www.maledatimes.com በጥያቄዎች እስቲ ትንሽ እንንጫጫ – — - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በጥያቄዎች እስቲ ትንሽ እንንጫጫ – —

By   /   December 3, 2013  /   Comments Off on በጥያቄዎች እስቲ ትንሽ እንንጫጫ – —

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 26 Second

ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን
ጫጫታ አንድ፡- ኢህአዴግ በመልዕክተኛ በኩል ግንቦት 7 ድርድር ጠየቀ ፡- በኢሣት በኩል የተሰራጨ ወሬ፡፡

ጫጫታ ሁለት፡- ይሁን እንበልና ጥያቄ እናንሳ፡፡ መልዕክተኛው ማነው? መልዕክተኛው በቃል ነው ለግንቦት ሰባት የኢህአዴግን ጥያቄ ያቀረበው? በወፏ በኩል? ቀድሞ ነገር እዛ ድረስ የእንደራደር ጥያቄ የሚያቀርበው ምን አስጨንቆት ነው?

ጫጫታ ሦስት፡- ኢህአዴግ ባሕር አቋርጦ ድርድር ከሚጠይቅ እዚሁ ሜዳው ላይ ካሉት ፓርቲዎች ጋር ቢደራደር አይቀለውም ነበር? እዛ ድረስ መድከም ጉልበቱን ከሚያዝለው? እዚያ ድረስ ሄዶ ለድርድር ከሚቋምጥ እዚሁ ሠላማዊ ሰልፍ ቢፈቅድ አያተርፍም ነበር?

ጫጫታ አራት፡- የድርድር ጥያቄ የቀረበለት ፓርቲ፤ ጥያቄውን ሜዳ ላይ ፤ በየሚዲያው መበተኑ ምን ሊያተርፍበት ነው? የፓርቲውን ብልህነት ለማሳየት ነው ወይስ ድክመቱን ለመሸፈን?

ጫጫታ አምስት፡- ግንቦት 7 ከየትኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የተለየ ሆኖ ነው ለብቻው ጥያቄ የሚቀርብለት? ከኦነግ፣ ከኦብነግ ፣ ከ..”ትብብር”፣ በልጦ?

ጫጫታ ስድስት፡-?

ጫጫታ ሰባት፡-?

ጫጫታ አስር፡-?

ለካ ጥያቄ አያልቅም፡፡

በሉ እንጫጫ፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 3, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 3, 2013 @ 9:00 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar