የማለዳ ወግ…ተከተሉኝ ፣ የስደተኛውን ድምጽ አብረን እናሰማ !
በርካታ የወዳጅነት ጥያቄ በፊስ ቡክ በኩል ከየተለያዩ ወገኖች የሚደርሰኝ ቢሆን ሁሉንም መቀበልና ማስተናገድ አልቻልኩም ። ይህን ከግምት በማስገባት በአንዛኛው የማሰራጫቸውን ትኩስ መረጃዎችና ሰሞነኛ የማለዳ ወጎች ለሁሉም እንዲዳረስ Public ለማድግ ተገድጃለሁ ! ዋና አላማዬ በአረቡ አለም ያለው ስደተኛ ድምጽ እንዲሰማ የበኩሌን እገዛ ማድረግ ነው ። ከዚህ ባለፈ ስደተኛው ለሁለንተናው መረጃ ቅርብ እንዲሆን ማደረግና በመረጃ ልውውጥ እየታገዘ […]
Read More →ሰበር መረጃ ፣ መካ ካዕባን የማጥቃት ሙከራው ከሸፈ !
* አንድ አሸባሪ ራሱን በራሱ አጥፍቷል * 10 ሰዎች ቆስለዋል * አንድ ሴትን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል የሳውዲ ደህንነት ልዩ ግብረ ኃይል በዛሬው እለት ታላቁን የመካ ካዕባ መስጅድ ለማጥቃት የተደረገ ሙከራን ማክሸፉን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ሜ/ጄኔራል መንሱር አልቱርኪ አስታውቀዋል ። ከደህነት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ጥቃቱን ለመከዎን ሶስት ቡድኖች ሁለቱ ቡድኖች ከመካ […]
Read More →የማለዳ ወግ…በሳውዲ የኢትዮጵያውያን ተመላሽ ዜጎች ፈተና !
*የሳውዲ ምህረት አዋጅ ሲገባደድ የተባለውና እየሆነ ያለው ! * የታቀደውና የሆነው … * በጅዳ ፣ ሪያድ ፣ መዲናና ጄዛን የበረራ ችግር … * ለሳውዲ ኢትዮጵያ ካርጎ ስራውን ካቆመ ወር ደፍኗል… * የምህረት አዋጁ መገባደድና ተስፋው ስጋቱ … የታቀደውና የሆነው … ============= ከሳውዲን ስደተኛ አልፎ ከሳውዲ ውጭ ያሉ ወገን ወዳድ ዜጎችና ቤተሰብን ሲያሳስብ የነበረው የሳውዲ […]
Read More →በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ነብዩ ሲራክ ያደረገው ቃለ ምልልስ !
በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ያደረግኩት ቃለ ምልልስ ! ================================= ይህን ቃለ ምልልስ ያደረግኩት ሰኔ 4 ቀን 2009 ዓም ። ሲሆን ዛሬ ይህን መረጃ ወደ እናንተ ከማድረሴ ከቀናት በፊት በምህረት አዋጁ መራዘም ዙሪያ በሳውዲ መንግስት በኩል ምክክር እየተደረገ ስለመሆኑ ሁነኛ መረጃ ደርሶኛል ፤ በቀጣይ ቀናት መረጃው አረጋግጨ የማቀርበው ይሆናል ! የዜጎችን ድምጽ ለማሰማት ስለተጋችሁ የኢትዮጵያ ድምጽ […]
Read More →Fekat :happy ending to a tragic story of an Ethiopian immigrant women in Beirut
Ethiopian women immigrants in the middle east have experienced all sorts of tragedy. When Girum Teklehaymanot, an Ethiopian journalist who is exiled to what is now war-torn Yemen, shared on his face book page last week a story of new born baby girl in Beirut, Fekat, in a jubilant mood for being a father, there […]
Read More →በአዲስ አበባና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የመንግስት ታጣቂዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈጸሙ ያሉትን ግድያ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች በሰፊው እየዘገቡት ይገኛሉ። በአቤኔዘር አህመድ ከጀርመን
በአፍሪቃ መዲና በአዲስ አበባ የጎንደርንና የኦሮምያን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ በ30/11/2008 ዓም(06 Aug 2016) እና በ ቀን 1ነሃሴ 2008 ዓም (07Aug 2016) በተደረገው መንግስትን የመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂዎች የንጹዋን ህይወት ማለፉንና በብዙ የሚቆጠሩ እንደታሰሩ የተለያዩ አለም አቀፍ የዜና አውታሮች ዘግበውታል። አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) መንግስትን ለመቋወም የወጡ ሰዎች ታሰሩ “Dozens arrested in Ethiopia anti-government protest” […]
Read More →በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በንጹሃን ሰልፈኞች ላይ መንግስት እየፈጸመውን የሚገኘውን ግፍ ለማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በበርሊን ለማድረግ ወሰኑ።
ኢትዮጵያውያን በጀርመን ኑረምበርግ በምትባል ከተማ ነሃሴ 1 2008 ዓም ባደረጉት ታላቅ ስብሰባ በመላው የኢትዮጵያ ክፍል እየተቀጣጠለ ባለው የሀዝብ ለአምባገነናዊ ስርአት አልገዛ ባይነት ምክንያት በመንግስት ታጣቂዎች እየተፈጸመ ያለውን ግድያ እስራት እንዲሁም ድብደባ አውግዘዋል። በተጨማሪም በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ በንጹሃን ኦሮሞ እና አማራ ህዝብ የመንግስት ታጣቂዎች እየፈጸሙ ላሉት የነፍስ መገደል እና እስራት በመቃወም በጀርመን […]
Read More →Government soldiers brutality on innocent protesters in Addis Ababa and other parts of Ethiopia.
By Zerihun Shumete/ from Germany August 06 2016 mass killings and arrests are under going on in different parts of Ethiopia including the seat of Africa Union, Addis Ababa. Innocent protesters are being seen beaten by the government security forces in the following videos. The 25 years dictatorial Ethiopian government are facing mass civil disobediences […]
Read More →World news coverage on mass demonstrations against current Ethiopian government.
By Abenezer Ahmed / From Germany The current political instability and mass uprising and civil disobediences against the ruling Ethiopian party EPRDF are seemed to be alarming the western governments and their media as well. The resent massive public demonstration against the Ethiopian government in Gondar ( 31. 07. 2016) has been reported and deeply […]
Read More →ታላቁ የጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ በቢቢሲ BBC News እይታ በዘርይሁን ሹመቴ ከ ጀርመን
በሐምሌ 25 2008 (01 08 2016 ) ቢቢሲ BBC NEWS “Ethiopia Protests: What’s behind the trouble in Gondar?” በሚል ርእስ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች በገዢው የወያኔ አገዛዝ ላይ እያሳዩ ያሉትን ህዝባዊ አመጸኝነት በሰፊው ዘግቦታል። በሐምሌ 24 2008 (31 07 2016) በጎንደር ከተማ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ መነሻው የወልቃይት የአማራ ማንንት ጥያቄ ያደደገ እንደሆነ ቢቢሲ በዚሁ ዘገባው ቢያሰፍርም […]
Read More →