www.maledatimes.com ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

By   /   June 2, 2013  /   Comments Off on ወያኔ ማለት መስማት የማይፈልግ ህሊናውን የሸጠ ሃፍረት የሌለው እንሰሳ ነው።

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 11 Second

ወያኔ የህዝብን ጥያቄ መመለስ ሲያቅተው ስህተት ፍለጋ ሲዘባርቅ በተዘዋዋሪ እራሱን በማጋለጥ ወቀሰ እንዲህ በማለት «ሃይማኖት እና ፖለቲካ የተለያዩ ናቸው ለህግ የበላይነትና ዲሞክርሲ ቁሜለሁ የሚል ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም።የህግ የበላይነትንም ማክበር አለበትም» ብለዋል ያምባገነኖች እና የሽፍቶች በህዝብ ስይመረጡ ተመርጠናል እያሉ ለ22 ዓመት አገር የቆረሱት መሬት የሸጡት ህዝብ ከቦታ ያፈናቀሉት ህዝብን በበረሃና በባህር እንዲሁም አላም ለሌለው ከኤርትራጋር ጦርነት በመግጠም ያስጨርሰኡት ህዝብን በዘርና በጎጥ በሃይማኖት የለያዩት ያሰሩት እና የገደሉት ይሄንሁሉ በሃገርና በህዝብ ለይ ያደረሱት በድል አልበቃ ብሏቸው ዛሬ ደግሞ ላገዛዝ እንዲያመቻቸው ሁኖ በነሱው ተረቆ በነሱው በጸደቀው ህዝብ ሳያምንበትና ሳይወያይበት እነሱው የማያከብሩትን ህገመንግስት አክብሩ ብለው ሊስተምሩን ይዳዳቸዋል። የኢትዮጵያ ህዝብማ በትግስት ከዛሬ ነገ ይሻላችሁ ይሆናል በማለት አድለም በህገመንግስት በቃል የነገራችሁትን ሁሉ እየሰማ እየታዘዛችሁ ኖረ ህጉን እንደሻራችሁት እራሳችሁ እየተናገራችሁ መሆኑን አልተረዳችሁም ማለት ነው 1ኛማነው ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮጵያ ፓትሪያሪክን ከመንፈሳዊ አገልግሎታቸው አውርዶ እንዲባረሩ ያደረገ?2ኛ እርቅ ሊደረግ ሲል ማነው ጣልቃ ገብቶ እርቁን ያቆመው?3ኛ ማነው ለሙስሊሞች ሃይማኖት እንደሸቀጥ ከውጭ ኢምፖርት አደርጋለሁ ያለ?4ኛ ማነው ለአንድ አመት ያህል በሰላማዊ መንገድ ሙስሊሞች መብታቸውን ሲጠይቁ ሽብርተኛ ብሎ ያሰረ?5ኛ ጋዜጠኞችንና ፖለቲከኞችን እውነት በመናገራቸው ብቻ ያሸባሪ ስም እየቀባ ያሰረ?ወያኔ ሆይ እድገት አምጥተናል የምትሉት የትኛውን እድገት ነው?መሬት በመሸጥ ያደገ አገር በዚህ አለም በየትኛውም አህጉር የለም።ነገር ግን ሌቦች ስለሆናችሁ ብቻ በጀሯችሁ ለይ ስለተኛችሁ እውነትን መስማት እናንተን ስለሚያስበረግጋችሁ መሰረታችሁን ውሸት መጨረሻችሁም ውሸት ነው።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on June 2, 2013
  • By:
  • Last Modified: June 2, 2013 @ 6:20 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar