www.maledatimes.com ቃጠሎው ሊቆም አልቻለም የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ አቅም አንሶታል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ቃጠሎው ሊቆም አልቻለም የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ አቅም አንሶታል

By   /   December 4, 2013  /   Comments Off on ቃጠሎው ሊቆም አልቻለም የእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ አቅም አንሶታል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 33 Second
መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡

– እስካሁን ሁለት ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ እሣቱ ወደ ሶስተኛው ብሎክ ተሸጋግሯል፡፡

– እሣት አደጋ ሁሉንም አቅሙን ቢጠቀምም እሣቱን መቆጣጠር አልቻለም፡፡

– እሣቱን ለመቆጣጠር ከአየር መንገድ የተጠየቀው እርዳታ አሁን 12፡ 30 ላይ ወደ አካባቢው ደርሷል፡፡

የዘይት መጋዘን መቀጣጠሉ እሳቱን አባብሶታል፡፡

– ነጋዴዎች በግልፅ መኪና እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡

– የመንገዱ ጥበትና አስቸጋሪነት እሣቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ርብርብ ላይ እንከን ፈጥሯል፡፡

– በአካባቢው ዝርፊያ እንዳይፈጠር ጥበቃ እየተደረገ ነው፡፡

ምንጭ ኤፍ ኤም 98.1 ሪፓርተር ከቦታው እንደዘገበው፡፡

መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡

- እስካሁን ሁለት ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ እሣቱ ወደ ሶስተኛው ብሎክ ተሸጋግሯል፡፡

- እሣት አደጋ ሁሉንም አቅሙን ቢጠቀምም እሣቱን መቆጣጠር አልቻለም፡፡

- እሣቱን ለመቆጣጠር ከአየር መንገድ የተጠየቀው እርዳታ አሁን 12፡ 30 ላይ ወደ አካባቢው ደርሷል፡፡

የዘይት መጋዘን መቀጣጠሉ እሳቱን አባብሶታል፡፡

- ነጋዴዎች በግልፅ መኪና እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡

- የመንገዱ ጥበትና አስቸጋሪነት እሣቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ርብርብ ላይ እንከን ፈጥሯል፡፡

- በአካባቢው ዝርፊያ እንዳይፈጠር ጥበቃ እየተደረገ ነው፡፡

ምንጭ ኤፍ ኤም 98.1 ሪፓርተር ከቦታው እንደዘገበው፡፡
 
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 4, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 4, 2013 @ 10:21 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar