www.maledatimes.com አሳዛኝ ዜና- ስደተኞቹ በሙሉ አለቁ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  AFRICA  >  Current Article

አሳዛኝ ዜና- ስደተኞቹ በሙሉ አለቁ!

By   /   October 31, 2013  /   Comments Off on አሳዛኝ ዜና- ስደተኞቹ በሙሉ አለቁ!

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 52 Second

ከኒጀር ተነስተው ፣ ሰሃራ በረሃን በማቋረጥ አልጄሪያ ለመድረስ፣ ከዚያም ወደ ሌላ አገር ለመሻገር አንድ መቶ የሚሆኑ ስደተኞች በአንድ መኪና ታጭቀው ጉዞ ይጀምራሉ።

ሰሃራ በረሃን እንዳጋመሱ የተጫኑበት መኪና ይበላሻል። በዚያ በረሃ፣ መኪና ጠጋኝ ቀርቶ ፣ ቀና ቢሉ ሰማይ፣ ጎንበስ ቢሉ ድንጋይ ካልሆነ ምንም አልነበረም። የሚያደርጉት ጠፋቸው። ማንም የሚደርስላቸውም አልነበረም። በዚህ ሁኔታ ቀናት ተቶጠሩ። የቋጠሯት ጭብጦና እፍኝ ውሃ አለቀች። ቀስ በቀስም አንድ በአንድ እያሉ በውሃ ጥምና በረሃብ ይሞቱ ጀመር።

በመጨረሻም አንድ ዘላን ድንገት ሲያልፍ ያየውን በመናገሩ በሂሊኮፕተር ከስፍራው ሲደረስ ሁሉም፣ አንድም ሳይቀር፣ በውሃ ጥም ሞተውና ወድቀው፣ አንዳንዶቹም ባልታወቀ አውሬ ተበልተው ተገኙ። የበለጠ የሚያሳዝነው 92ቱ ሴቶችና ህጻናት ናቸው። ዜናውን ሲ ኤን ኤን ዛሬ ኦክቶበር 31 አወራው –

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on October 31, 2013
  • By:
  • Last Modified: October 31, 2013 @ 5:59 pm
  • Filed Under: AFRICA

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar