ቤት አንስቶ እስከ ኢትዮ ኩባ አደባባይ (ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ) እንዲደረግ የጠራው ሰልፍ በከፈተኛ ቁጥር ባለው ህብረተሰብ በመጨናነቅ ሰላማዊ መነገድ እና ስርአት በተሞላበት መንገድ ሰልፉን እያደረገ እንደሚገኝ ከሰማያዊ ፓርቲ አባሎች አንዱ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ባደረገው የስልክ ጥሪ መሰረት ገልጸዋል ።እንደ ሰማያዊ ፓርቲ አገላለጽ ከሆነ በማለዳ ተነስቶ ከቤቱ ጀምሮ እስከ ጽህፈት ቤታችን ድረስ ድምጹን በማሰማት የመጣው ይሄው ብሶት ያንገፈገፈው ትውልድ ጥያቄውን ምላሽ ያገኝ ዘንድ በድጋሚ ከማህበራችን አባሎች ጋር በጋራ በመሆን ገልጸዋል።አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ ደግሞ  የሰው ጎርፍ ከየአቅጣጫው ወደ ኢትዮ-ኩባ አደባባይ መፍሰሱን ገና እንደቀጠለ ነው።
“ፍትህና ነፃነት እንሻለን!፣ እኛ ኢትዮጵያውያን አንለያይም!የህሊና እስረኞች ይፈቱ! መማር ያስከብራል፣አገርን ያኮራል!”በሰልፉ ከተስተጋቡት መፈክሮችና ዜማዎች ጥቂቶቹ ናቸው።
ከኮንዶሚኒየም ቤትና ከነፃነት የቱ ይቀድማል?የሚሉ መፈክሮች ጥቂቶቹ ሲሆኑ ፣የህሊና እስረኞች እና የሙስሊም ማህበረሰቦቹም ከፍተኛ ትኩረት ያገኙት ጥያቄዎች መሆናቸውን ጠቁመዋል። በአደባባይ ይታይ የነበረው ህዝብ ይህንን ይመስል ነበር

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on June 2, 2013
  • By:
  • Last Modified: June 2, 2013 @ 8:39 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar