የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር በኋላ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል እንደሚቸገሩ አስታወቁ
የቆዳ ፋብሪካዎች መንግሥት ለዘርፉ ብድር አገልግሎት ማመቻቸት ባለመቻሉ እና ለውጭ ኢንቬስተሮች (FDI) ብቻ ትኩረት በመሰጠቱ ምክንያት በኮቪድ 19 ምክንያት የተከሰተውን ችግር ተቋቁሞ መቀጠል እንደከበዳቸው እና ከወር በኋላ ደሞዝ መክፈል የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንም አስታውቀዋል። መንግሥት ተገቢውን ያህል ለዘርፉ ትኩረት ስላልሰጠን መቀጠል የማንችልበት ደረጃ ደርሰናል ለዛውም ካሉት አብዛኞቹ የቆዳ ፋብሪካዎች ከአንድ ወር የዘለለ የሚከፍሉት ደሞዝ የላቸውም […]
Read More →ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው እና ባለ አራት ኮከብ የሆነው ሐርመኒ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሥራ አቆመ። በኢትዮጵያ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ገበያ ከመቀዛቀዙ ጋር ተያይዞ ሆቴሉ ሙሉ በሙሉ መዘጋቱ የተገለጸ ሲሆን ከወራት በፊት በፈቃዳቸው እረፍት መውጣት የሚፈልጉትን ሠራተኞቹን ማስወጣት ጀምሮ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። የሐርመኒ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ዜናዊ መስፍን ለአዲስ […]
Read More →በኮሮና የተያዙ ሐኪሞችን በሥራ ላይ አሰማርቷል መባሉን ሆስፒታሉ አስተባበለ
በዘውዲቱ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ የሕክምና ባለሞያዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው በለይቶ ማቆያ ውስጥ መቀመጥ ሲገባቸው ሕመምተኞችን እያከሙ ይገኛሉ በሚል የተነሳውን ቅሬታ ሆስፒታሉ አስተባብሏል። አስተያየት ሰጪዎች ይህን ይበሉ እንጂ፣ የዘውዲቱ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኤደን ዓለማየሁ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ጥቆማው ሐሰት እንደሆነ እና የሆስፒታሉ ባልደረባ የሆነ አንድ የጤና ባለሙያ በቫይረሱ መጠቃቱ በምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ በሆስፒታሉ ቅጥር […]
Read More →ወይዘሮ ኬሪያ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነታቸው መልቀቃቸውን ገለፁ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን ገለፁ፡፡ ወይዘሮ ኬሪያ በመቐለ ለትግራይ ቴሌቪዥን በሰጡት መግለጫ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤዎች ሀላፊነታቸውን በመልቀቅ ለተተኪው አፈጉባኤ ሲያስረክቡ የቆዩት መልቀቂያቸውን ለምክር ቤቱ በማቅረብ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ወይዘሮ ኬሪያ ሚያዚያ ወር 2010 ዓመተ ምህረት ላይ ነበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት […]
Read More →አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የፊት ጭንብል መልበስ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ
************** በአገራችን የሚታየው የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣት በአሁኑ ወቅት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የገለጸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ካምፓሶቹ የፊት ጭንብል ማድረግን አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ አውጥቷል። ዩኒቨርሲቲው የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቀደም ሲል ያስተላለፋቸው መሠረታዊ የመከላከል ዘዴዎች የሆኑት እጅ መታጠብ፣ ርቀት መጠበቅ እና የፊት ጭንብል መጠቀም በመላው […]
Read More →ዶ/ር ቴዎድሮስ ፣የ20 ሚሊዮን ዶላሩ የጭቁኝ ተክሉ ጉዳይ
የእለም የጤና ጥበቃ /WHO ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከጭቁኝ ተክል መድሃኒት ማግኘቷን ከገለጸችው ከደቡብ አፍሪካዊቷ ማዳጋስካር ጋር የሚስጥራዊነት ሰንድ ውል ለመፈራረም መወጠናቸው ተነገረ። የማዳጋስካር ፕ/ት አንድሬይ ራጆሊና እሮብ እለት በትዊተር ገጻቸው ላይ ” ከአለም የጤና ድርጅት፣ዋና ኃላፊ ከዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር በቴሌኮንፍራስ ባደረግነው ውይይት ኮቪድ ኦርጋኒክ / Covid-Organics/ የተሰኘው ከጭቁኝ […]
Read More →ጠ/ሚኒስትሩ የሽግግር መንግስት ፈጽሞ የማይታሰብ ነው አሉ
“በመንግስት የቀረቡ አማራጮች ህገ-መንግስታዊ መሰረት የላቸውም” (አብሮነት) የሽግግር መንግስት የማቋቋም ሃሳብን የሚያቀነቅነው “አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት” የተሰኘው የሶስት ፓርቲዎች ስብስብ፤ ሀገሪቱ ለገጠማት ህገ መንግስታዊ ቀውስ መፍትሔው ብሔራዊ የምክክር መድረክ መጥራት ነው ብሏል፡፡ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በበኩላቸው፤ የሽግግር መንግስት በኢትዮጵያ መቼውንም ቢሆን የማይታሰብ መሆኑን አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ ኢዴፓ፣ ኢሃን እና ህብር ኢትዮጵያ በጋራ የመሠረቱት አብሮነት የተሰኘው የፖለቲካ […]
Read More →የአዱዋው ድል አብነት!
https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber ከእኛ ጋር በተለያዩ መረጃዎች መቆየት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ዩቲዩባችንን በመከተል አብረውን ይሁኑ አዳዲስ መረጃዎች እናደርስዎታለን (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) መግቢያ፤ የአዱዋውን ድል የተጎናፀፍንበት ዕለት፣ በአለማችን ላይ ከተከሰቱት 15ቱ ታላላቅ ቀናት መካከል የምናስቀምጠው ነው፡፡ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ በሁለት ተከታታይ መጣጥፎች እንደገለጽኩት፣ የሰውን ልጆች ሰብዓዊ ክብርና የመንፈስ ሙላት ላቅ በማድረግ ከሚወሱት/ከሚጠቀሱት ቀናት መካከል አንዱ፣ “የአዱዋው ድል” ነው፡፡ የድሉ […]
Read More →መንትያ ጥበባት፤ ግጥምና ሙዚቃ!
https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber የተለያዩ ታሪኮችን እና ዜናዎችን በዩቲዩብ መረጃ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ ሰሎሞን ተሠማ ጂ. “የአንድን አገር የሥልጣኔ ደረጃ ለማወቅ ብትሻ፤ ሙዚቃውን አድምጥ፣ ሥነ-ጽሑፉን አንብ!” ብሎ ነበር – ዲዜሬል፡፡ ፕ/ር አሸናፊ ከበደም፣ “የአንዲት አገር ሥልጣኔ አቋም በሳይንስ፣ በፖለቲካ፣ በኤኮኖሚ፣ በቴክኖለጂና በሚሊታሪ ኃይሉ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃ፣ ሥነ-ጽሑፍና በሌሎችም የኪነ-ጥበባት ዘርፎች የተደላደለ እንዲሆን […]
Read More →