www.maledatimes.com በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

By   /   October 23, 2013  /   Comments Off on በሳይንስና በሒሳብ የላቀ ውጤት ያመጡ ይሸለማሉ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 17 Second

 

 
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ውጤታማ መምህራን፣ ተማሪዎችን፣ የፈጠራ ባለሙያዎችንና ተመራማሪዎችን ሊሸልም ነው።
ሚኒስቴሩ ጥቅምት 17 ቀን 2006 ዓ.ም በጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አዳራሽ ለማካሄድ ባቀደው በዚሁ የሽልማትና የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ተሸላሚ ሆነው የሚቀርቡት በሳይንስ፣ በሒብ፣ በችግር ፈቺ ምርምርና በፈጠራ ውጤቶች ከሁሉም የአገሪትዋ ክፍሎች ውጤታማ የሆነ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎችና የፈጠራ ባለሙያዎችን ነው።
በዕለቱ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለተሸላሚዎች የተጋጀላቸውን ሽልማት ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።n

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on October 23, 2013
  • By:
  • Last Modified: October 23, 2013 @ 9:57 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar