www.maledatimes.com መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ!

By   /   July 30, 2012  /   1 Comment

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 23 Second

መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ! click here the radio link this is another link from ESAT RADIO meles zenawi died news media declared

ለመጀመሪያ ጊዜ “ታመው በአውሮፓ ሆስፒታል እንደሚገኙ” የነገረን ኢሳት ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የተለያዩ ወገኖች “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞተዋል” እያሉ ሲዘግቡ የቆዩ ቢሆንም፤ በአሁኑ ወቅት ግን አቶ መለስ የእውነት መሞታቸውን አረጋግጫለሁ አለ።

 

ኢሳት መቀመጫውን ቤልጄም ብራሰልስ ያደረገውን አለም “አቀፉ የግጭት አጥኚ ቡድን” እና አንዳንድ የዲፕሎማት ምንጮችን በመጥቀስ እንደዘገበው ከዚህ በኋላ “ጨዋታው አክትሟል” ብሏል።

 

እስቲ እኔም ዞር ዞር ብዬ የማገኘውን ወሬ ጨማምሬ ነገ እመለሳለሁ!

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on July 30, 2012
  • By:
  • Last Modified: July 30, 2012 @ 10:04 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

One thought on “መለስ የእውነት መሞታቸውን ኢሳት አረጋግጫለሁ አለ!

Comments are closed.

<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar