www.maledatimes.com ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

By   /   October 24, 2013  /   Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ በቤሩት በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ ኤምባሲውም ሃላፊነት አልወስድም ብሎአል ።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 50 Second

ስራ ሰርቼ አልፎልኝ ቤተሰቦቼንም ህይወታቸውን እለውጣለሁ ብላ ወደ ሰው አገር የተጓዘችው ወጣት በወጣችበት እንደቀረች የገለጸው የቤሩት ብሎግ ሲሆን በእጇ ላይ ምንም መታወቂያም ሆነ ማንነቷን መግለጫ የሚሆናትን ነገር አልያዘችም ሲል የዜና ዘገባውን ሲያጠናክር ከማንነቷ በስተጀርባ የደረሰባትን የመኪና አደጋ ገልጾአል ።ይኸውም ይህችው ወጣት የተገደለችው በመኪና አደጋ ተገጭታ ሲሆን ገዳዩ ያልተያዘ ከመሆኑም በላይ ፣ለድረሱልን ጥሪ የተደረገለት በአቅራቢያው የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሃላፊነቱን ሊወስድ እንደማይወሥድ እና ምንም አይነት  እርምጃ ለማሳየት እንዳላቀደ ከጽህፈት ቤቱ በተደረገ የስልክ ቃለ ምልልስ ችግሩን ሊፈቱት እንዳልቻሉ እና የልጅቷን አስከሬን በመንግስት በኩል እንዲቀበር ሲል ፖሊስት ትእዛዙን ማስተላለፉን አትትቶ ገልጾአል ሲል ይሄው የቤይሩት ብሎግ ገልጾአል።115

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on October 24, 2013
  • By:
  • Last Modified: October 24, 2013 @ 9:42 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar