www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 14
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 14
Latest

የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

By   /  December 12, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

የአማራ ክልል ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያች የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው በሚንሶታ በሚገኙ የአማራ ማህበር በሚንሶታ እና ሌሎች የኢትዮጵያውያን ማህበር ላይ ያደረጉት ስብሰባ የተሳካ ከመኖኑም ባሻገር በሃገሪቱ ስለ አለው የፖለቲካ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ ሰንዝረዋል፣ስለ ክልል ስለ አሉ የልማታዊ እንቅስቃሴ እና በአማራ ልማት ማህበር ስለሚደረጉ የኢንቨስትመንት አሰራር እና የስራ […]

Read More →
Latest

Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa

By   /  December 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa

Archaeologists now can more closely date when the religion spread to the Aksumite Empire In the dusty highlands of northern Ethiopia, a team of archaeologists recently uncovered the oldest known Christian church in sub-Saharan Africa, a find that sheds new light on one of the Old World’s most enigmatic kingdoms—and its surprisingly early conversion to […]

Read More →
Latest

ባልደራሱ በሚንሶታ የደመቀ ስብሰባ አደረገ

By   /  December 1, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባልደራሱ በሚንሶታ የደመቀ ስብሰባ አደረገ

Read More →
Latest

ህወሃት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ ተቀበረ ኢህአዴግም እንደዚያው !!

By   /  December 1, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህወሃት ለአንድ ጊዜ እና ለመጨረሻ ጊዜ ተቀበረ ኢህአዴግም እንደዚያው !!

Read More →
Latest

የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. በጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ

By   /  November 30, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. በጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ

ኢትዮጵያ አሁን ለተያያዘችው “የለውጥ/የነውጥ ሂደት” ውስጥ አሻራቸውን ከጣሉ የኢሕአዲግ ቁልፍ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ ለመሆናቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፣ የአርባ ዘጠኝ አመቱ የመከላከያ ሚ/ር ሹሙ ለማ መገርሳን። ታዋቂው ዘ-ኢኮነሚስት መጽሔትን ጨምሮ በበርካታ መገናኛ ብዙሀናት ዘንድ ” ከዘመኑ ተወዳጅ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ” ሲሉ ያወደሷቸው የቀድሞው የጨፌ ኦሮሚያ ክልል ገዥ ፓርቲ ፕ/ትነት ስልጣናቸውን ለጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በመልቀቅ የፓርቲው የምክትልነት ስልጣኑን […]

Read More →
Latest

Akon has started building Akon City in Senegal with focus on cryptocurrency and renewable energy

By   /  November 30, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Akon has started building Akon City in Senegal with focus on cryptocurrency and renewable energy

It has previously been described as a ‘real life Wakanda’ by Megan C. Hills Lond Source ES Insider The hottest luxury and A List newsContinue Register with your social accountor click here to log inI would like to receive updates on cool openingsand celebrity lifestyle news every week, by email You may not have thought about Akon since his song ‘Lonely’ took over […]

Read More →
Latest

የለማ ጉዳይ አያሰጋም! ከጋዜጠኛ ካሳሁን ለማ

By   /  November 30, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የለማ ጉዳይ አያሰጋም! ከጋዜጠኛ ካሳሁን ለማ

የለማ መገርሳን “አልደመርም” ባይነት ተከትሎ ሶሻል ሚዲያ በተለያዩ ቡዙ ተቃውሞዎች፣ጥቂት የማይባሉ ብዥታ ውስጥ መግባት፣የለውጡ ተቃዋሚዎች መፈንደቅና ግራ መጋባቶች … ወዘተርፈ ተስተዉሏል ።ይህ ይጠበቅ ነበር። አቶ ለማ መገርሳ ” የቲም ለማ ” ፈጣሪና መሥራችና ባለቤት መሆናቸው ያስታውሷል።ከቲም ለማ መመሥረት እስከመዝለቅ ያለው ሂደትና ውጤቱ ድልበድል እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።ሆኖም መንገዱ አልጋ በአልጋ እንዳልነበር ማንም አይዘነጋውም ።ትግልና […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?

By   /  November 19, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?

ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አባላት ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሆነ ቢቢሲ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባል […]

Read More →
Latest

ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ

By   /  November 18, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ

ማኅበረ ቅዱሳን ለዶ/ር ዐብይ ደብዳቤ ጻፈ! ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በተለያዩ አካባቢዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ስለመጠየቅ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ፡- አስቀድመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ የነበራትን ታላቅ ሚና ተገንዝበው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነትና ሰላም ያረጉትን አስተዋጽኦ ሳናመሰግን አናልፍም፡፡ ይሁንና በአሁኑ ወቅት ይህን […]

Read More →
Latest

በጅግጅጋ ከተማ “ሁከት እና ብጥብጥ” ሊያስነሱ ነበር ለተባሉት 10 ሚሊየን ብር የከፈለው ማነው?

By   /  November 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጅግጅጋ ከተማ “ሁከት እና ብጥብጥ” ሊያስነሱ ነበር ለተባሉት 10 ሚሊየን ብር የከፈለው ማነው?

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ  የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን  “ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር አቶ ሙስጠፋ ዑመር ከሥልጣናቸው ሊለቁ ይገባል የሚል ጥያቄ አቅርበዋል የተባሉ ሁለት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በጅግጅጋ ከተማ ታሰሩ።” የሚል ዜናን አስነበቡ፡፡ ይህን ዜናም ተከትሎ በርካታ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጉዳዩን ሲቀባበሉት ሰንብተዋል፡፡ ሸገር ታይምስ የጉዳዩን እውነታ ለማጣራት ሙከራ ያደረገች ሲሆን እውነት አክቲቪስቶች ታስረዋል? ከሆነስ ምክንያቱ ምንድነው? ስትል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar