www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 12
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 12
Latest

የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ መስራች እና የመጀመሪያው ፕረዚደንት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አረፉ !

By   /  April 22, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ መስራች እና የመጀመሪያው ፕረዚደንት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አረፉ !

የቺካጎ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር መሪ የነበሩት እና የኮሙኒቲው መስራች አቶ መንግስቴ በኮቪ -19 በሽታ አማካይነት በህክምና ላይ ቆይተው በሽታውን ከተዋጋ በኋላበዛሬው እለት ህይወታቸው ማለፉን ከቤተሰቦቻቸው ሰምተናል ።የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ በአቶ መንግስቴ ሞት በደረሰበት ሞት እጅግ አዝኖ አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል ፡፡ ጋሽ መንግስቱ እ.ኤ.አ. በ 1984 የECAC መስራች አባል ፣ የኮሙኒቲው የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት እና […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር በሰሜን አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ መግለጫ ወጣ !!

By   /  April 22, 2020  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር በሰሜን አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ መግለጫ ወጣ !!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅን አስመልክቶ ዘሃበሻ በዘገበው ዘገባ ላይ በስደት ላይ የሚገኙ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር ለአየር መንገዱ ሃሳብን በነጻነት መግለጽን አስመልክቶ የዋና ስራ አስኪያጁ ክስ ውድቅ እንዲያደርገው እና ዋና ስራ አስኪያጁ የመጡበት መንገድ እስከ መጨረሻው የማያስኬዳቸው መሆኑን አክሎ ገልጿል ። በአየር መንገዱ አመራር እና አየር መንገዱ የህዝብን ንብረት በግል በመጠቀም ያደረጉት የሙስና ወንጀል […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃብት የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ዘ-ሃበሻ ሚዲያን ከሰሰ ዘሃበሻም ምላሹን ሰጥቷል!

By   /  April 21, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃብት የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ዘ-ሃበሻ ሚዲያን ከሰሰ ዘሃበሻም ምላሹን ሰጥቷል!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሃያስምንት አመታት በህወሃት እጅ መጨማለቂያ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ አየር መንገዱ በከፍተኛ ደረጃ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ የተለያዩ ሪፖርት መስራታችን ይታወሳል ፡፤ የአየር መንገዱ የአሁኑን ዋና ስራ አስኪያጅ በሙያ ብቃት ሳይሆን በዘረኝነት በተዋቀረ ሰነድ ወደ ስልጣን እንዲመጡ መደረጉን እና የቀድሞውን የአየርመንገዱን ስራ አስኪያጅ በግፊት እንዳባረሯቸው ከቀድሞው አየርመንገድ አቶ ግርማ ዋቄ ለመረጃ ማእከል መግለጻቸው […]

Read More →
Latest

የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ››

By   /  April 17, 2020  /  AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ››

የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ›› የሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ምናብ ውጤት የሆነው የሥነ ስቅለት ሥዕል ኪንና ባህል ኮሮና ቫይረስ የገብረ ክርስቶስ ‹‹ጎልጎታ›› 15 April 2020 ሔኖክ ያሬድ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዓበይት በዓላት አንዱ የእግዚእ ኢየሱስ ስቅለት የሚታሰብበት ነው፡፡ ኢትዮጵያና የምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን ይህንኑ ዓመታዊ በዓል ከነገ በስቲያ ዓርብ ሚያዝያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. ያከብራሉ፡፡ ጎርጎርዮሳዊውን የዘመን […]

Read More →
Latest

ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና አለየውም….

By   /  April 17, 2020  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና አለየውም….

የሰባ እንድ አመቱ ጣሊያናዊው ጂያንካርሎ እና የሰባ ሶስት አመቷ ባለቤታቸው ሳንድራ በትዳር አለም ከተጣመሩ ግማሽ ምእት አለም አስቆጥረዋል፣በእነዚህ ወርቃማ የትዳር ዘመናቸው ሁሌም የትዳር ቋንቋቸው በፍቅር የተሞላ ነው። ታዲያ እነዚያ ለበርካታ የዚህ ዘመን ወንደላጤዎች፣ ሴት ላጤዎች እና ባለትዳሮችም የመልካም ትዳር ተምሳሌት ሊሆኑ የሚችሉት ሁለቱ ጣሊያናዊያን ጥንዶች ሰሞኑን አለምን ባስጨነቀው፣ለጊዜው መድሀኒት ባልተገኘለት በቀሳፊው የኮሮና ቫይረስ፣ሳምባ ቆልፍ ወረርሺኝ […]

Read More →
Latest

በሚኒሶታ-ሚድዌስት የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የኮቪድ-19 የድጋፍ አሰባሰብ ወቅታዊ ሪፖርት

By   /  April 17, 2020  /  Addis Admas, ኣማርኛ, ፍትሕ  /  Comments Off on በሚኒሶታ-ሚድዌስት የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የኮቪድ-19 የድጋፍ አሰባሰብ ወቅታዊ ሪፖርት

መግቢያየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ቫይረሱ በአገራችን የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቋቋም አቅጣጫ መውረዱ ይታወሳል። በሚድዌስት ከሚገኙ የተለያዩ ከዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር ቴሌ-ኮንፈረንሶችን በማካሄድ ኮሚቴ በማደራጀት በአገሩ አሰራር GoFundMe ሂሳብ በመክፈት፣ የህክምና ቁሳቁሶችን በኢትዮዽያ አየር መንገድ እንዲጓጓዝ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ ትዕዛዙ እንዲደርስ በማድረግና በየስቴቱ የተዋቀረው ኮሚቴ ገንዘብ በመሰብሰብና በማስተባበር ወደ አገር ቤት ገንዘቡ እንዲላክ በማድረግ ላይ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ

By   /  April 16, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ ሰሞኑን በጣም በብዛት ሲደርሱኝ ከነበሩ መልእክቶች አንዱ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ ይገኝበታል። ቅሬታዎቹ የመጡት መስሪያ ቤቱ የመዋቅር ስራውን አጠናቆ ያለፈው አርብ ውጤቱን ይፋ ካደረገ በሁዋላ ነበር። ቅሬታዎቹን ሰብሰብ ሳደርጋቸው ይህንን ይመስላሉ: – መስሪያ ቤቱ ካሉት 3 ሺህ ገደማ ሰራተኞች […]

Read More →
Latest

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት የተጣሉ ግዴታዎች ይፋ ሆነዋል!

By   /  April 11, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት የተጣሉ ግዴታዎች ይፋ ሆነዋል!

የኮሮና ቫይረስ ቨወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ ደንብ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጽድቋል። በዚሁ ደንብ መሰረትም የተጣሉ ግዴታዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው። 📌 1. ማንኛውም ኮቪድ-19 እንዳለበት የተጠረጠረ ሰው ወይም ወደ ሀገር የሚገባ አለማቀፍ መንገደኛ ኳራንታይን የመደረግና የኮቪድ-19 ምርመራ የማድረግ ግዴታ አለበት፤ 📌 2. ወደ […]

Read More →
Latest

ነፍስ ይማርልን

By   /  April 10, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነፍስ ይማርልን

Read More →
Latest

Here’s 34 companies hiring or offering work from home positions

By   /  March 24, 2020  /  Business, World  /  Comments Off on Here’s 34 companies hiring or offering work from home positions

CORONAVIRUS MALEDA TIMES Companies continue to hire to meet coronavirus-related demands, such as deliveries, essential services and technology companies.Author: Hope FordPublished: 6:12 PM EDT March 24, 2020Updated: 6:13 PM EDT March 24, 2020 ATLANTA — Many people have, will, or may lose their jobs during the COVID-19 pandemic. The people who are particularly vulnerable to losing their jobs, cannot […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar